Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
4K photos
201 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
#Samsung_Keyboard ተጠቃሚዎች አላችሁ?

📌እንበልና ብዙ ፅሁፍ ፅፋችሁ ሁሉንም በአንዴ ለማጥፋት ከፈለጋችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ በ2 ጣታችሁ ከቀኝ ወደግራ Swipe አድርጉ፤ የጠፋውን ለመመለስ ደግሞ ከግራ ወደቀኝ ማድረግ ትችላላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16🔥6👍2
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨‍💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን
#MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷‍♀

ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
16👍3👨‍💻1
እነዚህን ፓኬጆች ሞክሯቸው ከሌላው ቅናሽ ናቸው🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
33
🔥Ethio Techsን እየመለስነው ነው React እያደረጋችሁ ብታበረታቱን ግን ጥሩ አይመስላችሁም😁😁
👏809😁8😱2🤝2
#Reposted

💢የቴሌግራም አባላቶቻችን ሁሌም እንድታውቁልን የምንፈልጋቸው ነገሮች
⬇️⬇️⬇️

⚠️ሀኪንግን አቅልላችሁ አትዩት። ሀኪንግ በአብዛኛው #Tool ተጠቅማችሁ የምትሰሩት ነገር አይደለም።

⚠️Telegram/ Facebook በፍፁም hack አይደረግም።

⚠️Telegram ላይ ያጠፋችሁትን መልሳችሁ ማግኘት አትችሉም።

⚠️Bitcoin ማግኘት እንደምታስቡት ቀላል ነገር አይደለም።

⚠️ቴሌግራም ላይ Bitcoin እናገኛለን ብላችሁ አትልፉ።

⚠️ብር እንከፍላለን የሚሉትን ዌብሳይቶች ሳታረጋግጡ አትልፉ።

⚠️የሚሞሪን የመያዝ አቅም ማሳደግ አይቻልም።

⚠️WIFI password በስልካችሁ #ሀክ👨‍💻 እናደርጋለን ብላችሁ አታስቡ።

⚠️የመጨረሻ #Corrupt ያደረገ ሚሞሪ አይስተካከልም።

⚠️king root, kingo root, Iroot በመሳሰሉት አፕልኬሽኖች Android version 6,7,8,9,10 የሆኑ ስልኮች📲 #ሩት አይደረግም፤ ይልቁኑ በ Flash custom recovery ➡️ TWRP or CWM በመሳሰሉት #ብቻ ሩት ይደረጋል። ግዴታ ካልሆነ በቀር ይቅርባችሁ። ‼️

⚠️ይሄ ቻናል የማይጠቅመው ሰው የለም ዝምብላችሁ #LEAVE አታድርጉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍4917😁9👏4
#JFF😂

ስልካችሁ Techno, Infnix, Xiaomi, Oppo, PoPo...የሆነ ሰዎች እንዴት ናችሁ😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁42😭11😡6
🙌እንኳን ለዚህ ድርብ በአል አደረሳችሁ።👏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
19🔥2👏2
ዮሐንስ እጅጉ  በሞት ተለይቶናል 😢

ዛሬ እየተፃፃፍንበት ያለውን android ስልኮቻችን ላይ የምንጠቀምበትን  fyn geez keyboard ፕሮግራም የሰራ, ethiopic keyboard,  Amharic dictionary, የመፅሐፍ ቅዱስን መተግበሪያዎችን የሰራ!  የ fyn systems መስራች የኢትዮጵያዊያን ባለውለታ።  ዮሃንስ እጅጉ በሞት ተለይቶናል። አሳዛኝ ዜና። አሁን ይሄ የምታነቡትን ጨምሮ  ከተራ የፅሁፍ መልእክት እስከታላላቅ ድርሰቶች የተፃፉበት የአማርኛ ኮምፒውተር ፕሮግራም  እስከዛሬ የተፃፃፍናቸው በሚሊየን የሚቆጠሩ ሐሳቦች የዚህ ሰውና የመሠሎቹ  የድካም ውጤቶች ናቸው። እንደአገር የሐዘን ቀን ሊታወጅለት የሚገባ ባለውለታችን ነው።

🙏ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏

@ethio_techs
🙏102😭3912
Dear Ethio Telecom,

ለማስታወስ ያህል የ 3ብር: 110Mb ነው🤔

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁639😡7
💢እንኳን አደረሳችሁ !!!
✋🏾🤚🏿✋🏾🤚🏿✋🏾🤚🏿
የአዲስ አመት መዳረሻን በማስመልከት

📌ግሩፓችን ላይ ከነገ ማታ ጀምሮ እንደተለመደው ሞቅ ደመቅ ያለ የሚያሸልሙ🎁 ፕሮግራሞችን ይዞ ለመቅረብ አስቧል።

📌ግን መኖራችሁን በ Reaction❤️ አሳዩን

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥4524👏2👍1🎉1
ሰላም የኢትዮ ቴክስ ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ🙌
24🔥1👏1
#JFF😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁3912👍1
😔😔

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭35😁84😴2👍1
📌የ12ኛ ክፍል ውጤት ተለቋል።🙌

እኛ ኢትዮ ቴክሶች እንደተለመደው ለ7⃣ኛ ዙር ለሁላችሁም ውጤታችሁን #በነፃ እናሳያለን።

🙌ለሁላችሁም መልካም እድል🙌

📌እንዲታይላችሁ ምትፈልጉ @ethio_techs_group ላይ Registration Number እና First Name ላኩልን።

ስም እና ID አንድ ላይ አድርጋችሁ ላኩ


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
13😁3
ውጤት እንዴት ነበር?
Anonymous Poll
31%
🙏
19%
👏
51%
😭
😭12🤔32😁2😡2👌1
✈️Aviator
Chicken🐔 Road
🔢Keno የመሳሰሉትን የምትጫወቱ

የገጠማችሁን እስኪ በ Emoji የሆነ ነገር በሉ።🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😭58🔥4😡4🎉3🤝3
Forwarded from ZOLA
#iphone
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ios 26 ኦፊሻያሊ ተለቋል update ማድረግ ትችላላችሁ
13😁9