ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች🕌
እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

❤14😡8
1.መጀመርያ 3 ነጠብጣቧን ነክታቹ Save playlist to Library ትሉታላቹ
2.በመቀጠል Snap Tube App አውርዳቹ በራሱ Built-In Web browser በመግባት you tube Search አድርጉና በ ተመሳሳይ you tube Account በ G-mail Log-In አድርጉ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍5
3.Log-in ካደረጋቹ በኋላ ያከበብንበት ላይ በመግባት Playlist የሚለው አማራጭ ውስጥ ግቡ።
4.በመቀጠል Save ካደረጋቹን Play List የፈለጋቹትን ነክታቹ በውስጡ ያለውን በሙሉ Download ማድረግ ትችላላቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4.በመቀጠል Save ካደረጋቹን Play List የፈለጋቹትን ነክታቹ በውስጡ ያለውን በሙሉ Download ማድረግ ትችላላቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤10
⚠️ChatGPT ስለናንተ ምን ያህል ያውቅ ይሆን?
1⃣. Based on our conversations, what do you think
a day in my dream life would look like, and how
can I get there?
2⃣. What's the most unhinged thing l've asked
you about?
3⃣. How have my conversations with you evolved
over time?
4⃣. Who do I mention the most to you, and what
impression have I given you of them?
5⃣. What's a truth about me you think l'm finally
ready to hear-and why now?
#እኔ ያገኘኋቸው ምላሾች🧐🫣🫢
ያገኛችሁትን 1 ምላሽም ቢሆን በ Reaction ግለፁልን😊

❤22😱5👏4😭1
ኢሎን መስክ 'ስማርት ጡት ማስያዣ' አምጥቷል!😳😳
የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል።
ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል።
ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁67❤7👏6🤩1
#Samsung_Keyboard⌨ ተጠቃሚዎች አላችሁ?
📌እንበልና ብዙ ፅሁፍ ፅፋችሁ ሁሉንም በአንዴ ለማጥፋት❌ ከፈለጋችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ በ2 ጣታችሁ ከቀኝ ወደግራ Swipe አድርጉ፤ የጠፋውን ለመመለስ✅ ደግሞ ከግራ ወደቀኝ ማድረግ ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌እንበልና ብዙ ፅሁፍ ፅፋችሁ ሁሉንም በአንዴ ለማጥፋት❌ ከፈለጋችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ በ2 ጣታችሁ ከቀኝ ወደግራ Swipe አድርጉ፤ የጠፋውን ለመመለስ✅ ደግሞ ከግራ ወደቀኝ ማድረግ ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤16🔥6👍2
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷♀
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍
#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

❤16👍3👨💻1
🔥Ethio Techsን እየመለስነው ነው React እያደረጋችሁ ብታበረታቱን ግን ጥሩ አይመስላችሁም😁😁
👏80❤9😁8😱2🤝2
#Reposted
💢የቴሌግራም አባላቶቻችን ሁሌም እንድታውቁልን የምንፈልጋቸው ነገሮች
⬇️⬇️⬇️
⚠️ሀኪንግን አቅልላችሁ አትዩት። ሀኪንግ በአብዛኛው #Tool ተጠቅማችሁ የምትሰሩት ነገር አይደለም።
⚠️Telegram/ Facebook በፍፁም hack አይደረግም።❌
⚠️Telegram ላይ ያጠፋችሁትን መልሳችሁ ማግኘት አትችሉም።❌
⚠️Bitcoin ማግኘት እንደምታስቡት ቀላል ነገር አይደለም።
⚠️ቴሌግራም ላይ Bitcoin እናገኛለን ብላችሁ አትልፉ።
⚠️ብር እንከፍላለን የሚሉትን ዌብሳይቶች ሳታረጋግጡ አትልፉ።
⚠️የሚሞሪን የመያዝ አቅም ማሳደግ አይቻልም።❌
⚠️WIFI password በስልካችሁ #ሀክ👨💻 እናደርጋለን ብላችሁ አታስቡ።
⚠️የመጨረሻ #Corrupt ያደረገ ሚሞሪ አይስተካከልም።
⚠️king root, kingo root, Iroot በመሳሰሉት አፕልኬሽኖች Android version 6,7,8,9,10 የሆኑ ስልኮች📲 #ሩት አይደረግም፤ ይልቁኑ በ Flash custom recovery ➡️ TWRP or CWM በመሳሰሉት #ብቻ ሩት ይደረጋል። ግዴታ ካልሆነ በቀር ይቅርባችሁ። ‼️
⚠️ይሄ ቻናል የማይጠቅመው ሰው የለም ዝምብላችሁ #LEAVE አታድርጉ።

👍49❤17😁9👏4
#JFF😂
ስልካችሁ Techno, Infnix, Xiaomi, Oppo, PoPo...የሆነ ሰዎች እንዴት ናችሁ😂😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ስልካችሁ Techno, Infnix, Xiaomi, Oppo, PoPo...የሆነ ሰዎች እንዴት ናችሁ😂😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁42😭11😡6
❤19🔥2👏2
ዮሐንስ እጅጉ በሞት ተለይቶናል 😢
ዛሬ እየተፃፃፍንበት ያለውን android ስልኮቻችን ላይ የምንጠቀምበትን fyn geez keyboard ፕሮግራም የሰራ, ethiopic keyboard, Amharic dictionary, የመፅሐፍ ቅዱስን መተግበሪያዎችን የሰራ! የ fyn systems መስራች የኢትዮጵያዊያን ባለውለታ። ዮሃንስ እጅጉ በሞት ተለይቶናል። አሳዛኝ ዜና። አሁን ይሄ የምታነቡትን ጨምሮ ከተራ የፅሁፍ መልእክት እስከታላላቅ ድርሰቶች የተፃፉበት የአማርኛ ኮምፒውተር ፕሮግራም እስከዛሬ የተፃፃፍናቸው በሚሊየን የሚቆጠሩ ሐሳቦች የዚህ ሰውና የመሠሎቹ የድካም ውጤቶች ናቸው። እንደአገር የሐዘን ቀን ሊታወጅለት የሚገባ ባለውለታችን ነው።
🙏ነፍስህ በሰላም ትረፍ🙏
@ethio_techs

🙏102😭39❤12
💢እንኳን አደረሳችሁ !!!
✋🏾🤚🏿✋🏾🤚🏿✋🏾🤚🏿
የአዲስ አመት መዳረሻን በማስመልከት
📌ግሩፓችን ላይ ከነገ ማታ ጀምሮ እንደተለመደው ሞቅ ደመቅ ያለ የሚያሸልሙ🎁 ፕሮግራሞችን ይዞ ለመቅረብ አስቧል።
📌ግን መኖራችሁን በ Reaction❤️ አሳዩን

🔥45❤24👏2👍1🎉1