Spacetop G1
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚታይ ስክሪን የሌለው ላፕቶፕ ይፋ ሆነ
ላፕቶፑ ከታች የምታዩት ኪቦርድ ብቻ ሲሆን፣ ከእሱ ጋር የተያያዘ ቀለል ያለ የ AR (Augmented Reality) መነጽር አለው። መነጽሩን ስታደርጉት በዓይናችሁ ፊት እስከ 100 ኢንች የሚደርስ ግዙፍ "ቨርቹዋል ስክሪን" በአየር ላይ ተንሳፍፎ ይታያል!
ምን ልዩ ያደርገዋል?
✅ ግላዊነት (Privacy)፦ ካፌ ወይም ሰው የበዛበት ቦታ ውስጥ ስትሰሩ ከጎናችሁ ያለ ሰው ምን እንደምትሰሩ በፍጹም ማየት አይችልም ስክሪኑ የሚታየው ለመነጽሩ ባለቤት ብቻ ነው!
✅ ግዙፍ ስክሪን፦ በትንሽ ላፕቶፕ ላይ የትልቅ ሲኒማ ስክሪን የሚያክል የስራ ቦታ በአየር ላይ ይዘረጋላችኋል።
✅ ነፃነት፦ የትም ቦታ ሆናችሁ ቀና ብላችሁ በምቾት እንድትሰሩ ያደርጋል።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

1❤28🔥8🤔2
🌟 ሰላም እንዴት አደራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች!
የፈረንጆች 2025 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ AI ዓለማችንን ሲያናውጥ ከርሟል።
ታዲያ 2026 ለሰው ልጅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የቴክኖሎጂው ጉዞ ወዴት እያመራ ነው? በዛሬው ውይይታችን የእናንተን ግምት እና ምኞት መስማት እንፈልጋለን።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የፈረንጆች 2025 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ AI ዓለማችንን ሲያናውጥ ከርሟል።
ታዲያ 2026 ለሰው ልጅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የቴክኖሎጂው ጉዞ ወዴት እያመራ ነው? በዛሬው ውይይታችን የእናንተን ግምት እና ምኞት መስማት እንፈልጋለን።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤14👏3
Ethio ቴክ'ˢ
የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል ግምቶች እየተሰጡ ነው 💯 የተረጋገጠ መረጃ ባይሆንም ካለበት ጫና አንፃር ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል መገመት ቀላል ነው ፓኬጅ ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ መፍጠኑ የተሻለ ይመስለኛል 👈 #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs…
ከ ተወሰነ ቀናት በፊት እንደነገርናችሁ unlimited ኢንተርኔት ዋጋ ጭማሪ ሊኖር ስለሚችል ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ ቀድማችሁ እንድትሸምቱ ተናግረን ነበር
ዋጋ ጭማሪው እውነት የሚሆን ይመስላል ዛሬ ከቴሌብር ላይ የ unlimited አማራጭች ወርደዋል
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ዋጋ ጭማሪው እውነት የሚሆን ይመስላል ዛሬ ከቴሌብር ላይ የ unlimited አማራጭች ወርደዋል
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😭16👎1
A Lot Happened In 2025 🍻
ከ AI እስከ Quantum Computers፣ ከ Space Rockets እስከ Mars ድረስ 2025 የሰው ልጅ ምን ያህል አቅም እንዳለው ያየንበት አመት ነበር
Enjoy My 2025 Tech In Nutshell Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMDY7oaFa/
🤖@Ethio_Techs 🤖
ከ AI እስከ Quantum Computers፣ ከ Space Rockets እስከ Mars ድረስ 2025 የሰው ልጅ ምን ያህል አቅም እንዳለው ያየንበት አመት ነበር
Can't wait for the 2026Enjoy My 2025 Tech In Nutshell Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMDY7oaFa/
🤖@Ethio_Techs 🤖
👏5❤3
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄዎችን ጨርሰናል የጥያቄያዎችን ምላሾች ይዘን እመለሰለን ⏳ #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ትናት የጠዬቅነውን ጥያቄ በትክክል የመለሳችሁ
👇
@fman23 50 birr
@Kassahun_Ayalew x 2 100 birr
@Amanukua ግማሽ ነጥብ 25 birr
ሽልማታችሁን በካርድ ወይም ፓኬጅ መልክ ከኔ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
@zol1234
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👇
@fman23 50 birr
@Kassahun_Ayalew x 2 100 birr
@Amanukua ግማሽ ነጥብ 25 birr
ሽልማታችሁን በካርድ ወይም ፓኬጅ መልክ ከኔ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
@zol1234
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤7👏3😁2🙈1
Ethio ቴክ'ˢ
It is what it is, Unlimited PACKAGES! 🤖 @Ethio_Techs 🤖
I tried to explain what's going on Both ቴሌ & ሳፋሪኮም in this video!
ምን ታስባላችሁ?
🔗
https://vm.tiktok.com/ZMD2Mw6pn/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
ምን ታስባላችሁ?
🔗
https://vm.tiktok.com/ZMD2Mw6pn/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤7👍1
🚨 "አስቸኳይ ማሳሰቢያ፡ የባንክ ሒሳብዎን በቤቶ ሆነው ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር ያገናኙ"🚨
✅ ይህ መመሪያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ደንበኞች የባንክ ሒሳባቸውን ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ/Fayda) ጋር በቤታቸው ሆነው የሚያገናኙበትን መንገድ ነው።
✅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ እያንዳንዱ የባንክ ደንበኛ ሒሳቡን ማንቀሳቀስ (ገንዘብ ማውጣትም ሆነ ማስገባት) እንዲችል የፋይዳ ቁጥሩን ከባንክ ሒሳቡ ጋር ማገናኘት ግዴታ ሆኗል።
✅ ሂደቱን በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች ከፍለን በቀላሉ እንየው፡
✅ 1. ቅድመ ዝግጅት (ምን ያስፈልገዎታል?)
ሥራውን ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን ነገሮች ያዘጋጁ፦
⏺ የባንክ ሒሳብ ቁጥርዎ፡ (ለምሳሌ፦ 1000...)
⏺ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥር (FAN): በመታወቂያው ላይ ያለ 16 አሃዝ ቁጥር።
⏺ ባንክ ቤት ያስመዘገቡት ስልክ፡ ለደህንነት ማረጋገጫ የሚላክላችሁን የሚስጥር ቁጥር (OTP) ለመቀበል።
✅ 2. የሂደቱ ዝርዝር ደረጃዎች
⏺1️⃣. የባንክ ሒሳብዎን ማረጋገጥ
መጀመሪያ ሲስተሙ "ይህ የባንክ ሒሳብ የእርስዎ ነው?" የሚለውን ያረጋግጣል።
⏺ ሊንኩን (https://cbefayda.cbe.com.et/) ይከፍታሉ።
⏺ የባንክ ቁጥርዎን ሲያስገቡ ወደ ስልክዎ ባለ 6 አሃዝ ቁጥር (OTP) ይላካል።
⏺ ያንን ቁጥር ድረ-ገጹ ላይ ሞልተው ሲያረጋግጡ ወደ ቀጣዩ ክፍል ያልፋሉ።
✅2️⃣. የፋይዳ ቁጥርዎን ማገናኘት
አሁን የባንክ ሒሳብዎን ከብሔራዊ መታወቂያዎ ጋር የማጣመር ሥራ ይሠራል፦
⏺ የፋይዳ 16 አሃዝ ቁጥርዎን ያስገባሉ።
⏺ እንደገና ለደህንነት ሲባል ወደ ስልክዎ ሌላ የሚስጥር ቁጥር (OTP) ይላካል።
⏺ ያንን ቁጥር አስገብተው "Verify" እና "Allow" ይላሉ። ይህ ማለት "ባንኩ የፋይዳ መረጃዬን እንዲያይ ፈቅጃለሁ" ማለት ነው።
✅3️⃣. መጨረሻ
⏺ "Accept and Update" የሚለውን ሲጫኑ መረጃው ወደ ባንኩ ይላካል።
⏺ "Update complete. Pending Approval" የሚል መልእክት ካዩ ሥራዎን በትክክል ጨርሰዋል ማለት ነው። ባንኩ መረጃውን አይቶ በሲስተሙ ያጸድቀዋል።
✅ 3. ለምን ይህን ማድረግ አስፈለገ?
⏺ የመንግሥት ትዕዛዝ ስለሆነ😊
⏺ ባንክ ቤት ላለመሄድ፦ ይህ አማራጭ ባንክ ቤት ሄደው ሰልፍ ሳይይዙ ባሉበት ቦታ እንዲጨርሱ ይረዳዎታል።
⏺ የአካውንት ደህንነት፦ የባንክ ሒሳብዎ ከእርስዎ የጣት አሻራ እና የፊት ገጽታ መረጃ (Biometrics) ጋር ስለሚገናኝ ለደህንነትዎ እጅግ አስፈላጊ ነው።
⚠️ ወሳኝ ጥንቃቄ!
ይህን ሂደት በሚያደርጉበት ጊዜ ወደ ስልክዎ የሚላከውን የሚስጥር ቁጥር (OTP) ለማንም ሰው በስልክም ሆነ በአካል አይስጡ። ባንኩ በስልክ ደውሎ ይህን ቁጥር አይጠይቅዎትም።
©MCT
🦋#Share🦋

cbefayda.cbe.com.et
CBE - National ID
Register customers with National ID
❤25👍7
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁20❤5
Ethio ቴክ'ˢ
የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን (ECA) ከዚህ ቀደም "ፈቃድ ሰጥቻለሁ" የሚሉ ወሬዎችን ያስተባበለ ቢሆንም፣ ከSpaceX ጋር የሚደረጉ ውይይቶች ወደፊት ሊኖሩ እንደሚችሉ ይጠበቃል።
ከዚ ቀደም ስለ Starlink የተሰራ program https://t.me/ethio_techs/89314
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🤷♂1
Ethio ቴክ'ˢ
I hope this gonna be my last video about STARLINK 🛰
🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDjYc4do/
🤖 @ethio_Techs 🤖
🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDjYc4do/
🤖 @ethio_Techs 🤖
❤7
ብዙዎቻችን ቢትኮይን ወይም ሌሎች ክሪፕቶዎችን በስልክ አፕሊኬሽን (Wallet) ላይ እናስቀምጣለን። ነገር ግን ይህ ለጠለፋ (Hacking) ሊያጋልጥ እንደሚችል የታወቀ ነገር ነው ምክንያቱም
ስልካችን ወይም ኮምፒውተራችን ሁሌም ከኢንተርኔት ጋር ስለሚገናኝ ሀከሮች ወይም ቫይረሶች በቀላሉ ገንዘባችንን ሊሰርቁን ይችላሉ።
💡 መፍትሄውስ?
ዓለማችን ላይ ካሉ እጅግ አስተማማኝ የክሪፕቶ ማስቀመጫ መንገዶች አንዱ Trezor Wallet ነው።
✅ Offline ነው:
ገንዘብዎን (Private Key) ከኢንተርኔት ውጭ ቆልፎ ስለሚያስቀምጥ "Cold Wallet" ይባላል።
✅ ሙሉ ቁጥጥር:
መሣሪያውን በእጅዎ ይዘው ቁልፉን ካልነኩት (Click ካላደረጉት) በስተቀር ሀከሮች ከርቀት ምንም ማድረግ አይችሉም።
✅ ቢጠፋስ?:
መሣሪያው ቢጠፋ ወይም ቢሰበር፣ በምስጢር ቃላት (Seed Phrase) ገንዘብዎን መልሰው ማግኘት ይችላሉ።

🔥15❤6🤷♂1