This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደዚ አይነት ግብይቶችን ለማድረግ ከ Social Media ይልቅ በ አካል ብታደርጉት ይበልጥ ተመራጭ ነው አንድም Scam ከመደረግ ትተርፋላቹ ተጨማሪ ደግሞ ገበያ ላይ ያሉትን product አወዳድራቹ ከ ዋጋም ከ ጥራትም አንጻር የተሻለ የምትሉትን ለመግዛት ይረዳቿል። አብዛኛው Online Platform ላይ የምታገኟቸው Product እንደምታዩት አይሆንም
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥18👍8❤6😴1
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22😴4🔥2🤔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❤️ ይህች በ ጃፓን ውስጥ የምትኖር የ 32 አመት ሴት በ ChatGPT ከፈጠረችው Personalized AI ጋር ጋብቻዋን ፈጽማለች፤ ይህም በታሪክ የመጀመርያዋ ያረጋታል፡፡
በነገራችን ላይ ቀለበት እና ቃለ መሀላ ጭምር ያከተተ ነበር 😅
የአብርሀም እና የ ሳራ...... 💍
🤖 @Ethio_techs 🤖
በነገራችን ላይ ቀለበት እና ቃለ መሀላ ጭምር ያከተተ ነበር 😅
🤖 @Ethio_techs 🤖
😁21🤓2❤1
🧑💻 አዳዲስ ክህሎቶችን የምትማሩባቸው ምርጥ Websites
like
🟢 programming language
🟢 machine learning
🟢 Ai
🟢 cyber security
🟢 data science
🟢 software development front end/back end /fullstack
1. Free Code Camp 🔗 www.freecodecamp.org
2. edX 🔗 www.edx.org
3. GitHub 🔗 https://github.com
4. Khan Academy 🔗 www.khanacademy.org
5. Skillshare 🔗 www.skillshare.com
6. Codecademy 🔗 www.codecademy.com
7. W3School 🔗 www.w3school.com
8. Tutorial point 🔗 www.tutorialpoint.com
Ethio ቴክ'ˢ @ethio_techs
ሊጠቅማችሁ ስለሚችል Save ማድረግ እንዳይረሳ
React for More

👏17👍7❤5
🚨የቴሌቪዥን ስርጭት መቋረጥ🚨
የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሯል፡፡
በዚሁ ምክንያት የፋና ቴሌቪዥን እና የፋና ፕላስ እንዲሁም የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጧል፡፡
አገልግሎቱን ለመመለስ እየተሰራ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
©FBC
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሯል፡፡
በዚሁ ምክንያት የፋና ቴሌቪዥን እና የፋና ፕላስ እንዲሁም የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጧል፡፡
አገልግሎቱን ለመመለስ እየተሰራ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
©FBC
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤4😭3👏1
ሁለት ቻናሎች ሰለሚሰሩ በነሱ ለግዜው ተዝናኑ😊
AMN PLUS እና OBN.
TP AMN 10985 H/V 45000
TP OMN 11165 H/V 45000
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
AMN PLUS እና OBN.
TP AMN 10985 H/V 45000
TP OMN 11165 H/V 45000
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁28❤10
Ethio ቴክ'ˢ
🚨የቴሌቪዥን ስርጭት መቋረጥ🚨 የሳተላይት አቅራቢ ድርጅት በሆነው SES የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው ከፍተኛ የአየር ፀባይ ለውጥ ምክንያት የኃይል መቋረጥ ተፈጥሯል፡፡ በዚሁ ምክንያት የፋና ቴሌቪዥን እና የፋና ፕላስ እንዲሁም የአብዛኛዎቹ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ተቋርጧል፡፡ አገልግሎቱን ለመመለስ እየተሰራ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ …
📌አሁን ላይ አብዛኛው TV ወደ ስርጭት እየተመለሱ ነው🙏
ዲሽ ተንቀሳቅሶ መስሎት የነካካውን ደግሞ ዲሽ ሰሪዎች...😜
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ዲሽ ተንቀሳቅሶ መስሎት የነካካውን ደግሞ ዲሽ ሰሪዎች...😜
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁36❤1
✅ይሄን ቻናል ለማንኛውም ስራ መግዛት የሚፈልግ @polytechs ላይ ያናግረኝ።
📌https://t.me/yenefekir
📌ከተከፈተ 8 አመት ሞልቶታል።
💰ዋጋ: 15K (Fixed)
📌https://t.me/yenefekir
📌ከተከፈተ 8 አመት ሞልቶታል።
💰ዋጋ: 15K (Fixed)
😁32👍4🤔3
የ Cloudflare አገልግሎት እንደ አለም 🌍 ተቋርጧልና፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ እንደ X(Twitter), ChatGPT, Spotify እናም ሌሎች Platforms ላይ መቆራረጥ እያጋጠመ ነው!
🤖 @Ethio_Techs 🤖
🤖 @Ethio_Techs 🤖
🔥7
ምንድነው Cloudflare?
Cloudflare: የኢንተርኔት Bodyguard አርጋችሁ አስቡት፤ በተጨማሪም ፍጥነት መጨመሪያ tool ነው፤
Cloudflare እጅግ ግዙፍ የሆነ ዓለም አቀፍ የክላውድ Tool ሲሆን፣ ልክ እንደ ኢንተርኔት ጠባቂ እና የፍጥነት መጨመሪያ ሆኖ ያገለግላል። በ ዌብሳይቶች ወይም ሰርቨሮች እና በተጠቃሚዎች መካከል ተቀምጦ የኢንተርኔትን ትራፊክ በደህንነት እና በብቃት የሚቆጣጠር Tool ነው፡፡
የሚገርማችሁ 20% የሚጠጋውን የኢንተርኔት ክፍል Cloudflare ይጠቀማል፤ በዓለም ዙሪያ ባሉ ከ330 በላይ በሚሆኑ የመረጃ ማዕከላቱ አማካኝነት የድረ-ገጽን Load Times ያፋጥናል። 😎
እናንተም ስልካችሁና ኮምፑተራችሁ ላይ ጭናችሁት ኢንተርኔታችሁ ፈጣን እና ከተለያዩ Threats እንዲጠብቃችሁ ማድረግ ትችላላችሁ!
🔗 For Android
🔗 For PC

❤14👍9🔥2
በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የተሰራው እና 'Walk My Walk' በተባለ ምናባዊ አርቲስት የቀረበው “Breakings Rust” የተሰኘ የ Country ዘፈን በ Billboard Hot 100 ላይ አንደኛ ደረጃን በመያዝ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የ Spotify እይታዎችን ሰባስቧል።
ሙሉ በሙሉ በጄኔሬቲቭ መሣሪያዎች የተፈጠረው ይህ ዘፈን፣ ብዙ አድማጮች በሰው አልተሰራም ብለው ለማመን ከብዷቸው ነበር።
Watch here 👇
https://vm.tiktok.com/ZMAcgDSLu/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
ሙሉ በሙሉ በጄኔሬቲቭ መሣሪያዎች የተፈጠረው ይህ ዘፈን፣ ብዙ አድማጮች በሰው አልተሰራም ብለው ለማመን ከብዷቸው ነበር።
Watch here 👇
https://vm.tiktok.com/ZMAcgDSLu/
🤖 @Ethio_Techs 🤖
❤4👍1