Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.97K photos
200 videos
716 files
1.19K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አምና በዚህ ሰአት😂💰

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭43😁408
ትልቅ ሰዉ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ!!

መልካም ዕረፍት💔🕯
😭11512😁1
OpenAI introduced Sora 2 — a video generator with an app in the TikTok format. It features a "For You" feed, vertical scrolling, and 10-second clips that are entirely created by the neural network. Regular camera videos cannot be uploaded.

Sora 2 generates complex scenes, adds sound and voiceover. Users can scan their face and use it in generated videos. The video quality is comparable to professional — the result is hard to distinguish from reality.

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😱145🤓2
ተው ማሜ😂 /ከገቢዎች አለቃህ/

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁483
የባሌን ስልክ ጥለፍልኝ፣ የሚስቴን ስልክ ጥለፍልኝ የምትሉ ሰዎች ብታርፉልን!!

እኛ Hacker አይደለንም

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁732👍2🤔2👨‍💻1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥1610🙏2👨‍💻1
አስማተኛው የባንክ አካውንት💰

አንድ የባንክ አካውንት አላችሁ እንበል ሁሌም ጠዋት ጠዋት 86,400 ብር ይገባበታል። እናም የቱንም ያህል ገንዘብ በየቀኑ መጠቀም ትችላላችሁ የተረፈው ወይም ሳትጠቀሙ ከዋላችሁ ሁሌም ባዶ እየሆነ ያድራል። ስለዚህ ምን ማድረግ አለባችሁ ሁሌም ማውጣት።

እጅግ የሚያስገርማችሁ ነገር ግን ይህ አካውንት ሁላችንም አለን!! ይህ አካውንታችን ጊዜ🕰 ነው ጠዋት ስንነሳ 86,400 ሰከንዶች ይኖሩናል... ምሽት ስንገባ ሁሉም ያልቃል!! ቀን በቀንም እየቀነሰ ይሄዳል እራሱን 0⃣ እያደረገ...
ሁሌም ጠዋት ስንነሳ ሙሉ ሆኖ እናገኘዋለን ምሽት ስንገባም ያልተጠቀምንበት ጊዜ ካለ እናጣዋለን... ከሰው መበደርም ሆነ መመለስ ፈፅሞ🚫 አንችልም።
እናም ጊዜህ ጊዜህ ነው‼️
ጊዜያችንን በአግባቡና በጥበብ መጠቀም አለብን ልክ እንደ አካውንቱ ሲመሽ ጥሪት ሳናፈራ ዜሮ ይሆናልና ነው።

🙌እኔ ትናንት ከትናንት ወዲያ የአካውንቴን ገንዘብ አጥቻለሁ እናንተስ ምን ያክሉን ተጠቀማችሁ?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥6221👎7😁4👍3🙏3👏2
🔥የ 30Billion$ ሀብት ባለቤቱ ቴሌግራም ስራው የሚካሄደው በ30 #ብቻ ኢንጅነሮች ነው።

የሚገርመው ሁሉም የሚሰሩት Remotely #ብቻ ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥35👍31
#JFF😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁40😭32
Maintenance የምንሰራ ሰዎች አንዳንዴም ፅዳት ሰራተኛ ነን ምንለው በምክንያት ነው😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁315
🚀 ስኬታማ ፕሮግራመር ለመሆን ማድረግ ያለብዎት ቁልፍ ነገሮች!

የProgramming ጉዞዎን ለመጀመርም ሆነ በሙያዎ ለመበልጸግ እና ስኬታማ ለመሆን የሚያስችሉዎትን ወሳኝ ነጥቦች መተግበር ያስፈልጋል። ስኬታማ ፕሮግራመር ለመሆን የመጀመሪያው እና ወሳኙ እርምጃ ጠንካራ መሰረታዊ እውቀት መገንባት ነው። ይህም የማንኛውም የፕሮግራሚንግ ቋንቋን (እንደ Python, Java, JavaScript, ወይም C++ ያሉ) መሰረታዊ መርሆች ላይ ማተኮርን በተለይም Data Structures እና Algorithms የፕሮግራሚንግ ልብ ስለሆኑ በደንብ መረዳት እና መገንዘብ የግድ ያስፈልጓታል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ ፕሮግራሚንግ በመሰረቱ ችግሮችን መፍታት በመሆኑ ትልልቅና ውስብስብ የሚመስሉ ችግሮችን ወደ ትናንሽና በቀላሉ ሊፈቱ ወደሚችሉ ክፍሎች በመከፋፈል የችግር አፈታት ክህሎትን መለማመድ ወሳኝ ነው።

በመቀጠል የፕሮግራሚንግ ፅንሰ-ሀሳቦችን ከማንበብ በላይ ተግባራዊ ልምምድ በማድረግ ብዙ ጊዜ ማሳለፍ ትናንሽ ፕሮጀክቶችን መጀመር እና ማጠናቀቅ ያስፈልጋል። ለጀማሪ የሚሆን አንድ የፕሮግራም ቋንቋን መርጦ በጥልቀት መማር ከዚያም ወደ ሌሎች ቋንቋዎች መሸጋገር ይመከራል።

ከዚህ በተጨማሪ ቴክኖሎጂ በየጊዜው ስለሚለዋወጥ አዳዲስ የሆኑ ሶፍትዌሮችን እና የኢንዱስትሪ አሰራሮችን በመከታተል የማያቋርጥ ትምህርት መውሰድ የግድ ነው።

እንደ ባለሙያ ለመስራት ደግሞ ኮድዎ ንፁህ (Clean) ሊነበብ የሚችል (Readable) እና ቀልጣፋ (Efficient) መሆኑን ማረጋገጥ እና Git እና GitHub/GitLabን Version Control መጠቀም የተሻለ አሰራር ሲሆን በቡድን ለመስራትም ይረዳል።

በተጨማሪም ኮድ በሚጽፉበት ጊዜ የሚከሰቱ ስህተቶች (Bugs) መኖራቸው አይቀርም በመሆኑም ችግሮችን መፍታት መለማመድ እና ከሌሎች ፕሮግራመሮች ልምድ ለመቅሰም እንደ Stack Overflow ያሉ መድረኮችን መጠቀም አስፈላጊ ነው።

በመጨረሻም ከአገር ውስጥም ሆነ ከአለም አቀፍ ፕሮግራመሮች ጋር በመገናኘት Community መፍጠር እና ልምድ መለዋወጥ ትልቅ ድርሻ አለው። የተሳካላቸው ፕሮግራመሮች ጥሩ የቡድን አጋሮች ስለሆኑ በቡድን መስራት ልምድ ማካበት ተገቢ ነው።

በአጠቃላይ ስኬታማ ፕሮግራመር መሆን የረጅም ጊዜ ጉዞ ሲሆን ትዕግስት ፅናት እና የማወቅ ጉጉት ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
15🔥4
የቻይና መንግስት በቅርቡ ባወጣው ደንብ መሰረት የቲክቶክ (Douyin) ቪዲዮዎችን ጨምሮ በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ የሚቀርቡ ይዘቶች ማለትም በህክምና/ጤና፣ በህግ፣ በትምህርት እና በገንዘብ ነክ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ ከሆነ ኮንተንት ለመስራት የቪዲዮ ፈጣሪው የዩኒቨርሲቲ ድግሪ፣የሙያ ፈቃድ ወይም ተመጣጣኝ እውቅና ያለው የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርብ የግድ ይላል።

ይህ ህግ አላማው በእነዚህ ከፍተኛ ተፅዕኖ ባላቸው መስኮች የሚሰራጩትን የተሳሳቱ መረጃዎች በመከላከል የህዝብን ደህንነትና ጥቅም ማስጠበቅ ነው።

ይህ ህግ እኛ ሀገር ላይ ተግባራዊ ቢደረግ ምን ለውጥ ሊያመጣ ይችላል ብለው ያስባሉ 😊

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥325
🔔NORD VPN

✔️Nord VPN በአዲሱ Update የ ኢትዮጵይ Server እካቶ ብቅ ብሏል ይሄም ከ Ethio Telecom , Proton እና HMA VPN ... ቀጥሎ የ Ethiopia IP Address አካቶ የመጣ VPN አቅራቢ ያደረገዋል።

                    🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥223
Server Types

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
3