Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
3.97K photos
200 videos
716 files
1.19K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
Shaun the Ship in real life☺️


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁573👎1😭1
Which one is EXPENSIVE 💰?

GTA VI OR GERD

Watch Here 👇
https://vm.tiktok.com/ZMAcKynuA/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
😁72
በዚህ ሳምንት ሶስት Powerful የAI ሞዴሎች ይፋ ሆነዋል፡

🤖GPT-5.1: ብልህ፣ ስሜታዊ እና ልክ እንደ እውነተኛ ሰው chat የማድረግ አቅም ያለው
🤖Gemini 3.0: በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ገጾችን ማንበብ፣ ቪዲዮዎችን መረዳት፣ እንዲሁም Antigravity የተሰኘ IDE አብረው Launch አድርገዋል (ከዚህ በፊት VS CODE የምትጠቀሙ ይህን አዲስ IDE ሞክሩት)
🤖Grok 4.1: አዝናኝ፣ ፈጣን እና በTwitter ላይ እየተከናወኑ ያሉ ነገሮችን ከማንም በፊት የሚያሳውቃችሁ ነው

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMA3Skx8L/

💡 Short Tip

ለኮዲንግ : Gemini 3.0ን ተጠቀሙ
ለመዝናኛ እና ለፈጣን መረጃዎች Grok 4.1ን ተጠቀሙ
ለብልህ እና ሰው-መሰል ምላሾች GPT-5.1ን ተጠቀሙ

🤖 @Ethio_Techs 🤖
18👍4🔥3
Server Is Down🚨

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁336🤔1
መሬት ልክ እንደ ቦምብ 💥 ናት

የጠፈር ላይ Asteroid፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ AI ወይም የሀገራት የ Nuclear ጦርነት ቢነሳ፤ የሰው ልጅ ታሪክ ለዘላለም አከተመ።

ለዚህም ነው አዲስ ፕላኔት የሚያስፈልገን!

🚀 MARS 🚀

Watch Here👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMATgKXo9/

🤖 @Ethio_Techs🤖
😁167👍2
መልካም ዜና ለሎጎ ዲዛይነሮች

🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪
የስዊድን ኢምባሲ 80ኛ አመቱን አስመልክቶ የሎጎ ዲዛይን ችሎታ ላላችሁ እድል አመቻችቷል...

ውድድሩን ላሸነፈ
💰100,000 ብር ሊሸጉጥላችሁ ተዘጋጅቻለሁ እያላችሁ ነው :: ከታች በሚገኘው ሊንክ በመጫን ሙሉ መረጃውን እዛ ታገኛላችሁ::
🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪🇸🇪
https://www.swedenabroad.se/en/embassies/ethiopia-addis-abeba/about-us/section-for-political-commercial-and-cultural-affairs/logo-competition/

መልካም እድል 🙏🏾😌
11👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌የገቢዎች ሚኒስቴር ዌብሳይት #Tax ካልኩሌተር ሲነካ የሚከፍተው የምታዩትን ነው

እና ምን ልላችሁ ነው በተለይ የመንግስት ዌብሳይት አንዴ ከተሰራ በኋላ #Maintenance አይደረግለትም።

#ይስተካከል

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁283👏1🤓1
AI የተፃፉ ጽሁፎች ብዙውን ጊዜ በአረፍተነገሮች መካከል ረዣዥም ሰረዞችን(—) ይጠቀማሉ አስተውላችሁ ከሆነ፤ እናም የሆነ POST AI ነው አይደለም ብሎ ለመለየት the EASIEST way ይህን መስመር መፈለግ ነው😁

ይህንን መስመር chatGPT እንዳይጠቀመው ከፈለጋችሁ፦

Settings > Personalization > Custom Instructions ውስጥ በመግባት ይህን👇🏽 Text አስገቡለት

Systematically replace em-dashes ("—") with either a period to begin a new sentence, or a comma to continue the sentence. Use an encouraging tone!

Watch Here 👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMAwUELwx/

🤖 @Ethio_Techs 🤖
16🔥6👍1
🇪🇹 ትልቅ የፋይናንስ ስምምነት: ETHSWITCH 🤝 Mastercard

ETHSWITCHMastercard ጋር ስምምነት በመፈጸም የኢትዮጵያ ባንኮች ለመጀመሪያ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚሰሩ የቅድመ-ክፍያ (Prepaid) ካርዶችን እንዲያወጡ ያስችላቸዋል።

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMAwbGhEm/

🤖@Ethio_Techs 🤖
12🔥3
የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአቪዬሽን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ከፍተኛ እና አደገኛ ነው።

ዋነኛው አደጋ ከፍንዳታው የሚለቀቀው አመድ ደመና ሲሆን ይህ አመድ ጥቃቅን ጠጣርና አብራሲቭ የሆኑ ቅንጣቶችን ይዟል። አውሮፕላኖች በዚህ አመድ ውስጥ ሲበሩ ቅንጣቶቹ በጄት ሞተሮች ውስጥ ገብተው ይቀልጣሉ ይህም የሞተርን ውስጣዊ ክፍሎች በመሸፈን እና በማበላሸት ሞተሩ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ሊያደርግ ይችላል።

ከዚህም በተጨማሪ አመዱ የአውሮፕላኑን የፊት መስኮቶች በመቧጨር የአብራሪዎችን እይታ ይገድባል እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እና የነዳጅ ስርዓቶችን ሊጎዳ ይችላል። ይህንን የደህንነት ስጋት ለመቀነስ ዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ባለስልጣናት እና አየር መንገዶች ወዲያውኑ ምላሽ ይሰጣሉ። የበረራ ደህንነትን ለማረጋገጥ ሲባል የአመድ ደመና ባለበት አካባቢ ያሉ በረራዎች ይሰረዛሉ ይዘገያሉ ወይም ደግሞ ከፍተኛ ርቀት ተጉዘው አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ይደረጋል። በመሆኑም የእሳተ ጎሞራ ፍንዳታ በአንድ በኩል የአውሮፕላኖችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርትን በእጅጉ የሚያስተጓጉል የተፈጥሮ ክስተት ነው።


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
6👍5🔥3
ጥያቄ

NFC የሚሰሩ ዘመናዊ ቢዝነስ ካርዶች እና ኮንታክ ለስ የባንክ ATM ካርዶች ባትሪ ሳይኖራቸው እንዴት ዳታ ያስተላልፋሉ ?

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👏105
🎮3D Pinball Space Cadet

💟Classic XP game back! (Win 10/11 ready)

Steps:
1. Run the exe file, Install the game
2. Play! 🎯


🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥81🤩1
@ethiotechs_3D_Pinball_space_cadet.exe
1.3 MB
🦋🔤🔤🔤🔤🔤🦋
                 👩‍💻 @ethio_techs ⚙️
               👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥81