አንድ የሩሲያ 🇷🇺 ኩባንያ በእርግብ አእምሮ ውስጥ Chip በመትከል ወደ ድሮን እየለወጣቸው ሲሆን፣ ሰዎች በሞባይል ስልካቸው ልክ እንደ PlayStation መቆጣጠር እንዲችሉ አስችሏል።
Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD1kaYJ9/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD1kaYJ9/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
👎26😭11❤5👨💻1😡1
💡የቴክኖሎጂ ሳምንታዊ ውይይት፡ ታሪክ ቀያሪው ፈጠራ ምንድነው?
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋
በቴክኖሎጂ ዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ አኗኗርን እና የስራ መንገድን ሙሉ በሙሉ የቀየሩ ብዙ አስደናቂ ፈጠራዎች አሉ ከእሳት አጠቃቀም እስከ ሰው ሰራሽ እውቀት (AI)
ከሁሉም የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ውስጥ፣ ዓለምን የእውነት 'ታሪክ ቀያሪ' ብለው የሚጠሩት የትኛውን ነው? እና ለምን?
በአስተያየት (Comment) መስጫው ላይ ያጋሩን! 👇
#TechDebate #ታሪክቀያሪ #ቴክኖሎጂ #Innovation #ውይይት

🔥8❤2
Ethio ቴክ'ˢ
💡የቴክኖሎጂ ሳምንታዊ ውይይት፡ ታሪክ ቀያሪው ፈጠራ ምንድነው? ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋 በቴክኖሎጂ ዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ አኗኗርን እና የስራ መንገድን ሙሉ በሙሉ የቀየሩ ብዙ አስደናቂ ፈጠራዎች አሉ ከእሳት አጠቃቀም እስከ ሰው ሰራሽ እውቀት (AI) ከሁሉም የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ውስጥ፣ ዓለምን የእውነት 'ታሪክ ቀያሪ' ብለው የሚጠሩት የትኛውን ነው? እና ለምን? በአስተያየት (Comment)…
በተያያዘ ሀሳብ 😊
ለአንድ ፈጠራ በጣም አስፈላጊው ነገር ምንድን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ?
👉 የተሻለ ማሰብ !?
👉 የበለጠ መቸገር !?
ከሰው ልጆች ውጪ ፈጣራን በእንስሳት አለም ውስጥ ልናገኝ እንደምንችልስ ስንቶቻችሁ አስባችሁ ታቃላችሁ ?
#TechDebate #ታሪክቀያሪ #ቴክኖሎጂ #Innovation #ውይይት
ለአንድ ፈጠራ በጣም አስፈላጊው ነገር ምንድን ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ?
👉 የተሻለ ማሰብ !?
👉 የበለጠ መቸገር !?
ከሰው ልጆች ውጪ ፈጣራን በእንስሳት አለም ውስጥ ልናገኝ እንደምንችልስ ስንቶቻችሁ አስባችሁ ታቃላችሁ ?
#TechDebate #ታሪክቀያሪ #ቴክኖሎጂ #Innovation #ውይይት
🔥9❤5🤔4
በ Switzerland 🇨🇭 በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተደረገው የኪነ ጥበብ ሙከራ፣ ሰዎች ወደ ንስሐ መቀበያ እንዲገቡና በኢየሱስ ክርስቶስ አምሳል ለተሰራው AI እንዲናዘዙ ተጋብዘው ነበር
ይህም AI ከመጽሐፍ ቅዱስና Train ከተደረገበት DATA የተወሰዱ መልሶችን በማንኛውም ቋንቋ በስክሪን ላይ ያቀርብ ነበር። በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ከ1,000 በላይ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ አንዳንዶች ሰላም እንደተሰማቸው ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ AIዩ እውነተኛ ስሜት ወይም ነፍስ እንደጎደለው ተናግሯል፡፡
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMD1vXprT/
🤖@Ethio_Techs 🤖

😡43😁14👎10❤5
የ Jupiter ጨረቃ የሆነችው ዩሮፓ በበረዷማ ገጽዋ ስር ሰፊ ጨዋማ ውቅያኖስ አላት። ይህ ውቅያኖስ ምናልባትም ከመላው የምድር ውቅያኖሶች 🌊 ሁሉ ሊበልጥ ይችላል።
ባለፈው አመት የተወነጨፈው 🚀 እና በ 2030 የሚደርሰው የናሳው Europa Clipper መንኩራኩር፣ ከዩሮፓ በላይ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በመብረር፣ የሕይወት ምልክቶች መኖራቸውን በራዳር እና በካሜራዎች አማካኝነት ይፈልጋል።
ሳይንቲስቶች ይህ በ Solar System ☀️ ውስጥ ከምድር ውጪ ሌላ ህይወት ያለው ነገር ለማግኘት ያለን ትልቁ ዕድል እንደሆነ ያምናሉ።
Watch here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDJdTy2N/

🔥14❤5👏1🙈1
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤23😭6
“VoxeLite" wearable haptic device 🔥
ተመራማሪዎች በስክሪን ላይ ያለን ምስል ልክ በእውነተኛ አለም እንዳለ ቁስ በዲጂታል ዓለም ውስጥ ያለውን ቁስ የመዳሰስ የመንካት የመለዬት ስሜት እንዲሰማን የሚያስችለን በጣት ላይ የሚለበስ በወረቀት ቅጥነት ልክ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይፋ አድርገዋል
ቴክኖሎጂው ገና ምርምር ላይ ቢሆንም 87% የሚሆን ትክክለኝነት እንዳለው ተገልጿል
ወደፊት በዲጂታል መገበያያው እንዱስትሪው ላይ የምንገዛውን አቃ ለመለዬት እንዲሁም በጌሙ ኢንዱስትሪ የተሻለ መስተጋብን ለመፈጥር ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ተመራማሪዎች በስክሪን ላይ ያለን ምስል ልክ በእውነተኛ አለም እንዳለ ቁስ በዲጂታል ዓለም ውስጥ ያለውን ቁስ የመዳሰስ የመንካት የመለዬት ስሜት እንዲሰማን የሚያስችለን በጣት ላይ የሚለበስ በወረቀት ቅጥነት ልክ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይፋ አድርገዋል
ቴክኖሎጂው ገና ምርምር ላይ ቢሆንም 87% የሚሆን ትክክለኝነት እንዳለው ተገልጿል
ወደፊት በዲጂታል መገበያያው እንዱስትሪው ላይ የምንገዛውን አቃ ለመለዬት እንዲሁም በጌሙ ኢንዱስትሪ የተሻለ መስተጋብን ለመፈጥር ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔥21❤3👍1
💡 TIP
Open CMD on your PC 💻
Copy and paste this: 👇🏼
Hit Enter... you’ll thank me later!
🤖 @Ethio_Techs🤖
Open CMD on your PC 💻
Copy and paste this: 👇🏼
winget upgrade --all Hit Enter... you’ll thank me later!
It will update every app on your PC 💻
🤖 @Ethio_Techs🤖
👏19👍7
#ቻይና
📌በ 2023 በወጣ መረጃ መሰረት ቻይና ውስጥ 700 ሚልየን የመንገድ ላይ ካሜራዎች ይገኛሉ።😳
😊ለ2 ሰዎች 1 ይደርሳል እንደማለት ነው።🙈
✅እያንዳንዳቸው ሀገሪቱ ውስጥ የትኛውም ሰው የሚያደርጋቸውን ተግባራት ሲመለከቱና ሲመዘግቡ ይውላሉ።
✅በተጨማሪም ሁሉንም ዜጋ #Rate ወደሚያደርገው ዳታቤዝ መረጃዎችን ይልካሉ።
እንበልና...
‼️ብትደባደቡ ያላችሁ Rate -
✅ባስ ላይ ለአቅመ ደካማ ብትነሱ +
‼️ብታጨሱ/ ብትቆምሩ -
‼️ብትሰርቁ -
📌እነዚህ ሬቲንጎች በሀገሪቱ ያላችሁን ተአማኒነት፣ ግብር ቅነሳዎች፣ የብድር መጠን ጭመራን ይወስናሉ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌በ 2023 በወጣ መረጃ መሰረት ቻይና ውስጥ 700 ሚልየን የመንገድ ላይ ካሜራዎች ይገኛሉ።😳
😊ለ2 ሰዎች 1 ይደርሳል እንደማለት ነው።🙈
✅እያንዳንዳቸው ሀገሪቱ ውስጥ የትኛውም ሰው የሚያደርጋቸውን ተግባራት ሲመለከቱና ሲመዘግቡ ይውላሉ።
✅በተጨማሪም ሁሉንም ዜጋ #Rate ወደሚያደርገው ዳታቤዝ መረጃዎችን ይልካሉ።
እንበልና...
‼️ብትደባደቡ ያላችሁ Rate -
✅ባስ ላይ ለአቅመ ደካማ ብትነሱ +
‼️ብታጨሱ/ ብትቆምሩ -
‼️ብትሰርቁ -
📌እነዚህ ሬቲንጎች በሀገሪቱ ያላችሁን ተአማኒነት፣ ግብር ቅነሳዎች፣ የብድር መጠን ጭመራን ይወስናሉ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👏74❤13😁7👍3🔥2🤷♂1
የ British ወታደሮች እንደ ፈጣን reaction እና ድሮንን መቆጣጠር ያሉ የውጊያ ክህሎቶችን ለማሻሻል በ Call of Duty Game 👻 እየተለማመዱ ነው😅 ። Game መጫወት ለጦር ሜዳ ክህሎት ወሳኝ እየሆነ ነው 🎮
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDJmsVT8/
🤖 @Ethio_Techs🤖
Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDJmsVT8/
🤖 @Ethio_Techs🤖
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17👍4🔥3😁3
ፊንላንድ ውስጥ ከመሬት በታች ያሉ የሰርቨር ክፍሎች በአስር ሺ የሚቆጠሩ ቤቶችን እያሞቁ ነው! 😎
በሄልሲንኪ ከኡስፔንስኪ ቤተክርስቲያን (Uspenski Cathedral) ስር ያሉት ትልልቅ ዳታ ሴንተሮች (Equinix & Hetzner) ከሰርቨር የሚወጣውን ሙቀት በተዘረጋላቸው የሙቀት ማስተላለፊያ መስመር በመጠቀም ወደ ከተማው ማሞቂያ ማእከል (district heating network) ይልካሉ። በዚህ ሰዓት ከ25-30 ሺህ ለሚሆኑ አፓርታማዎች ሙቀት እያቀረቡ ነው!
ማይክሮሶፍት በኤስፖ (espoo) የቆፈረው አዲስ underground ዳታሴንተር እስከ 2026 ድረስ ለ250,000 ሰዎች ሙቀት ይሰጣል ተብሎ ይገመታል። ጉግልም በሃሚና (hamina) ከ2011 ጀምሮ እየሰራ ነው።
እንደ ሃሳብ PUBG ምትጫወቱ ልጆች ሻይ ማፍላት ብትሞክሩ 😅
© The
Image generated using Grok 4.1
#share 🦋
@ethio_techs 🧑💻 @ethio_techs 👩🏼💻

😁25❤8🔥3👏1🤝1
ethio ቴክ’s #tour 😊
ሀገራችን ውስጥ ላውንደሪ ፣ ps5 ያለው አቴንዳንስ በፌስ ሪኮግኒሽን የሆነበት ዩንቨርስቲ ይኖራል ብላችሁ ታስባላችሁ 🤔
በቅርቡ መማር ማስተር የጀመረው SIT ውስን አመልካቾችን አወዳድሮ የተቀበለ ሲሆን final exam 20% ማርክ የሚይዝ መሆኑ ግርምትን አጭሮብኛል
© The
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ሀገራችን ውስጥ ላውንደሪ ፣ ps5 ያለው አቴንዳንስ በፌስ ሪኮግኒሽን የሆነበት ዩንቨርስቲ ይኖራል ብላችሁ ታስባላችሁ 🤔
በቅርቡ መማር ማስተር የጀመረው SIT ውስን አመልካቾችን አወዳድሮ የተቀበለ ሲሆን final exam 20% ማርክ የሚይዝ መሆኑ ግርምትን አጭሮብኛል
© The
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤9😭8👏1
Top 10 Courses For Network Engineers on YouTube:
1. FortiGate Firewall Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn4ZOTbg97jiWkT0mMZk9OzY&si=KSdkar442h4zGFQt
2. PaloAlto Firewall Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn6NNKtNtrZT1l5FAG9ZX-vh&si=hu4FB_daADNSXQ3U
3. ASA Firewall Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn4ToJQTLHmqgkh_vQW7IGyE&si=a17cN_vx9I9NfmBk
4. Cisco SD-WAN Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn6ff2XWiiRT3ZNjIR7S0YlM&si=DPC254FTFbwyNeSO
5. Enterprise Network Configurations Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn4-0zyoQ5xomOLIN-VidhU0&si=xgHtQveP9XF8ZXRW
6. Network Troubleshooting Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn4nFSy1qGaXPhsSLrdl53SV&si=nA1Y21cMoHdHkOHJ
7. Network Switching Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn6OW48mZb2GlBd-qHrBI32l&si=a61Z3_RB7UvgbZsI
8. Wireless Networking Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn6wvS47W1d_90IQFR2r2Q0m&si=WO_O686HNewGiV8N
9. Master MPLS Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn4eKco3y4b2iTVbo4H0dnOg&si=6oMn-koPmax0ixln
10. OSPF Full Course
https://youtube.com/playlist?list=PLmgyxPj-5jn7zgoSR7vjUYA44yzx8xvnf&si=slGRGA6lFr6OQv5v

❤11