የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአቪዬሽን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ እና አደገኛ ነው።
ዋነኛው አደጋ ከፍንዳታው የሚለቀቀው አመድ ደመና ሲሆን ይህ አመድ ጥቃቅን ጠጣርና አብራሲቭ የሆኑ ቅንጣቶችን ይዟል። አውሮፕላኖች በዚህ አመድ ውስጥ ሲበሩ ቅንጣቶቹ በጄት ሞተሮች ውስጥ ገብተው ይቀልጣሉ ይህም የሞተርን ውስጣዊ ክፍሎች በመሸፈን እና በማበላሸት ሞተሩ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ሊያደርግ ይችላል።
ከዚህም በተጨማሪ አመዱ የአውሮፕላኑን የፊት መስኮቶች በመቧጨር የአብራሪዎችን እይታ ይገድባል እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እና የነዳጅ ስርዓቶችን ሊጎዳ ይችላል። ይህንን የደህንነት ስጋት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ባለስልጣናት እና አየር መንገዶች ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጣሉ። የበረራ ደህንነትን ለማረጋገጥ ሲባል የአመድ ደመና ባለበት አካባቢ ያሉ በረራዎች ይሰረዛሉ ይዘገያሉ ወይም ደግሞ ከፍተኛ ርቀት ተጉዘው አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ይደረጋል። በመሆኑም የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአንድ በኩል የአውሮፕላኖችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርትን በእጅጉ የሚያስተጓጉል የተፈጥሮ ክስተት ነው።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

❤6👍5🔥3
ጥያቄ
በNFC የሚሰሩ ዘመናዊ ቢዝነስ ካርዶች እና ኮንታክ ለስ የባንክ ATM ካርዶች ባትሪ ሳይኖራቸው እንዴት ዳታ ያስተላልፋሉ ?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
በNFC የሚሰሩ ዘመናዊ ቢዝነስ ካርዶች እና ኮንታክ ለስ የባንክ ATM ካርዶች ባትሪ ሳይኖራቸው እንዴት ዳታ ያስተላልፋሉ ?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👏10❤5
⚙Steps:
1. Run the exe file, Install the game
2. Play! 🎯
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8❤1🤩1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥8❤1
Ethio ቴክ'ˢ
ጥያቄ በNFC የሚሰሩ ዘመናዊ ቢዝነስ ካርዶች እና ኮንታክ ለስ የባንክ ATM ካርዶች ባትሪ ሳይኖራቸው እንዴት ዳታ ያስተላልፋሉ ? 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የNFC ካርድ (Near Field Communication Card) የሚሠራው በኤሌክትሮማግኔቲክ ኢንዳክሽን በሚባል መርህ ነው። በአጭር ርቀት (ብዙውን ጊዜ ከ4 ሴንቲ ሜትር በታች) ያለ ገመድ መረጃዎችን የሚያስተላልፍ ቴክኖሎጂ ነው።
የNFC ካርድ የሚሰራው የኤሌክትሮማግኔቲክ ኃይልን ከአንባቢው መሳሪያ ካርዱ ውስጥ ባለው አነስተኛ ኮይል አማካኝት በመውሰድ ነው እና በዚህ ኃይል ተጠቅሞ (ልክ ዘመናዊ ስልኮች wireless chage በሚያደርጉበት መንገድ) ካርዱ ውስጥ ያለውን ቺፕ በቂ ሀይል በኤሌክትሪክ ፊልድ አማካኝነት ሲያገኝ አክቲቭ ይሆናል ከዛ አንቴናውን በመጠቀም በውስጡ ያለውን መረጃ ለተመሳሳይ አንባቢ በፍጥነትና ያለገመድ (እንደ
ዋይፋይ) በማስተላለፍ ነው።
ማስታወሻ
እኛ ሀገር ብዙ ባይለመድም ይህንን ቴክኒክ አቢዊዝ በማድረግ በጥንቃቄ ያልተያዘ ካርድ በፊሊፐር ዜሮ አማካኝነት በቀላሉ ኮፒ ሊደረግ ይችላል
ለዚህም ሲባል ካርዶችን ሪድ እንዳይደረግ በሚያደርግ ዋሌት መያዝ አለባቸው

❤6👍5
#Windows11
📌በስራ ቦታ ላይ እንዲሁም ብዙ ቦታ እንደማየው ብዙ ሰው Window 11ን #Activate ለማድረግ ተቸግሯል።
✅ወደ መፍትሔው:
📌ያለምንም Software
📌ያለምንም የ Virus ስጋት
1. Power Shell ብላችሁ Search አድርጉና Run As Administrator በሉት።
2. የሚከተለውን Command ፃፉትና #Enter በሉት።
🚨ተመልሳችሁ እዩት #Activated🚨
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌በስራ ቦታ ላይ እንዲሁም ብዙ ቦታ እንደማየው ብዙ ሰው Window 11ን #Activate ለማድረግ ተቸግሯል።
✅ወደ መፍትሔው:
📌ያለምንም Software
📌ያለምንም የ Virus ስጋት
1. Power Shell ብላችሁ Search አድርጉና Run As Administrator በሉት።
2. የሚከተለውን Command ፃፉትና #Enter በሉት።
irm https://get.activated.win | iex🚨ተመልሳችሁ እዩት #Activated🚨
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤24👏8🔥3
ምን ያህሎቻቹ ናቹ ChatGPT ውስጥ Group ከፍታቹ ከጓደኞቻቹ ጋር ማውራት እንደምትችሉ እና አስፈላጊ ሲሆን እዛው Group ውስጥ ChatGPTን Mention እያደረጋችሁ ጥያቄ እንዲመልስላቹ ማድረግ እንደምትችሉ የምታውቁት?
Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMAK8o11v/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMAK8o11v/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤15🤝6
በአውሮፕላን ውስጥ ኢንተርኔት መጠቀም በጣም ቀርፋፋ ነው ወይም ጨርሶም አይቻልም ነበር ።
አሁን ግን በ Elon Musk የተመሰረተው Starlink በርካታ ትንንሽ ሳተላይቶችን በመጠቀም ፈጣን የሰማይ ላይ ኢንተርኔት ይሰጣል፤ ይህም በገጠር፣ በተራራዎች ላይ እንዲሁም በሌሎችም ስፍራዎች ላይ Internetን ተደራሽ አድርጓል
እንደ Qatar Airways ✈️ ያሉ አንዳንድ አየር መንገዶች ቀድሞውንም እየተጠቀሙበት ሲሆን በጣም ፈጣን ፍጥነቶችን እያገኙ ነው።
ነገር ግን 🇪🇹 የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ሌሎችም አሁንም ድረስ ቆየት ያለና ፈጣን ያልሆነ System (Panasonic Avionics) ነው የሚጠቀሙት።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከ TechTalk with Solomon ጋር በነበራቸው ቆይታ Ethiopia ስታርሊንክን መጠቀም ያልጀመረችበትን ምክንያት ተናግረው ነበር።
Watch Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMAKmn5RW/

🔥10❤6
ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ በአውስትራሊያ ውስጥ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች Instagram, Tiktok፣ Youtube፣ FaceBook ወይም Twitterን መጠቀም አይፈቀድላቸውም። ወላጆችም ቢሆኑ ፈቃድ መስጠት አይችሉም።
የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች ይህንን ህግ ካላከበሩ እስከ 49.5 ሚሊዮን ዶላር ሊቀጡ ይችላሉ። የዚህ እርምጃ ዋና ዓላማ ልጆችን ከጎጂ ይዘቶች እና ሱስ ከሚያስይዙ AI Algorithm መጠበቅ ነው።
Watch here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMAK4xRMo/

👍35❤8🔥4😭1
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19👍14
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
ቾምቤ:- እኔ ምልህ ቦቤ በአለማችን ላይ የውሸቶች ሁሉ ቁንጮ ውሸት ምን ይመስልሀል🤔?...
ቦቤ:- Terms & Conditions'ን አንብቢያለሁ ብሎ ለሰው መናገር
ቾምቤ:- እኔ ምልህ ቦቤ በአለማችን ላይ የውሸቶች ሁሉ ቁንጮ ውሸት ምን ይመስልሀል🤔?...
ቦቤ:- Terms & Conditions'ን አንብቢያለሁ ብሎ ለሰው መናገር
😁75👍4🙈1
📱 Best-Selling Phones Ever (2025)🔥
1️⃣ Nokia 1100 — 250M
2️⃣ Nokia 1110 — 248M
3️⃣ iPhone 6/6 Plus — 222M
4️⃣ Nokia 105 — 200M
5️⃣ iPhone 6S/6S Plus — 174M
6️⃣ iPhone 5S — 165M
7️⃣ Nokia 3210 — 161M
8️⃣ iPhone 7/7 Plus — 160M
9️⃣ iPhone 11 Series — 159M
🔟 iPhone XR/XS Series — 151M
📌 Nokia still #1
📌 iPhone 6 = ምርጥ smartphone🫡
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1️⃣ Nokia 1100 — 250M
2️⃣ Nokia 1110 — 248M
3️⃣ iPhone 6/6 Plus — 222M
4️⃣ Nokia 105 — 200M
5️⃣ iPhone 6S/6S Plus — 174M
6️⃣ iPhone 5S — 165M
7️⃣ Nokia 3210 — 161M
8️⃣ iPhone 7/7 Plus — 160M
9️⃣ iPhone 11 Series — 159M
🔟 iPhone XR/XS Series — 151M
📌 Nokia still #1
📌 iPhone 6 = ምርጥ smartphone🫡
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤22🤔5👎1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ
ቦቤ:- ስማኝማ ቾምቤ #እንቆቅልህ
ቾምቤ:- ምን አውቅልህ ቦቤ
ቦቤ:- አንድ የተቃጠለ አምፖልን ለመቀየር ምን ያህል ፕሮግራመሮች ያስፈልጋሉ?
ቾምቤ:- ምንም😌...
ቦቤ:- ለምን ሲባል 🤔?
ቾምቤ:- ምክንያቱም ችግሩ የሀርድ ዌር ስለሆነ ነዋ::🤓
ቦቤ:- ስማኝማ ቾምቤ #እንቆቅልህ
ቾምቤ:- ምን አውቅልህ ቦቤ
ቦቤ:- አንድ የተቃጠለ አምፖልን ለመቀየር ምን ያህል ፕሮግራመሮች ያስፈልጋሉ?
ቾምቤ:- ምንም😌...
ቦቤ:- ለምን ሲባል 🤔?
ቾምቤ:- ምክንያቱም ችግሩ የሀርድ ዌር ስለሆነ ነዋ::🤓
😁37😴6❤2🙈1