Ethio ቴክ'ˢ
እኔ በግሌ እስማማለሁ👏👏👏 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ምን ያህሉ ችሎታ አለኝ ብላችሁ ታስባላችሁ?
👍6
1. በመጀመርያ ስልካቹን Power Off ማድረግ
2. በመቀጠል ስልካቹን Recovery Mode ውስጥ ታስገባላቹ ይሄንን ለማድረግ Power Button + Volume+ እኩል በመጫን ልክ የ ስልካቹ Model Logo ሲመጣ በመልቀቅ ወደ Recovery Mode መግባት ትችላላቹ። በዚ መልኩ ወደ Recovery Mode ካልገባላቹ ስልካቹን ከ Laptop or desktop ጋር በ Cable አገናኙ እና ከላይ ያለውን መንገድ ድጋሜ ሞክሩት።
3. ወደ Recovery Mode ከገባቹ በኋላ Volume- Button በመጠቀም ወደታች ወርዳቹ " Wipe Cache Partition" የሚለውን option ጋር ስትደርሱ አንድ ግዜ power Button ትጫናላቹ Confirmation ይጠቃቿል Yes የሚለውን መርጣቹ ሲጨርስ Reboot system Now የሚለውን ነክታቹ ስልኩ እንዲከፍት ማድረግ ትችላላቹ።
1. Background ላይ ከ እኛ እውቅና ውጪ የሚሰሩ Application መኖር
2. የ ስልኩ Battery መድከም
3. ለረጅም ሰአት የ Mobile Data , WIFI , Mobile Hotspot , GPS , Bluetooth መጠቀም
3. ከስልኩ ጋር ተመጣጣኝ ያልሆነ ወይንም በጥራት የወረደ Charger መጠቀም
4. ከፍተኛ የሆነ ሙቀት (ከ አየር ንብረትም ለሆን ይችላል ወይንም እኛ ከምናስቀምጥበት ቦታ)
5. ስልኩ ያለ ምንም ስራ Screen On ሆኖ ሲቆይ ሌሎችም ነገሮች የ Battery Drain ሊያስከትል ይችላል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26🔥3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥2👏1
❓ ጥያቄ፦ 1
አንድ ሀከር የእርስዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፓስወርድ ለማግኘት ፈልጎ፣ ልክ የፌስቡክ መግቢያ ገጽ የሚመስል "ፎርጅድ" ድረ-ገጽ ሰርቶ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ሊዘጋ ስለሆነ እዚህ ገብተህ ፓስወርድህን ቀይር" ብሎ ሊልክልህ ይችላል። ይህ አይነቱ የማታለያ ዘዴ በቴክኖሎጂው ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs👩💻
አንድ ሀከር የእርስዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፓስወርድ ለማግኘት ፈልጎ፣ ልክ የፌስቡክ መግቢያ ገጽ የሚመስል "ፎርጅድ" ድረ-ገጽ ሰርቶ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ሊዘጋ ስለሆነ እዚህ ገብተህ ፓስወርድህን ቀይር" ብሎ ሊልክልህ ይችላል። ይህ አይነቱ የማታለያ ዘዴ በቴክኖሎጂው ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
❓ ጥያቄ፦ 2
የአንድሮይድ ስልኮች፣ የቴስላ መኪናዎች፣ በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ሰርቨሮች እና በጠፈር ላይ ያለችው ማርስ ላይ የሚንቀሳቀሰው ሮቨር ማርስ ሮቨር ሁሉ የሚጠቀሙት Common የሆነ መሠረታዊ የሶፍትዌር ኮር ክፍል ምንድነው?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የአንድሮይድ ስልኮች፣ የቴስላ መኪናዎች፣ በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ሰርቨሮች እና በጠፈር ላይ ያለችው ማርስ ላይ የሚንቀሳቀሰው ሮቨር ማርስ ሮቨር ሁሉ የሚጠቀሙት Common የሆነ መሠረታዊ የሶፍትዌር ኮር ክፍል ምንድነው?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤8
❓ ጥያቄ፦ 3
የቴሌቪዥን ስርጭቶችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በስፋት ለማሰራጨት የሚያገለግሉ ሳተላይቶች "Geostationary Orbit" በሚባለው ምህዋር ላይ ይቀመጣሉ። እነዚህ ሳተላይቶች ከምድር በላይ በግምት 36,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚቀመጡት ለምንድነው?

🔥4❤2
❓ ጥያቄ፦ 4
የአንድ ስልክ ወይም ኮምፒውተር Internal Storage "እየሞላ" Full እየሆነ በመጣ ቁጥር ስልኩ ወይም ኮምፒውተሩ Slow የመሆን እና የመጨናነቅ ምልክት ያሳያል። ለዚህ ምክንያቱ ምንድነው?

👍9
❓ ጥያቄ፦ 5
ኮምፒውተሮች እና ስማርት ስልኮች ውስጥ Cache ሚሞሪ የሚባለው ክፍል ዋና ጥቅሙ ምንድነው? እና ለምንስ ከRAM በላይ ለፕሮሰሰሩ (CPU) እጅግ በጣም ቅርብ ሆኖ ይሰራል?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ኮምፒውተሮች እና ስማርት ስልኮች ውስጥ Cache ሚሞሪ የሚባለው ክፍል ዋና ጥቅሙ ምንድነው? እና ለምንስ ከRAM በላይ ለፕሮሰሰሩ (CPU) እጅግ በጣም ቅርብ ሆኖ ይሰራል?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍8
❤7
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 1 አንድ ሀከር የእርስዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፓስወርድ ለማግኘት ፈልጎ፣ ልክ የፌስቡክ መግቢያ ገጽ የሚመስል "ፎርጅድ" ድረ-ገጽ ሰርቶ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ሊዘጋ ስለሆነ እዚህ ገብተህ ፓስወርድህን ቀይር" ብሎ ሊልክልህ ይችላል። ይህ አይነቱ የማታለያ ዘዴ በቴክኖሎጂው ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs…
የጥያቄ 1 መልስ
Phishing
ብዙ ሰው ሀኪንግ ሲባል በኮምፒውተር ኮዲንግ ተጠቅሞ ሲስተሙን ሰብሮ መግባት ብቻ ይመስለዋል። ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት 90% የሚሆነው ሀኪንግ የሚከናወነው ሰዎችን በማታለል (Social Engineering) ነው።
ሀከሩ የሚልክልህ ሊንክ ላይ ስትጫን የሚመጣልህ ገጽ ልክ እውነተኛው ፌስቡክ ይመስላል። አንተ ፓስወርድህን ስታስገባ መረጃው የሚሄደው ወደ ፌስቡክ ሳይሆን በቀጥታ ወደ ሀከሩ ዳታቤዝ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Phishing
ብዙ ሰው ሀኪንግ ሲባል በኮምፒውተር ኮዲንግ ተጠቅሞ ሲስተሙን ሰብሮ መግባት ብቻ ይመስለዋል። ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት 90% የሚሆነው ሀኪንግ የሚከናወነው ሰዎችን በማታለል (Social Engineering) ነው።
ሀከሩ የሚልክልህ ሊንክ ላይ ስትጫን የሚመጣልህ ገጽ ልክ እውነተኛው ፌስቡክ ይመስላል። አንተ ፓስወርድህን ስታስገባ መረጃው የሚሄደው ወደ ፌስቡክ ሳይሆን በቀጥታ ወደ ሀከሩ ዳታቤዝ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍7
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 2 የአንድሮይድ ስልኮች፣ የቴስላ መኪናዎች፣ በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ሰርቨሮች እና በጠፈር ላይ ያለችው ማርስ ላይ የሚንቀሳቀሰው ሮቨር ማርስ ሮቨር ሁሉ የሚጠቀሙት Common የሆነ መሠረታዊ የሶፍትዌር ኮር ክፍል ምንድነው? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የጥያቄ 2 መልስ
Linux Kernel
ሊኑክስ (Linux) እጅግ በጣም አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በማንኛውም ሁኔታ ላይ እንዲሰራ ተደርጎ ኢዲት ሊደረግ የሚችል በመሆኑ ከትንሽ ስማርት ሰዓት ጀምሮ እስከ ግዙፍ ሱፐር ኮምፒውተሮች ድረስ ጥቅም ላይ ይውላል። አንድሮይድ ራሱ የተገነባው በሊኑክስ ከርነል ላይ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Linux Kernel
ሊኑክስ (Linux) እጅግ በጣም አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በማንኛውም ሁኔታ ላይ እንዲሰራ ተደርጎ ኢዲት ሊደረግ የሚችል በመሆኑ ከትንሽ ስማርት ሰዓት ጀምሮ እስከ ግዙፍ ሱፐር ኮምፒውተሮች ድረስ ጥቅም ላይ ይውላል። አንድሮይድ ራሱ የተገነባው በሊኑክስ ከርነል ላይ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍5
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 3 የቴሌቪዥን ስርጭቶችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በስፋት ለማሰራጨት የሚያገለግሉ ሳተላይቶች "Geostationary Orbit" በሚባለው ምህዋር ላይ ይቀመጣሉ። እነዚህ ሳተላይቶች ከምድር በላይ በግምት 36,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚቀመጡት ለምንድነው? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የጥያቄ 3 መልስ
በ 36,000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለ ሳተላይት ምድርን አንድ ጊዜ ለመዞር የሚፈጅበት ጊዜ በትክክል 24 ሰዓት ነው። ምድርም በራሷ ዛቢያ ላይ ለመዞር የሚፈጅባት 24 ሰዓት ስለሆነ ሳተላይቱና ምድር በተመሳሳይ ፍጥነት ይጓዛሉ። በዚህም ምክንያት ሳተላይቱ ከመሬት ለሚመለከተው ሰው ልክ እንደተተከለ (Stationary ሆኖ) ይታያል።
ይህም ከቋሚ ቦታ ሆኖ ወደ ሳታላይቱ 24 ሰዓት መረጃ ለመላክ እና ለመቀበል ያስችላል
ለዚህ ነው የዲሽ ሰሃናችንን አንድ ጊዜ ወደ ሳተላይቱ ካዞርን በኋላ ማንቀሳቀስ የማይጠበቅብን።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
በ 36,000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለ ሳተላይት ምድርን አንድ ጊዜ ለመዞር የሚፈጅበት ጊዜ በትክክል 24 ሰዓት ነው። ምድርም በራሷ ዛቢያ ላይ ለመዞር የሚፈጅባት 24 ሰዓት ስለሆነ ሳተላይቱና ምድር በተመሳሳይ ፍጥነት ይጓዛሉ። በዚህም ምክንያት ሳተላይቱ ከመሬት ለሚመለከተው ሰው ልክ እንደተተከለ (Stationary ሆኖ) ይታያል።
ይህም ከቋሚ ቦታ ሆኖ ወደ ሳታላይቱ 24 ሰዓት መረጃ ለመላክ እና ለመቀበል ያስችላል
ለዚህ ነው የዲሽ ሰሃናችንን አንድ ጊዜ ወደ ሳተላይቱ ካዞርን በኋላ ማንቀሳቀስ የማይጠበቅብን።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍6
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 4 የአንድ ስልክ ወይም ኮምፒውተር Internal Storage "እየሞላ" Full እየሆነ በመጣ ቁጥር ስልኩ ወይም ኮምፒውተሩ Slow የመሆን እና የመጨናነቅ ምልክት ያሳያል። ለዚህ ምክንያቱ ምንድነው? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የጥያቄ 4 መልስ
ዘመናዊ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች Virtual Memory ወይም Swap Space የተባለ ቴክኒክ ይጠቀማሉ። RAM ሲሞላ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለጊዜው የማያስፈልጉ ዳታዎችን ወደ Storage ይልካቸዋል። storage ሙሉ በሙሉ ከሞላ ግን ሲስተሙ ይህንን ቴክኒክ የሚተገበርበትን ቦታ ስለሚያጣ ይጨናነቃል በዚህም ምክንያት ስልኩ ወይም ኮምፑዩተሩ ይቆራረጣል (Lag ያደርጋል)።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ዘመናዊ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች Virtual Memory ወይም Swap Space የተባለ ቴክኒክ ይጠቀማሉ። RAM ሲሞላ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ለጊዜው የማያስፈልጉ ዳታዎችን ወደ Storage ይልካቸዋል። storage ሙሉ በሙሉ ከሞላ ግን ሲስተሙ ይህንን ቴክኒክ የሚተገበርበትን ቦታ ስለሚያጣ ይጨናነቃል በዚህም ምክንያት ስልኩ ወይም ኮምፑዩተሩ ይቆራረጣል (Lag ያደርጋል)።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤10
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 5 ኮምፒውተሮች እና ስማርት ስልኮች ውስጥ Cache ሚሞሪ የሚባለው ክፍል ዋና ጥቅሙ ምንድነው? እና ለምንስ ከRAM በላይ ለፕሮሰሰሩ (CPU) እጅግ በጣም ቅርብ ሆኖ ይሰራል? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የጥያቄ 5 መልስ
RAM እና በ CPU መካከል ያለውን የፍጥነት ልዩነት ለመሙላትና ተደጋጋሚ መረጃዎችን በከፍተኛ ፍጥነት ለ CPU ለማቅረብ ይጠቅማል
CPU በጣም ፈጣን ሲሆን RAM ደግሞ ከእሱ ጋር ሲነጻጸር ቀርፋፋ ነው። በመካከላቸው Cache ከሌለ CPU መረጃ ከ RAM እስኪመጣለት ድረስ ዝም ብሎ ይጠብቃል (ይህ Idle time ይባላል)። Cache Memory ግን በጣም ፈጣን ስለሆነ ፕሮሰሰሩ ስራ እንዳይፈታ ያደርገዋል።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
RAM እና በ CPU መካከል ያለውን የፍጥነት ልዩነት ለመሙላትና ተደጋጋሚ መረጃዎችን በከፍተኛ ፍጥነት ለ CPU ለማቅረብ ይጠቅማል
CPU በጣም ፈጣን ሲሆን RAM ደግሞ ከእሱ ጋር ሲነጻጸር ቀርፋፋ ነው። በመካከላቸው Cache ከሌለ CPU መረጃ ከ RAM እስኪመጣለት ድረስ ዝም ብሎ ይጠብቃል (ይህ Idle time ይባላል)። Cache Memory ግን በጣም ፈጣን ስለሆነ ፕሮሰሰሩ ስራ እንዳይፈታ ያደርገዋል።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤12
Spacetop G1
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚታይ ስክሪን የሌለው ላፕቶፕ ይፋ ሆነ
ላፕቶፑ ከታች የምታዩት ኪቦርድ ብቻ ሲሆን፣ ከእሱ ጋር የተያያዘ ቀለል ያለ የ AR (Augmented Reality) መነጽር አለው። መነጽሩን ስታደርጉት በዓይናችሁ ፊት እስከ 100 ኢንች የሚደርስ ግዙፍ "ቨርቹዋል ስክሪን" በአየር ላይ ተንሳፍፎ ይታያል!
ምን ልዩ ያደርገዋል?
✅ ግላዊነት (Privacy)፦ ካፌ ወይም ሰው የበዛበት ቦታ ውስጥ ስትሰሩ ከጎናችሁ ያለ ሰው ምን እንደምትሰሩ በፍጹም ማየት አይችልም ስክሪኑ የሚታየው ለመነጽሩ ባለቤት ብቻ ነው!
✅ ግዙፍ ስክሪን፦ በትንሽ ላፕቶፕ ላይ የትልቅ ሲኒማ ስክሪን የሚያክል የስራ ቦታ በአየር ላይ ይዘረጋላችኋል።
✅ ነፃነት፦ የትም ቦታ ሆናችሁ ቀና ብላችሁ በምቾት እንድትሰሩ ያደርጋል።

1❤28🔥8🤔2
🌟 ሰላም እንዴት አደራችሁ የቻናላችን ተከታታዮች!
የፈረንጆች 2025 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ AI ዓለማችንን ሲያናውጥ ከርሟል።
ታዲያ 2026 ለሰው ልጅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የቴክኖሎጂው ጉዞ ወዴት እያመራ ነው? በዛሬው ውይይታችን የእናንተን ግምት እና ምኞት መስማት እንፈልጋለን።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የፈረንጆች 2025 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ AI ዓለማችንን ሲያናውጥ ከርሟል።
ታዲያ 2026 ለሰው ልጅ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የቴክኖሎጂው ጉዞ ወዴት እያመራ ነው? በዛሬው ውይይታችን የእናንተን ግምት እና ምኞት መስማት እንፈልጋለን።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤14👏3
Ethio ቴክ'ˢ
የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል ግምቶች እየተሰጡ ነው 💯 የተረጋገጠ መረጃ ባይሆንም ካለበት ጫና አንፃር ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል መገመት ቀላል ነው ፓኬጅ ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ መፍጠኑ የተሻለ ይመስለኛል 👈 #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs…
ከ ተወሰነ ቀናት በፊት እንደነገርናችሁ unlimited ኢንተርኔት ዋጋ ጭማሪ ሊኖር ስለሚችል ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ ቀድማችሁ እንድትሸምቱ ተናግረን ነበር
ዋጋ ጭማሪው እውነት የሚሆን ይመስላል ዛሬ ከቴሌብር ላይ የ unlimited አማራጭች ወርደዋል
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ዋጋ ጭማሪው እውነት የሚሆን ይመስላል ዛሬ ከቴሌብር ላይ የ unlimited አማራጭች ወርደዋል
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😭16👎1
A Lot Happened In 2025 🍻
ከ AI እስከ Quantum Computers፣ ከ Space Rockets እስከ Mars ድረስ 2025 የሰው ልጅ ምን ያህል አቅም እንዳለው ያየንበት አመት ነበር
Enjoy My 2025 Tech In Nutshell Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMDY7oaFa/
🤖@Ethio_Techs 🤖
ከ AI እስከ Quantum Computers፣ ከ Space Rockets እስከ Mars ድረስ 2025 የሰው ልጅ ምን ያህል አቅም እንዳለው ያየንበት አመት ነበር
Can't wait for the 2026Enjoy My 2025 Tech In Nutshell Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMDY7oaFa/
🤖@Ethio_Techs 🤖
👏5❤3
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄዎችን ጨርሰናል የጥያቄያዎችን ምላሾች ይዘን እመለሰለን ⏳ #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ትናት የጠዬቅነውን ጥያቄ በትክክል የመለሳችሁ
👇
@fman23 50 birr
@Kassahun_Ayalew x 2 100 birr
@Amanukua ግማሽ ነጥብ 25 birr
ሽልማታችሁን በካርድ ወይም ፓኬጅ መልክ ከኔ መጥታችሁ መውሰድ ትችላላችሁ
@zol1234

❤7👏3😁2🙈1