Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.98K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
#ቴክኖሎጂስቶች_እና_ጥቅሶቻቸው


“Getting information off the Internet is like taking a drink from a fire hydrant.”


ትርጉም:-"ከድህረመረብ መረጃን መቃረም ማለት ልክ ከእሳት ማጥፊያ የመንገዱ ቧንቧ ዉኃ ጎንጨት ለማለት እንደመሞከር ነው::

— Mitchell Kapor, Founder of Lotus Software


🙇🏾‍♂️ አቶ ካፑር ምን እያሉን ነው...?
😁222
📲IPhone ስልኮች የት የሚገጣጠሙ ይመስላችኋል?🤔

#አሜሪካ? በፍፁም።‼️

📌እስከዛሬ አንድም #IPhone ስልክ አሜሪካ ተመርቶ አያውቅም። ምናልባት የአይፎን ዲዛይን ይሰራ ይሆናል እንጂ።😊

📌አብዛኞቹ የሚመረቱት #ቻይና ሲሆን ቬትናምና ህንድም የሚመረቱ አሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16😁5🔥1😱1
Ethio ቴክ'ˢ grøup
Lemn Yhe Hone Sibal: "Yetemari Engineers Bebzat China West 1lay Selemigegnu"
እንደ Apple ወይም Samsung ያሉ የስልክ Brands የማምረት ሂደታቸውን ከላይ POLY እንደገለጸው በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሀገራት ይከፋፍሉታል (ለምሳሌ፡ ለመገጣጠም ስራ ቻይና፣ ለ Chip እና Screen ደግሞ በ ቬትናም ወይም ታይዋን ለሚገኙ ሌሎች አቅራቢዎች ይሰጣሉ)። ይህን የሚያደርጉት ደሞ የትኛውም Single ፋብሪካ የምርቱን ሙሉ blueprint እንዳያውቅ በማድረግ የስለላ አደጋን እና IP theft ለመቀነስ ነው።

ልክ Coca Cola የመጠጡትን ምርት Formula ደብቆ እንደሚይዘው እነዚህም Brands የስልካቸውን የተለያዩ ክፍል በተለያየ ቦታ በማሰራት ያ 1 አምራች ሙሉ Power እንዳይኖረው ይደረጋል

🤖 @Ethio_Techs 🤖
14🤔3👍1🔥1
Tiktok Vs Douyin

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
10
Ethio ቴክ'ˢ
Tiktok Vs Douyin                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
📌ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ?🤔

ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ስርአቱ ፍጹም የተለየ ነው ።

የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ።

ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ በመዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል።

ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል።

በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ።

በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ ፡ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ ፡ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው።

ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ።

እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ ለማድረግ ተብሎ ነው ።

ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ።

አስገራሚው ነገር ፡ በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ።

ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ።

©Wasihun Tesfaye

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
31😁3😱3👍2
🔔Ethio ቴክ'ˢ challenge

✔️Challenge ሁላቹም Recently የተጠቀማቹትን Emoji በዚ መልኩ screen Shot አድርጋቹ ማስቀመጥ ነው 😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁235😭3
SAMSUNG Z TRIFOLD

Samsung 2 ጊዜ የሚታጠፍ ባለ 3 Screen ስልክ Launch አርጓል፤

ሙሉ ለሙሉ ሲታጠፍ መደበኛ ስልክ ድንገት ስትዘረጉት ደሞ 10 inch ታብሌት ይሆናል!

200 MP ካሜራ፣
16GB RAM፣
1TB Storage፣
Snapdragon 8 Elite processor፤

Price: Guess It👀

Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMAo55orQ/

🤖 @Ethio_Techs🤖
🔥145🤝3
አንድ የሩሲያ 🇷🇺 ኩባንያ በእርግብ አእምሮ ውስጥ Chip በመትከል ወደ ድሮን እየለወጣቸው ሲሆን፣ ሰዎች በሞባይል ስልካቸው ልክ እንደ PlayStation መቆጣጠር እንዲችሉ አስችሏል።

Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMD1kaYJ9/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👎26😭115👨‍💻1😡1
💡የቴክኖሎጂ ሳምንታዊ ውይይት፡ ታሪክ ቀያሪው ፈጠራ ምንድነው?

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች! 👋
በቴክኖሎጂ ዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ አኗኗርን እና የስራ መንገድን ሙሉ በሙሉ የቀየሩ ብዙ አስደናቂ ፈጠራዎች አሉ ከእሳት አጠቃቀም እስከ ሰው ሰራሽ እውቀት (AI)


ከሁሉም የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ውስጥ፣ ዓለምን የእውነት 'ታሪክ ቀያሪ' ብለው የሚጠሩት የትኛውን ነው? እና ለምን?

በአስተያየት (Comment) መስጫው ላይ ያጋሩን! 👇

#TechDebate #ታሪክቀያሪ #ቴክኖሎጂ #Innovation #ውይይት
🔥82
Switzerland 🇨🇭 በሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተደረገው የኪነ ጥበብ ሙከራ፣ ሰዎች ወደ ንስሐ መቀበያ እንዲገቡና በኢየሱስ ክርስቶስ አምሳል ለተሰራው AI እንዲናዘዙ ተጋብዘው ነበር

ይህም AI ከመጽሐፍ ቅዱስና Train ከተደረገበት DATA የተወሰዱ መልሶችን በማንኛውም ቋንቋ በስክሪን ላይ ያቀርብ ነበር። በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ከ1,000 በላይ ሰዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ አንዳንዶች ሰላም እንደተሰማቸው ሲናገሩ ሌሎች ደግሞ AIዩ እውነተኛ ስሜት ወይም ነፍስ እንደጎደለው ተናግሯል፡፡

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMD1vXprT/

🤖@Ethio_Techs 🤖
😡43😁14👎105
Jupiter ጨረቃ የሆነችው ዩሮፓ በበረዷማ ገጽዋ ስር ሰፊ ጨዋማ ውቅያኖስ አላት። ይህ ውቅያኖስ ምናልባትም ከመላው የምድር ውቅያኖሶች 🌊 ሁሉ ሊበልጥ ይችላል።

ባለፈው አመት የተወነጨፈው 🚀 እና በ 2030 የሚደርሰው የናሳው Europa Clipper መንኩራኩር፣ ከዩሮፓ በላይ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በመብረር፣ የሕይወት ምልክቶች መኖራቸውን በራዳር እና በካሜራዎች አማካኝነት ይፈልጋል።

ሳይንቲስቶች ይህ በ Solar System ☀️ ውስጥ ከምድር ውጪ ሌላ ህይወት ያለው ነገር ለማግኘት ያለን ትልቁ ዕድል እንደሆነ ያምናሉ።

Watch here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDJdTy2N/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
🔥145👏1🙈1
🔔M-PESA x EthioTele

✔️M-PESA Ethiopia ከ Ethio Telecom ጋር አለመስማማት ውጥ ገብተዋል። ይህ ነገር የተፈጠረው M-PESA Ethiopia M-PESA ለሁሉም የሚል መተግበርያ ከ 5 ቀናት በፊት ለደንበኞቹ አስተዋውቆ ነበር ነገር ግን ይሄ መተግበርያ ከተለቀቅ ከ 3 ቀናት በኋላ በ Ethio Telecom mobile Network እንዳይሰራ አድርገውታል።ይሄ ጉዳይ ሲፈጠር Ethio Telecom ለ M-PESA Ethiopia ሆነ አገልግሎቱን እየተጠቀሙ ላሉ ተጠቃሚዎች ምንም አይነት ማሳሰብያ ወይንም ጥንቃቄ መልዕክት ባለማሳወቁ አብዛኛው ተጠቃሚዎች አገልግሎት እንደተቋረጠባቸው M-PESA አሳውቋል።ይሄ ችግር በ Ethio Telecom SIM Card መተግበርያውን Register አድርገው ይጠቀሙ የነበሩ ደንበኞችን ይበልጥ Affect አድርጓል አንድ አንዱ ቀጥታ ከ Account Sign out እስደርጓል ገንዘብ አስገብትው የነበሩ ደንበኞችም አሁን ላይ ማንቀሳቀስ እንዳልቻሉ M-PESA Ethiopia ባወጡት መግለጫ አሳውቀዋል።

✔️ይሄ መተግበርያ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍቃድ ባለው በየትኛውም Network አቅራቢ እንዲሰራ ታስቦ ነበር የተለቀቀው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
23😭6
“VoxeLite" wearable haptic device 🔥

ተመራማሪዎች በስክሪን ላይ ያለን ምስል ልክ በእውነተኛ አለም እንዳለ ቁስ በዲጂታል ዓለም ውስጥ ያለውን ቁስ የመዳሰስ የመንካት የመለዬት ስሜት እንዲሰማን የሚያስችለን በጣት ላይ የሚለበስ በወረቀት ቅጥነት ልክ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ይፋ አድርገዋል

ቴክኖሎጂው ገና ምርምር ላይ ቢሆንም 87% የሚሆን ትክክለኝነት እንዳለው ተገልጿል

ወደፊት በዲጂታል መገበያያው እንዱስትሪው ላይ የምንገዛውን አቃ ለመለዬት እንዲሁም በጌሙ ኢንዱስትሪ የተሻለ መስተጋብን ለመፈጥር ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥213👍1
💡 TIP

Open CMD on your PC 💻
Copy and paste this: 👇🏼
winget upgrade --all
Hit Enter... you’ll thank me later!

It will update every app on your PC 💻


🤖 @Ethio_Techs🤖
👏19👍7
Any COD, Fortnite, or PUBG players here? 🎮

🤖 @Ethio_Techs 🤖
👍29
#ቻይና

📌በ 2023 በወጣ መረጃ መሰረት ቻይና ውስጥ 700 ሚልየን የመንገድ ላይ ካሜራዎች ይገኛሉ።😳

😊ለ2 ሰዎች 1 ይደርሳል እንደማለት ነው።🙈

እያንዳንዳቸው ሀገሪቱ ውስጥ የትኛውም ሰው የሚያደርጋቸውን ተግባራት ሲመለከቱና ሲመዘግቡ ይውላሉ።

በተጨማሪም ሁሉንም ዜጋ #Rate ወደሚያደርገው ዳታቤዝ መረጃዎችን ይልካሉ።

እንበልና...

‼️ብትደባደቡ ያላችሁ Rate -
ባስ ላይ ለአቅመ ደካማ ብትነሱ +
‼️ብታጨሱ/ ብትቆምሩ -
‼️ብትሰርቁ -

📌እነዚህ ሬቲንጎች በሀገሪቱ ያላችሁን ተአማኒነት፣ ግብር ቅነሳዎች፣ የብድር መጠን ጭመራን ይወስናሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏7313😁7👍3🔥2🤷‍♂1
Reaction ግን ስስታም ሆናችኋል🙏
77😁19🔥7💯3😱1
ምን ትላላችሁ😊

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥26😁113👍1👨‍💻1
British ወታደሮች እንደ ፈጣን reaction እና ድሮንን መቆጣጠር ያሉ የውጊያ ክህሎቶችን ለማሻሻል በ Call of Duty Game 👻 እየተለማመዱ ነው😅Game መጫወት ለጦር ሜዳ ክህሎት ወሳኝ እየሆነ ነው 🎮

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMDJmsVT8/

🤖 @Ethio_Techs🤖
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17👍4🔥3😁3