Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.98K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
Ethio ቴክ'ˢ
⛔️WARNING⛔️
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የነበሩትን የስፖርት ውድድር ውርርድ ተቋማት (Betting company) የሁሉንም ፍቅድ ማንሳቱን እና ከዚ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል።
ምክንያቱ የተለያየ አይነት ህገወጥ ተግባራት እየተከናወነ እንደሆነ እና እነሱን ለማስቀረት ሌላው ደግሞ የህዝብን ጥቅም ለማክበር ነው።

በቅርብ ጊዜ እነዚ የውርርድ ተቋማት መንግስት ማግኘት ያለበትን ከ 100ቢልየን ብር በላይ ግብር አጭበርብረዋል የሚል ዘገባ እንደወጣ የሚታወስ ነው።

አሁን ላይ ሁሉም የ Betting Site አገልግሎት መስጠት አቁመዋል ግለሰቦችም ያስገቡትን ገንዘብ Withdrawal ማድረግ አይችሉም ሁሉም የ Finance ተቋማት ከ Betting ድርጅቶች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል።


                  🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥164👍1
Ethio ቴክ'ˢ
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
🔔መረጃ

✔️የማንኛውም ባንክ ተገልጋዮች ያላቹን የ Bank Account እስካሁን ፋይዳ(National ID) ጋር ያልተገናኘ ከሆነ ከተወሰነ ግዜ በኋላ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም።የግዜ ገደብ ከመሰጠቱ በፊት አሁን ላይ ይሄን ነገር ብታስተካክሉ መልካም ነው።

✔️የትላንት የ ዳጊንም ምክር ችላ አትበሏት Telebirr ላይ እዳ ያለባቿ ሰዎች አሁን ብትከፍሉ ይመረጣል SIM Card የወጣው በእናንተ ስም ባይሆንም ይንን ስልክ ቁጥር የምትጠቀሙበት ሌላ የ ባንክ Account ካለ በቀላሉ ትገኛላቹ።ችግሩ የሚመጣው አሁን አይደለም የሆነ እድል ቢመጣ ልታጡት የምትችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል😊

                  🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👍53😁3
#ቾምቤ_እና_ቦቤ

ቦቤ፦ቫምፓየሮች ለምን ይመስልሃል Linux'OS ብቻ የሚጠቀሙት ቾምቤ?

ቾምቤ፦ ምናልባት WINDOWS ስለማይደላቸው ይሆናላ ቦብነት። 😆



🤖
@Ethio_Techs🤖
😁12🤓6😴21
Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስተር ፅህፈት ቤት በለቀቀው የ "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ሪፖርት፤ ሀገራዊ ማንነትን ከግብርና-ተኮር ወደ ዲጂታል-ተኮር ለመቀየር የተቀረጸውን የለውጥ ዕቅድ ያብራራል።

ዋና ዋና ግቦቹም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ 25 ሚሊዮን ወደ 90 ሚሊዮን ማሳደግ እና የ AI አቅምን በ100 እጥፍ በማሳደግ በጤና፣ በግብርና እና በፋይናንስ ዘርፎች ያሉ ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት ናቸው።

Watch Detail Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD8jN116/

Source:
https://www.pmo.gov.et/media/other/Digital_Ethiopia_2030.pdf

🤖 @Ethio_Techs 🤖
11😁8👍5👎2🤷‍♂1
OpenAINano Banana 🍌 ጋር ለመወዳደር GPT Image 1.5 የተባለ አዲስ የ Image Tool ይፋ አድርጓል።

Realistic ምስሎች
የሰዎችን ፊት እና Detail ነገሮችን ሳይቀይር ምስሎችን ደረጃ በደረጃ የማስተካከል ብቃቱ ከፍ ብሏል
ከበፊቱ በ 4 እጥፍ ፍጥነት Image Generate ያደርጋል

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMD8q9ACg/

🤖@Ethio_Techs 🤖
12🤔4😭1
#Ethio_Techs_News📄

ህንድ በኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል ልትገነባ ነው

ህንድ በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ዘመናዊ የዳታ ማዕከል ለመገንባት ከስምምነት ላይ መድረሷ ተዘግቧል፡፡

አገራቱ ስምምነት ላይ የደረሱት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ባለፉት ሁለት ቀናት በኢትዮጵያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት ነው፡፡

ይህ ስምምነት ሁለቱ ሀገራት በቴክኖሎጂና በዲጂታል መሠረተ ልማት ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ታምኖበታል።

ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ከተፈረሙት ሦስት የመግባቢያ ስምምነቶች መካከል የዳታ ማዕከሉ ግንባታ አንዱ መሆኑን ካፒታል ዘግቧል፡፡

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
17🔥2
እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ?


                   🦋#Share 🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁20🤷‍♂42
ቻይና Betavolt የተሰኘ ከሳንቲም የሚያንሱ ጥቃቅን የ Nuclear ባትሪዎችን ማምረት ጀምራች። እነዚህ ባትሪዎች ያለ charge እስከ 50 ዓመት ድረስ ተከታታይ የኤሌክትሪክ ኃይል መስጠት ይችላሉ። 🔥

Watch Full Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD8Eb5G3/

🤖 @Ethio_Techs🤖
🔥294




Question:
I have keys but no locks. I have a space but no room. You can enter, but you can never leave. What am I?


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🔥2


Question:
If you open a tab in Incognito Mode, which of the following can still see your browsing history?

A) Your ISP (Internet Service Provider)

B) Your employer/school network admin

C) The websites you visit

D) All of the above


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🔥1


በኮምፒውተር ሳይንስ እይታ፣ አንድ ሶፍትዌር "Open Source" ነው ሲባል ምን ማለት ነው?

ሀ) ሶፍትዌሩ በነፃ (ለማውረድ ክፍያ የሌለው) ነው ማለት ነው

ለ) የሶፍትዌሩ የውስጥ ኮድ (Source Code) ለማንም ግልጽና ሊታይ የሚችል ነው ማለት ነው

ሐ) ሶፍትዌሩ ምንም አይነት ቫይረስ የለበትም ማለት ነው



🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6🔥1


አንድን ፋይል ከኮምፒውተርህ ላይ "Delete" አድርገህ ከ "Recycle Bin" ውስጥ ብታጠፋው፣ ፋይሉ ወዲያውኑ ከሃርድ ድራይቩ (Hard Drive) ላይ ይጠፋል?

ሀ) አዎ፣ ወዲያውኑ ይጠፋል (ለምን ?)

ለ) አይ፣ አይጠፋም (ለምን ?)


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁4👍2


የኮምፒውተር ፕሮሰሰር (CPU) ላይ የምንቀባው "Thermal Paste" ዋና ስራው ምንድነው?

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7


መልስ

1.
keyboard

2.D)all of
the above

3.ለ

4.ለ) አይጠፋም


5.በፕሮሰሰሩ እና በብረቱ (Heatsink) መካከል ያሉትን ጥቃቅን ክፍተቶች በመሙላት አየር እንዳይኖር ማድረግ ነው


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11


ሽልማት 200 birr card

5 ቱንም
በትክክል የመለሰ እኔን ኮንታክት ማድረግ ይችላል

@zol1234

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8🎉2
በነገራችን ላይ የመጀመሪያ ሀከር ይህንን ፓስኮድ ያለፈ ጀግና ነው 😁


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16🔥4😁1