የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጀ።
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ በግብርናው አለም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአቅርቦት ሰንሰለትን ለማስፋት፣ ለእርሻ እና ለእርባታ የሚሆን የግብአት ተደራሽነትን ለማስጠበቅ፣ ለሜካናይዜሽን እና ለምቹ ግብይት የሚጠቅም የዲጂታል መፍትሄ አለን ለሚሉ የፈጠራ ባለቤቶች ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጅቷል።
በዚህ የፈጠራ ውድድር የዲጂታል መፍትሄ አለን የሚሉ ሀሳብ አፍላቂዎች መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን የወጣቶች እና የሴቶች ተሳትፎ ይበረታታል።
ዛሬውኑ የግብአት ተደራሽነትን የሚያልቁ የዲጂታል መፍትሄዎችን እና አሰራሮችን በማዘጋጀት፣ በ https://innovations.ati.gov.et/ ላይ በመመዝገብ ለላቀ የዲጂታል መር ግብርና ግብአት በመሆን አሸናፊ ይሁኑ!
⚠️ ፈጥነው ይመዝገቡ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን የቀረው
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

❤6🔥3
አይ መንግስት
እኔ እኮ ብሄራዊ ሎተሪ ቁማር ከለከልኩ ሲል ለወጣቱ አስቦ መስሎኝ ነበር። ለካ አገር በቀል ጌሞች ሰርተው monopolize ለማድረግ አስበው ነው።
መንግስት እንዳለው ከእኔ ውጪ ህዝብን መብላት በህግ ያስቀጣል።

😁75💯7❤1👍1
በኢትዮጵያ ውስጥ የፋይናንስ ተደራሽነትን የሚያሰፉ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች (Fintech Solutions) ላይ እየሰሩ ነው ወይንም የመፍትሔ ሀሳብ አለዎት?
እንግዲያውስ ይህ ዕድል እንዳያመልጥዎ!
የኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት (EDI) ከ UNCDF ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የ Finwise Acceleration Program 2025 ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
🔍 ፕሮግራሙ ማንን ያካትታል?
• Early-stage ላይ ያሉ ፊንቴክ ስታርታፖች።
• በተለይም ለተገለሉ እና የፋይናንስ አገልግሎት ለማያገኙ ማህበረሰቦች መፍትሄ የሚያቀርቡ።
⏳ ቀሪ ቀናት፡ 5 ቀናት ብቻ!
የምዝገባው ማብቂያ ቀን ታህሳስ 22፣ 2018 (December 31, 2025) መሆኑን አውቃችሁ በፍጥነት ተመዝገቡ።
🔗 እንዴት ይመዘገባሉ?
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ማመልከት ይችላሉ፡
👉 ለመመዝገብ እዚህ ይጫኑ
ወይም በምስሉ ላይ ያለውን QR Code ስካን በማድረግ መመዝገብ ይቻላል።

❤11
የ ELON MUSK ሀብት ወደ 750 ቢሊዮን ዶላር አድጓል። አሁን ላይ ከብዙ ሀገራት የበለጠ ሀብት ያለው ግለሰብ ያደርገዋል። የሱ ብቻ ሀብት ከእኛ GDP አራት እና ከዛ በላይ እጥፍ ነው። የአንድ ግለሰብ ሀብት ከአንድ ሀገር ኢኮኖሚ በላይ ሆኗል። ይህ እድገት ነው ወይስ ትልቅ አደጋ?
Tesla ⚡️ | SpaceX 🚀 | xAI 🤖 | Neuralink 🧠 | The Boring Company 🛠 | X 📱
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDFWgQVo/
🤖@Ethio_Techs 🤖

🤷♂11🔥6❤2😭2
የዋጋ ማሻሻያ እንዲያደርግ ከፍተኛ ግፊት ሲደረግበት የቆየው ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ የታሪፍ ለውጥ ሊያደርግ እንደሚችል ግምቶች እየተሰጡ ነው
💯 የተረጋገጠ መረጃ ባይሆንም ካለበት ጫና አንፃር ዋጋ ሊጨምር እንደሚችል መገመት ቀላል ነው
ፓኬጅ ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ መፍጠኑ የተሻለ ይመስለኛል👈
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ፓኬጅ ለመግዛት ያሰባችሁ ካላችሁ መፍጠኑ የተሻለ ይመስለኛል
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁23❤7😡3
በ HTTP Injector እና በተለያዩ VPN መተግበሪያዎች አማካኝነት "ነፃ ኢንተርኔት" ተብሎ የሚታወቀው አሰራር በቴክኒክ እይታ ሲታይ ይህንን ይመስላል
1. እንዴት ይሰራል?
እነዚህ መተግበሪያዎች (እንደ HTTP Injector ያሉ) "Tunneling" የሚባል ቴክኒክ ይጠቀማሉ።
👉Payload Manipulation: የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ለተወሰኑ ድረ-ገጾች (ለምሳሌ ለትምህርት ወይም ለሶሻል ሚዲያ ጥቅል) ነፃ ወይም ቅናሽ አገልግሎት ሊሰጡ ይችላሉ። እነዚህ መተግበሪያዎች የኢንተርኔት ጥያቄውን (HTTP Header) በማጭበርበር ተራውን የኢንተርኔት ፍሰት በቴሌኮም አቅራቢው ድርጅት ነፃ እንደተፈቀደው ድረ-ገጽ አስመስለው ያቀርባሉ።
👉Bug/Host Hunting: በኦፕሬተሩ ሲስተም ውስጥ ያሉ ክፍተቶችን (Hosts/Bugs) በመፈለግ መረጃን በነፃ ማስተላለፊያ መስመር ውስጥ እንዲያልፍ ያደርጋሉ።
👉VPN/SSH Servers: መተግበሪያው የእርስዎን መረጃ ደብቆ ወደ ሌላ ሀገር ሰርቨር በመውሰድ በዚያ በኩል ኢንተርኔት እንዲያገኙ ያደርጋል።
2. ይህ አሰራር "ነፃ" ነው ወይስ "ስርቆት"?
ነገሮችን ከሁለቱም አቅጣጫ እንመልከት፦
👉ከኦፕሬተሩ አኳያ: ይህ አሰራር ኦፕሬተሩ ሊያገኝ የሚገባውን ገቢ የሚያጣበት እና ያልተፈቀደ ህገ ወጥ የሲስተም ጥሰት ነው።
👉ከተጠቃሚው አኳያ: የኢንተርኔት ዋጋ ውድ በሆነባቸው አካባቢዎች እንደ አማራጭ ቢታይም በህጋዊ መንገድ የተፈቀደ አገልግሎት አይደለም እንደ ethio ቴክ’s እንድትጠቀሙ በፍፁም አናበረታታም።
3. ሊታወቁ የሚገቡ አደጋዎች
ብዙ ሰው በነፃ መገኘቱን ብቻ ትኩረት ቢሰጥም የሚከተሉት አደጋዎች አሉ
👉የዳታ ደህንነት (Data Privacy) በነፃ VPN እና Injector ውስጥ የሚያልፈው የእርስዎ መረጃ (የባንክ ሚስጥር፣ ፓስወርድ፣ ፎቶ) በሰርቨሩ ባለቤቶች ሊሰረቅ ወይም ሊታይ ይችላል።
"አገልግሎቱ ነፃ ከሆነ ምርቱ እርስዎ ነዎት"
የሚለውን የቴክኖሎጂ መመሪያ ሁሌም ክፍያ የሌለውን ነገር ለመጠቀም ስታስቡ ከግምት ውስጥ ያስገቡ ።
👉የስልክ ብቃት: እነዚህ መተግበሪያዎች ከበስተጀርባ ከፍተኛ ባትሪ እና ፕሮሰሰር ስለሚጠቀሙ የስልክዎን ዕድሜ ያሳጥራሉ።
👉ቀጣይነት: ኦፕሬተሮች እነዚህን ክፍተቶች (Bugs) በየጊዜው ስለሚዘጉ አገልግሎቱ አስተማማኝ አይደለም በማንኛውም ሰዓት ሊቋረጥ ይችላል።
💡 የethio ቴክ‘s ምክር
እንደ ቴክኖሎጂ አፍቃሪ እነዚህን መተግበሪያዎች እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ መሞከሩ ጥሩ ቢሆንም ከሃገሪቱ የኢንተርኔት ህግ አንፃር ካየነው በጣም ትልቅ ወንጀል ነው ከዚህ በተጨማሪም ለግል ደህንነትዎ እና ስራዎችዎ ኦፊሴላዊ የኢንተርኔት ጥቅሎችን መጠቀም ብልህነት ነው በተለይ የባንክ መተግበሪያዎችን በእነዚህ VPN-ዎች መጠቀም እጅግ አደገኛ ነው።

❤34😁12👏4👍2😴1
📢 ውድ የ ethio_techs ቤተሰቦች!
ቻናላችንን ይበልጥ ጠቃሚ እና ለእናንተ ፍላጎት የቀረበ ለማድረግ በየጊዜው ጥረት እያደረግን ነው። ይሁን እንጂ የእናንተ ሀሳብ እና ፍላጎት ለቻናላችን ላይ ለምናቀርበው መረጃ ወሳኝ ነው!
እስካሁን በ ethio_techs ያልተዳሰሱ ወይም በሰፊው ሽፋን እንዲሰጥባቸው የምትሏቸውን የቴክኖሎጂ ርዕሶች (Topics) አሳውቁን።
ማንኛውም እናንተ ማወቅ የምትፈልጉት አዲስ ነገር ካለ በአስተያየት መስጫው ላይ ጻፉልን። የምትመርጧቸውን ርዕሶች በሰፊው እና በጥልቀት ይዘንላችሁ እንቀርባለን!
ሀሳባችሁን እዚህ ያጋሩን 👇

❤23
Ethio ቴክ'ˢ
እኔ በግሌ እስማማለሁ👏👏👏 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ምን ያህሉ ችሎታ አለኝ ብላችሁ ታስባላችሁ?
👍6
1. በመጀመርያ ስልካቹን Power Off ማድረግ
2. በመቀጠል ስልካቹን Recovery Mode ውስጥ ታስገባላቹ ይሄንን ለማድረግ Power Button + Volume+ እኩል በመጫን ልክ የ ስልካቹ Model Logo ሲመጣ በመልቀቅ ወደ Recovery Mode መግባት ትችላላቹ። በዚ መልኩ ወደ Recovery Mode ካልገባላቹ ስልካቹን ከ Laptop or desktop ጋር በ Cable አገናኙ እና ከላይ ያለውን መንገድ ድጋሜ ሞክሩት።
3. ወደ Recovery Mode ከገባቹ በኋላ Volume- Button በመጠቀም ወደታች ወርዳቹ " Wipe Cache Partition" የሚለውን option ጋር ስትደርሱ አንድ ግዜ power Button ትጫናላቹ Confirmation ይጠቃቿል Yes የሚለውን መርጣቹ ሲጨርስ Reboot system Now የሚለውን ነክታቹ ስልኩ እንዲከፍት ማድረግ ትችላላቹ።
1. Background ላይ ከ እኛ እውቅና ውጪ የሚሰሩ Application መኖር
2. የ ስልኩ Battery መድከም
3. ለረጅም ሰአት የ Mobile Data , WIFI , Mobile Hotspot , GPS , Bluetooth መጠቀም
3. ከስልኩ ጋር ተመጣጣኝ ያልሆነ ወይንም በጥራት የወረደ Charger መጠቀም
4. ከፍተኛ የሆነ ሙቀት (ከ አየር ንብረትም ለሆን ይችላል ወይንም እኛ ከምናስቀምጥበት ቦታ)
5. ስልኩ ያለ ምንም ስራ Screen On ሆኖ ሲቆይ ሌሎችም ነገሮች የ Battery Drain ሊያስከትል ይችላል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤26🔥3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥2👏1
❓ ጥያቄ፦ 1
አንድ ሀከር የእርስዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፓስወርድ ለማግኘት ፈልጎ፣ ልክ የፌስቡክ መግቢያ ገጽ የሚመስል "ፎርጅድ" ድረ-ገጽ ሰርቶ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ሊዘጋ ስለሆነ እዚህ ገብተህ ፓስወርድህን ቀይር" ብሎ ሊልክልህ ይችላል። ይህ አይነቱ የማታለያ ዘዴ በቴክኖሎጂው ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs👩💻
አንድ ሀከር የእርስዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፓስወርድ ለማግኘት ፈልጎ፣ ልክ የፌስቡክ መግቢያ ገጽ የሚመስል "ፎርጅድ" ድረ-ገጽ ሰርቶ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ሊዘጋ ስለሆነ እዚህ ገብተህ ፓስወርድህን ቀይር" ብሎ ሊልክልህ ይችላል። ይህ አይነቱ የማታለያ ዘዴ በቴክኖሎጂው ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12
❓ ጥያቄ፦ 2
የአንድሮይድ ስልኮች፣ የቴስላ መኪናዎች፣ በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ሰርቨሮች እና በጠፈር ላይ ያለችው ማርስ ላይ የሚንቀሳቀሰው ሮቨር ማርስ ሮቨር ሁሉ የሚጠቀሙት Common የሆነ መሠረታዊ የሶፍትዌር ኮር ክፍል ምንድነው?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የአንድሮይድ ስልኮች፣ የቴስላ መኪናዎች፣ በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ሰርቨሮች እና በጠፈር ላይ ያለችው ማርስ ላይ የሚንቀሳቀሰው ሮቨር ማርስ ሮቨር ሁሉ የሚጠቀሙት Common የሆነ መሠረታዊ የሶፍትዌር ኮር ክፍል ምንድነው?
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤8
❓ ጥያቄ፦ 3
የቴሌቪዥን ስርጭቶችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በስፋት ለማሰራጨት የሚያገለግሉ ሳተላይቶች "Geostationary Orbit" በሚባለው ምህዋር ላይ ይቀመጣሉ። እነዚህ ሳተላይቶች ከምድር በላይ በግምት 36,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚቀመጡት ለምንድነው?

🔥4❤2
❓ ጥያቄ፦ 4
የአንድ ስልክ ወይም ኮምፒውተር Internal Storage "እየሞላ" Full እየሆነ በመጣ ቁጥር ስልኩ ወይም ኮምፒውተሩ Slow የመሆን እና የመጨናነቅ ምልክት ያሳያል። ለዚህ ምክንያቱ ምንድነው?

👍9
❓ ጥያቄ፦ 5
ኮምፒውተሮች እና ስማርት ስልኮች ውስጥ Cache ሚሞሪ የሚባለው ክፍል ዋና ጥቅሙ ምንድነው? እና ለምንስ ከRAM በላይ ለፕሮሰሰሩ (CPU) እጅግ በጣም ቅርብ ሆኖ ይሰራል?

👍8
❤7
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 1 አንድ ሀከር የእርስዎን የፌስቡክ ወይም የቴሌግራም ፓስወርድ ለማግኘት ፈልጎ፣ ልክ የፌስቡክ መግቢያ ገጽ የሚመስል "ፎርጅድ" ድረ-ገጽ ሰርቶ በውስጥ መስመር "አካውንትህ ሊዘጋ ስለሆነ እዚህ ገብተህ ፓስወርድህን ቀይር" ብሎ ሊልክልህ ይችላል። ይህ አይነቱ የማታለያ ዘዴ በቴክኖሎጂው ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs…
የጥያቄ 1 መልስ
Phishing
ብዙ ሰው ሀኪንግ ሲባል በኮምፒውተር ኮዲንግ ተጠቅሞ ሲስተሙን ሰብሮ መግባት ብቻ ይመስለዋል። ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት 90% የሚሆነው ሀኪንግ የሚከናወነው ሰዎችን በማታለል (Social Engineering) ነው።
ሀከሩ የሚልክልህ ሊንክ ላይ ስትጫን የሚመጣልህ ገጽ ልክ እውነተኛው ፌስቡክ ይመስላል። አንተ ፓስወርድህን ስታስገባ መረጃው የሚሄደው ወደ ፌስቡክ ሳይሆን በቀጥታ ወደ ሀከሩ ዳታቤዝ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Phishing
ብዙ ሰው ሀኪንግ ሲባል በኮምፒውተር ኮዲንግ ተጠቅሞ ሲስተሙን ሰብሮ መግባት ብቻ ይመስለዋል። ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት 90% የሚሆነው ሀኪንግ የሚከናወነው ሰዎችን በማታለል (Social Engineering) ነው።
ሀከሩ የሚልክልህ ሊንክ ላይ ስትጫን የሚመጣልህ ገጽ ልክ እውነተኛው ፌስቡክ ይመስላል። አንተ ፓስወርድህን ስታስገባ መረጃው የሚሄደው ወደ ፌስቡክ ሳይሆን በቀጥታ ወደ ሀከሩ ዳታቤዝ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍7
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 2 የአንድሮይድ ስልኮች፣ የቴስላ መኪናዎች፣ በዓለም ላይ ያሉ ግዙፍ የኢንተርኔት ሰርቨሮች እና በጠፈር ላይ ያለችው ማርስ ላይ የሚንቀሳቀሰው ሮቨር ማርስ ሮቨር ሁሉ የሚጠቀሙት Common የሆነ መሠረታዊ የሶፍትዌር ኮር ክፍል ምንድነው? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የጥያቄ 2 መልስ
Linux Kernel
ሊኑክስ (Linux) እጅግ በጣም አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በማንኛውም ሁኔታ ላይ እንዲሰራ ተደርጎ ኢዲት ሊደረግ የሚችል በመሆኑ ከትንሽ ስማርት ሰዓት ጀምሮ እስከ ግዙፍ ሱፐር ኮምፒውተሮች ድረስ ጥቅም ላይ ይውላል። አንድሮይድ ራሱ የተገነባው በሊኑክስ ከርነል ላይ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Linux Kernel
ሊኑክስ (Linux) እጅግ በጣም አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በማንኛውም ሁኔታ ላይ እንዲሰራ ተደርጎ ኢዲት ሊደረግ የሚችል በመሆኑ ከትንሽ ስማርት ሰዓት ጀምሮ እስከ ግዙፍ ሱፐር ኮምፒውተሮች ድረስ ጥቅም ላይ ይውላል። አንድሮይድ ራሱ የተገነባው በሊኑክስ ከርነል ላይ ነው።
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍5
Ethio ቴክ'ˢ
❓ ጥያቄ፦ 3 የቴሌቪዥን ስርጭቶችን እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በስፋት ለማሰራጨት የሚያገለግሉ ሳተላይቶች "Geostationary Orbit" በሚባለው ምህዋር ላይ ይቀመጣሉ። እነዚህ ሳተላይቶች ከምድር በላይ በግምት 36,000 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚቀመጡት ለምንድነው? #Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የጥያቄ 3 መልስ
በ 36,000 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ያለ ሳተላይት ምድርን አንድ ጊዜ ለመዞር የሚፈጅበት ጊዜ በትክክል 24 ሰዓት ነው። ምድርም በራሷ ዛቢያ ላይ ለመዞር የሚፈጅባት 24 ሰዓት ስለሆነ ሳተላይቱና ምድር በተመሳሳይ ፍጥነት ይጓዛሉ። በዚህም ምክንያት ሳተላይቱ ከመሬት ለሚመለከተው ሰው ልክ እንደተተከለ (Stationary ሆኖ) ይታያል።
ይህም ከቋሚ ቦታ ሆኖ ወደ ሳታላይቱ 24 ሰዓት መረጃ ለመላክ እና ለመቀበል ያስችላል
ለዚህ ነው የዲሽ ሰሃናችንን አንድ ጊዜ ወደ ሳተላይቱ ካዞርን በኋላ ማንቀሳቀስ የማይጠበቅብን።