Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.98K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
The Place You Should Visit 🙌

DOME THEATRE - Inside Science Museum, 4 ኪሎ

One of the largest planetariums🪐 in Africa

Watch Full Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMDdgN953/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👌91🤓1
✔️ከ Telebirr ብድር የወሰዳቹ የሌሎች ባንክ Account ማንቀሳቀስ ትችላላቹ ወይንስ ታግዷል Account?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁173
Ethio ቴክ'ˢ
✔️ከ Telebirr ብድር የወሰዳቹ የሌሎች ባንክ Account ማንቀሳቀስ ትችላላቹ ወይንስ ታግዷል Account?
🔔መረጃ

✔️ከ ትላንት ጅምሮ የ ብዙ ሰው Bank Account በተለይም የ እትዮጵያ ንግድ ባንክ account ተዘግቶ ነበር ከዛ በኋላም ለማስከፈት Branch ስትሄዱ ወይንም 951 ደውላቹ ስትጠይቁ ከ Ethio Telecom Telebirr ላይ ምንም እዳ እንደሌለባቹ ማስረጃ ወይንም ደብዳቤ እንድታመጡ ሲጠየቅ ነበር በዚ Process መካከልም በብዛት ቴሌብር ላይ ምንም አይንተ እዳ\ብድር የሌለባቸው Account ጭምር Suspend ተደርጎ እንደነበር እና ብዙ ሰውም ግራ ተጋብቶ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያለመግባባት ችግር እንደሆነ እና የ ብዙ ሰዎች Account ወደነበረበት እየተመለሰ እንደሆነ እያየው ነው።ይሄ ነገር እውነትም ያለመግባባት ችግር ወይንስ Telebirr ላይ ብር ወስደው እስካሁን ምንም አይነት ክፍያ ያልከፈሉ ሰዎችን ማሳሰብያ መንገድ?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19🤔3😁1
Ethio ቴክ'ˢ
a show Called "Ehud AI" On Arts Tv ዘወትር አርብ ማታ 2 ሰአት
so I have some insider information, don’t tell anyone 🤫

በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደ EthiopiaAI Music Generation ውድድር ስለሚኖረን፣ እስከዛ እራሳችሁን በ SUNO AI 🎵 እያለማመዳችሁ ቆዩ 🙌🏼🎵

💡 Guide: https://www.youtube.com/watch?v=aYSqDwhBKEI

🤖 @Ethio_Techs 🤖
11🔥6😁2🤷‍♂1😴1
የቴሌብር ብድር እዳ የቅጣት ክፍያ ተነስቷል ✌️


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁26👍104
Ethio ቴክ'ˢ
የቴሌብር ብድር እዳ የቅጣት ክፍያ ተነስቷል ✌️ 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
👏236😁3👍2😭1
Ethio ቴክ'ˢ
⛔️WARNING⛔️
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ እስከዛሬ ድረስ ፍቃድ ተሰጥቷቸው ሲሰሩ የነበሩትን የስፖርት ውድድር ውርርድ ተቋማት (Betting company) የሁሉንም ፍቅድ ማንሳቱን እና ከዚ በኋላ ኢትዮጵያ ላይ መስራት እንደማይችሉ አሳውቋል።
ምክንያቱ የተለያየ አይነት ህገወጥ ተግባራት እየተከናወነ እንደሆነ እና እነሱን ለማስቀረት ሌላው ደግሞ የህዝብን ጥቅም ለማክበር ነው።

በቅርብ ጊዜ እነዚ የውርርድ ተቋማት መንግስት ማግኘት ያለበትን ከ 100ቢልየን ብር በላይ ግብር አጭበርብረዋል የሚል ዘገባ እንደወጣ የሚታወስ ነው።

አሁን ላይ ሁሉም የ Betting Site አገልግሎት መስጠት አቁመዋል ግለሰቦችም ያስገቡትን ገንዘብ Withdrawal ማድረግ አይችሉም ሁሉም የ Finance ተቋማት ከ Betting ድርጅቶች ጋር የነበራቸውን ግንኙነት አቋርጠዋል።


                  🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥164👍1
Ethio ቴክ'ˢ
የግል ምክሬ... በተቻላችሁ አቅም ከወዳጅ ዘመድ ተበድራችሁም ቢሆን ክፈሉ.. መንግስት ላይ እና ተቋማት ላይ ብድር ባትይዙ ይመከራል.. በባሌም ሆነ በቦሌ ስትወጡ ጠብቀው ነው እቅዶቻችሁን በ11ኛው ሰአት ሚያኮላሹባችሁ::
🔔መረጃ

✔️የማንኛውም ባንክ ተገልጋዮች ያላቹን የ Bank Account እስካሁን ፋይዳ(National ID) ጋር ያልተገናኘ ከሆነ ከተወሰነ ግዜ በኋላ አገልግሎት ማግኘት አትችሉም።የግዜ ገደብ ከመሰጠቱ በፊት አሁን ላይ ይሄን ነገር ብታስተካክሉ መልካም ነው።

✔️የትላንት የ ዳጊንም ምክር ችላ አትበሏት Telebirr ላይ እዳ ያለባቿ ሰዎች አሁን ብትከፍሉ ይመረጣል SIM Card የወጣው በእናንተ ስም ባይሆንም ይንን ስልክ ቁጥር የምትጠቀሙበት ሌላ የ ባንክ Account ካለ በቀላሉ ትገኛላቹ።ችግሩ የሚመጣው አሁን አይደለም የሆነ እድል ቢመጣ ልታጡት የምትችሉበት ሁኔታ ይፈጠራል😊

                  🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥14👍53😁3
#ቾምቤ_እና_ቦቤ

ቦቤ፦ቫምፓየሮች ለምን ይመስልሃል Linux'OS ብቻ የሚጠቀሙት ቾምቤ?

ቾምቤ፦ ምናልባት WINDOWS ስለማይደላቸው ይሆናላ ቦብነት። 😆



🤖
@Ethio_Techs🤖
😁12🤓6😴21
Ethiopia ጠቅላይ ሚኒስተር ፅህፈት ቤት በለቀቀው የ "ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030" ሪፖርት፤ ሀገራዊ ማንነትን ከግብርና-ተኮር ወደ ዲጂታል-ተኮር ለመቀየር የተቀረጸውን የለውጥ ዕቅድ ያብራራል።

ዋና ዋና ግቦቹም የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚዎችን ቁጥር ከ 25 ሚሊዮን ወደ 90 ሚሊዮን ማሳደግ እና የ AI አቅምን በ100 እጥፍ በማሳደግ በጤና፣ በግብርና እና በፋይናንስ ዘርፎች ያሉ ሀገራዊ ችግሮችን መፍታት ናቸው።

Watch Detail Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD8jN116/

Source:
https://www.pmo.gov.et/media/other/Digital_Ethiopia_2030.pdf

🤖 @Ethio_Techs 🤖
11😁8👍5👎2🤷‍♂1
OpenAINano Banana 🍌 ጋር ለመወዳደር GPT Image 1.5 የተባለ አዲስ የ Image Tool ይፋ አድርጓል።

Realistic ምስሎች
የሰዎችን ፊት እና Detail ነገሮችን ሳይቀይር ምስሎችን ደረጃ በደረጃ የማስተካከል ብቃቱ ከፍ ብሏል
ከበፊቱ በ 4 እጥፍ ፍጥነት Image Generate ያደርጋል

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMD8q9ACg/

🤖@Ethio_Techs 🤖
12🤔4😭1
#Ethio_Techs_News📄

ህንድ በኢትዮጵያ የዳታ ማዕከል ልትገነባ ነው

ህንድ በአዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ዘመናዊ የዳታ ማዕከል ለመገንባት ከስምምነት ላይ መድረሷ ተዘግቧል፡፡

አገራቱ ስምምነት ላይ የደረሱት የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ባለፉት ሁለት ቀናት በኢትዮጵያ በነበራቸው ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ወቅት ነው፡፡

ይህ ስምምነት ሁለቱ ሀገራት በቴክኖሎጂና በዲጂታል መሠረተ ልማት ያላቸውን ትብብር ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግረዋል ተብሎ ታምኖበታል።

ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት ከተፈረሙት ሦስት የመግባቢያ ስምምነቶች መካከል የዳታ ማዕከሉ ግንባታ አንዱ መሆኑን ካፒታል ዘግቧል፡፡

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
17🔥2
እኔን ብቻ ነው ያልገባኝ?


                   🦋#Share 🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁20🤷‍♂42
ቻይና Betavolt የተሰኘ ከሳንቲም የሚያንሱ ጥቃቅን የ Nuclear ባትሪዎችን ማምረት ጀምራች። እነዚህ ባትሪዎች ያለ charge እስከ 50 ዓመት ድረስ ተከታታይ የኤሌክትሪክ ኃይል መስጠት ይችላሉ። 🔥

Watch Full Vid👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD8Eb5G3/

🤖 @Ethio_Techs🤖
🔥294




Question:
I have keys but no locks. I have a space but no room. You can enter, but you can never leave. What am I?


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🔥2