Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.98K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram


ሽልማት 200 birr card

5 ቱንም
በትክክል የመለሰ እኔን ኮንታክት ማድረግ ይችላል

@zol1234

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🎉2
በነገራችን ላይ የመጀመሪያ ሀከር ይህንን ፓስኮድ ያለፈ ጀግና ነው 😁


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16🔥4😁1
ባለፈው በቅርቡ በ Ethiopia የመጀመርያው የ AI Music Competition እንደሚኖር ነግሬያችሁ ነበር፤ Here is One sample እንዴት መስራት እንደምትችሉ by ZOLA 😁

ውድድሩ ስለ ሀገር ክብርፍቅር፣ ጀግንነትና ኩራት ነው መሆን ያለበት፤ Until the competition starts, practice ✌🏼

🤖 @Ethio_Techs🤖
😁124👎1
Audio
😁33👎5🤩5😱43
በፊት መንግስታት ስለ ሕዝብ ብዛት መብዛት ይሰጉ ነበር፤ አሁን ግን ብዙ አገራት የሕዝብ ቁጥር መቀነስ እየገጠማቸው ነው። እንደ ደቡብ ኮሪያ እና ፖላንድ ያሉ ትልልቅ አገራት የልደት ምጣኔያቸው በመቀነሱ መንግሥታቶቻቸው መፍትሔ እየፈለጉ ነው። ይህ ብቻ አይደለም Russia 4 ልጆች ላላቸው ሰዎች Mortgage እየሰጠች ነው

የኢትዮጵያ ሁኔታ ግን የተለየ ነው፤ የሕዝብ ቁጥሯ አሁንም እያደገ ሲሆን እስከ 2050 በዓለም ላይ ካሉት ትልልቅ የሥራ ኃይሎች አንዱ ሊኖራት ይችላል።

WATCH FULL HERE 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDLuFg5N/

🤖@Ethio_Techs 🤖
😁155
SPEED IS COMING TO ETHIOPIA 🇪🇹

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDL3defN/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
🔥18😁102😱1
በስፋት እየተሰራጨ ባለው ወሬ 16 Psyche የተባለው Asteroid ሁሉንም ሰው ቢሊየነር የሚያደርግ ወርቅ በውስጡ አለው ቢባልም፣ ሳይንቲስቶች ግን አስቴሮይዱ በአብዛኛው ከብረትና ከኒኬል የተሰራ ነው ይላሉ። NASA ወደ Psyche Satellite ልኳል ተልዕኮውም ለምርምር እንጂ ለማዕድን ቁፋሮ አይደለም።

Watch Full Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDNL3MoK/

🤖@Ethio_Techs 🤖
11👍2😁2
እንዴት ናችሁ 🙌 ትናት በለቀቅነው የህዝብ መረጃ መሰብሰቢያ መሰረት ከፍተኛ ቁጥር የሚይዘው ተከታታያችን ተማሪዎች እና ስራ የሌላቸው መሆኑን ቁጥራዊ መረጃዎች ያሳያሉ

ይህንን መሰረት በማድረግ ከቤታችሁ(ዩንቨሪሲታችሁ) ሁናችሁ ሪሞትሊ ስራ በመስራት እራሳችሁን በኢኮኖሚ የምትደጉሙበት አሰራር በቅርቡ እንጀምራለን 🙌

እስከዛው ግን በኛ በኩል የምናገኛቸውን እና ሪሞትሊ የሚሰሩ ጥሩ ገንዘብ የሚያስገኙ ስራዎችን ሼር እያደረግናችሁ እንቆያለን

እናንተን ለመረዳት ቁርጠኞች ነን የተኛውንም ጥያቄ ከመጠዬቅ ወደ ኋላ እንዳትሉ


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
61🔥10👍5
ቀን ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚሰራ እና የ $1,000 ክፍያ (Stipend) ያለው ዓለም አቀፍ ዕድል ይዘን መጥተናል።

📌 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦
Constellations Climate Fellowship (Spring 2026)

ክፍያ (Stipend)፦ $1,000 ዶላር (በፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ ላይ የሚሰጥ)

የስራ ሁኔታ፦ 100% በኢንተርኔት (Virtual)

ቆይታ፦ ከ12-14 ሳምንታት (Part-time)

ማን ሊያመለክት ይችላል? ተማሪዎች (Undergraduate/Masters/PhD) እና በቅርቡ የተመረቁ ወጣቶች።

🎯 የሥራ ዘርፎች፦
ኮሙዩኒኬሽን፣ ዳታ ሳይንስ (AI)፣ ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት፣ የአካባቢ ጥበቃ ፖሊሲ እና ሌሎችም ከ35 በላይ አማራጮች አሉት።

🔗Apply: https://www.climatecurve.org/constellations-positions

📅 የመጨረሻ ቀን፦ (ታኅሣሥ 26, 2018 ዓ.ም)


👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👌127👍1
Online ስራ ሲባል easyMoney እንዳይመስላችሁ እውነተኛ ስራዎች በደንብ ኮሚትመንት ይፈልጋሉ apply ስታደርጉ የሚያጋጥማችሁ ችግር ካለ cv ከማዬት ጀምሮ እንዴት እንደምታዘጋጁ በሗላም ስራውን ስትሰሩ ጋይድ ለማድረግ ዝግጁ ነን

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
17👏3
Ethio ቴክ'ˢ
ቀን ቃል በገባነው መሰረት ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የሚሰራ እና የ $1,000 ክፍያ (Stipend) ያለው ዓለም አቀፍ ዕድል ይዘን መጥተናል። 📌 የፕሮግራሙ ዝርዝር፦ Constellations Climate Fellowship (Spring 2026) • ክፍያ (Stipend)፦ $1,000 ዶላር (በፕሮግራሙ ማጠናቀቂያ ላይ የሚሰጥ) • የስራ ሁኔታ፦ 100% በኢንተርኔት (Virtual) • ቆይታ፦ ከ12-14…
....ሲቪያችንን እንቀሽብ እንዴ 😂😂😂... ያበደ ነው ግን ዞልሻ ተባረክ ከምር .. ያንተን አይነት አንድ አምስት መቶ ኢቺ ሀገር ቢኖራት ኖሮ 🤦🏽‍♂️ አውሮፓ እና አማሪካን ሚያስብ አይኖርም ነበር 😇
20
Social Mediaን ጨምሮ፣ የ AI Platforms እንዲሁም የባንክ አገልግሎትና ወዘተ ስትጠቀሙ፤ እነዚህ መረጃዎች በሙሉ የሚቀመጡበት ስፍራ Data Centers ይባላሉ፤ ለዚህም ነው Ethiopiaን ጨምሮ ሌሎች ሀገራትም እነዚህን Data Centers ቀድሞ ለመገንባት የሚሯሯጡት፡፡

እነዚህ Data Centers ከፍተኛ መጠን ያለው ኤሌክትሪክ እና ውሀ ይበላሉ፤

ለዚህም ነው Elon Musk እና Jeff Bezos ይህን Data Center ወደ Space ለመውሰድ እያሰቡ ያሉት።

Space ላይ ሁለት ነገሮች በነጻ ይገኛሉ፡
1. Unlimited Solar
2. Infinite Cooling


Watch Full here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDNHJ3hW/

🤖@Ethio_Techs 🤖
👍1110
😅እንዴ እሺ ከዛስ Comment እያነበቡ የመጀመርያ እርዳታ ሊሰጡ ነው👀 ወገን ኧረ አለም ጥሎን ሄዷል እኛ ገና Google በቅጡ አንጠቀምም።
ደግሞ እሺ ቁም ነገር ላይ Emoji አትጠቀሙ🙏

                    🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs
😁25🤔5👍42👨‍💻1
እንዴት አደራችሁ 🙌
የኢንሳ ሳይበር ታለንት የኦላይን እና ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ለመስጠት ምዝገባ በቅርብ ይጀምራል ።

በተለይ በሳይበር ደህንነት እና ዴቨሎፕመንት ጀማሪ እና ኢንትርሚዲዬት የሆናችሁ የተዘጋጀውን የሶስት ወር ስልጠና ብትወስዱ በሰፊው ታተርፉበታላችሁ።

ላልሰሙት ጓደኞቻችሁም መረጃውን አድርሷቸው። በትርፍ ጊዚዮ እና በአሉበት ሆነው የሳይበር ደህንነት ባለሙያ የሚያደርጎትን ስልጠና በነጻ ይውሰዱ።

ከዚህ በፊት የኢንሳ ሰመር ካንፕ ፕሮግራም ተሳታፊ የነበራችሁ ልጆች ካላችሁ በኮሜንት ቢመዘገቡ የሚያገኙትን ጥቅም አስቀምጡልን

© INSA

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
24🔥5👍2👨‍💻1
ሰላም ቤተሰቦች! 👋

ዛሬ አንድ እውነት እንነጋገር። ቴክኖሎጂ "አወቅኩት ይበቃኛል" ተብሎ የሚተው ነገር አይደለም። በየሰከንዱ የሚቀያየር ዓለም ውስጥ በየጊዜው መማር መጠየቅ እና መሞከር ግዴታ ነው።

ቴክኖሎጂ የማያቋርጥ ጉዞ ነው ዛሬ አዲስ የሆነው ነገር ነገ የድሮ ይሆናል። ስለ ቴክኖሎጂ "አውቄዋለሁ ጨርሻለሁ" ማለት አይቻልም። "ዛሬ ላይ ያለኝ እውቀት ይበቃኛል" ብለን ከተዘናጋን ቴክኖሎጂ ጥሎን ይሄዳል። ከዛም ሳናስበው ከጨዋታ ውጪ ሆነን እንገኛለን።

ታሪክ እንደሚያስተምረን ከቴክኖሎጂ ፍጥነት ጋር አብረው መሄድ ያቃታቸው ኩባንያዎች ምንም እንኳን ትልቅ አቅም ቢኖራቸውም ከገበያው ወጥተዋል።
ለዚህ ጥሩ ማሳያ የሚሆኑን Nokia እና Yahoo ናቸው።

በጊዜያቸው የቴክኖሎጂ "ንጉሶች" ነበሩ። ነገር ግን ባሉበት ሲረኩ እና አዳዲስ ነገሮችን ለመቀበል ሲዘገዩ ጊዜው ጥሏቸው ሄደ። 📉


መልዕክቱ ግልጽ ነው!
አትዘናጉ! ሁሌም ተማሪ ሁኑ ሁሌም አዲስ ነገር ፈልጉ። ያላችሁበት ደረጃ ላይ አትቁሙ። በየቀኑ አዲስ ነገር ለመማር እና ለመሞከር ተዘጋጁ! 🛠️📱


#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
37👍6👏5🔥2💯2👌1
ከእነዚህ እቃዎች ግልፅ ያልሆነላችሁ ካለ ጠይቁን::

@ethio_techs
👍122
የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጀ።

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት፣ በግብርናው አለም ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣ የአቅርቦት ሰንሰለትን ለማስፋት፣ ለእርሻ እና ለእርባታ የሚሆን የግብአት ተደራሽነትን ለማስጠበቅ፣ ለሜካናይዜሽን እና ለምቹ ግብይት የሚጠቅም የዲጂታል መፍትሄ አለን ለሚሉ የፈጠራ ባለቤቶች ታላቅ የAgri-Tech የፈጠራ ውድድር አዘጋጅቷል።

በዚህ የፈጠራ ውድድር የዲጂታል መፍትሄ አለን የሚሉ ሀሳብ አፍላቂዎች መሳተፍ የሚችሉ ሲሆን የወጣቶች እና የሴቶች ተሳትፎ ይበረታታል።

ዛሬውኑ የግብአት ተደራሽነትን የሚያልቁ የዲጂታል መፍትሄዎችን እና አሰራሮችን በማዘጋጀት፣ በ https://innovations.ati.gov.et/ ላይ በመመዝገብ ለላቀ የዲጂታል መር ግብርና ግብአት በመሆን አሸናፊ ይሁኑ!


⚠️ ፈጥነው ይመዝገቡ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን የቀረው

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
6🔥3
አዲሱን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ያልተገደበ ዳታ ዋጋ እንዴት አያችሁት

#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁68😭28🤔32😡1