ቀልቤን ከሳበው ነገር ላካፍላችሁ።
🧠 ላለፉት 2 አመታት Ethiopia ውስጥ TikTok Creative Award ሲዘጋጅ ነበር፣ እና የአሁኑ የተለየ የሚያደርገው STEM(Science & Technology) Category መጨመራቸው ነው 🚀
📉 TIKTOK ላይ ስድብ እና ትርኪሚልኪ በበዛበት ወቅት፣ በዚህ Category ላይ የሚሰሩ ልጆችን ማግኘት ከባድ ቢሆንም...
🌟 አንድ ልጅ ግን ላስተዋውቃችሁ፣ NafTech ይባላል!
🔬 በዚህ አመት በ Science & Technology, Space, እንዲሁም Crypto ላይ በስፋት Video ሲሰራ የቆየ ልጅ ነው 🎥
🏆 እና Nominate ይገባዋል ብዬ አስባለው
👉 Go to:
Creative Award Ethiopia – Science & Tech Category
🔍 Type: NafTech
✅ Hit the "Nominate" button!
🙏 Thanks, on behalf of Ethio Techs ❤️

❤32😁6🔥2
#Free_Ad
የሃካቶን ውድድር ጥሪ
============..
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።
የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት የኢትዮጵያ IT Park በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዜም ይካሄዳል።
ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ ያለመ ነው።
የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤
📌https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdKLtrK8XQLfxScxM6tJK7iJPytVU-6gKazwk16oFKW4I-NJw/viewform
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

Google Docs
Yenegewa Ethiopia Hackathon Application
የነገዋ ኢትዮጵያ ሀካቶን ውድድር (The future of Ethiopia Hackathon Competition)
This Hackathon competition, is a nation wide Ethiopian New Year celebration aimed at fostering innovation in digitalizing government services, municipality services, supporting the agricultural…
This Hackathon competition, is a nation wide Ethiopian New Year celebration aimed at fostering innovation in digitalizing government services, municipality services, supporting the agricultural…
❤7
Ethio ቴክ'ˢ
📍ማሳሰቢያ ለ ዊንዶስ 11 ተጠቃሚዎች አሁን ባለው መረጃ ዊንዶ 11 ተጠቃሚዎች አፕዴት እንዳታደርጉ በጥብቅ ይመከራል .. በተለይ አፕዴት ቁጥር[ 24H2 KB5063878] ይህ አፕዴት የSSD ብልሽት አልፎም ሙሉለሙሉ ፋይል መጥፋት እያጋጠመ ስለሆነ ያደረጋችሁ ሮልባክ አድርጉት ያላደረጋችሁ ፊክስ እስኪደረግ ለግዜ አፕዴታችሁን ከሰርቪስ አቁሙት::
YouTube
🚨 Windows 11 Update KB5063878 Is Breaking SSDs — Do This Immediately!
See ➡️ https://pureinfotech.com/uninstall-kb5063878-fix-ssd-disappearing-windows-11/ Windows 11 update KB5063878 bricks SSDs and HDDs, uninstall this update to protect storage and fix potential data loss.
💖 *I need your support*
╟─ 🙏 Donate: https://ko-…
💖 *I need your support*
╟─ 🙏 Donate: https://ko-…
1❤5
Ethio ቴክ'ˢ via @like
#ተንኮሉን_ከፖሊ🔻 ‼️ተንኮል 2⃣ ☠ይህን ተንኮል ምትሰሩት የምስኪኑ😁 ተጠቂ ኮምፒውተር💻 ላይ ነው። 1. Desktopun (የኮምፒዩተራችሁን የፊት ገፅ) ሙሉውን #Screenshot አድርጉ።👍 📌Screenshot ለማድረግ Snipping tool ብላችሁ #Search አድርጉ። 2. Screenshot ያደረጋችሁትን #Wallpaper አድርጉት። 3. Desktop ላይ ያሉትን #Iconoch በሙሉ አጥፉ❌…
#ተንኮሉን_ከፖሊ
🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ?
❤️መኖራችሁን የምናውቀው #React ስታደርጉ ነው🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ?
❤️መኖራችሁን የምናውቀው #React ስታደርጉ ነው🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤93👍14🔥8
Ethio ቴክ'ˢ
#ተንኮሉን_ከፖሊ 🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ? ❤️መኖራችሁን የምናውቀው #React ስታደርጉ ነው🙏 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#ተንኮሉን_ከፖሊ
🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ?
1. አንዳንድ App Locker ላይ አፑን Setting... Apps... አፑን መርጣችሁ Force Stop/ Uninstall ብታደርጉት ይሰራል።😉
2. ስልካችሁ ሳምሰንግ ከሆነ ምስሉ ላይ የምታዩት አይነት መንገድ ስላለ ማለፍ ትችላላችሁ።😊😁
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ?
1. አንዳንድ App Locker ላይ አፑን Setting... Apps... አፑን መርጣችሁ Force Stop/ Uninstall ብታደርጉት ይሰራል።😉
2. ስልካችሁ ሳምሰንግ ከሆነ ምስሉ ላይ የምታዩት አይነት መንገድ ስላለ ማለፍ ትችላላችሁ።😊😁
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤17😭8🔥1
Ethio ቴክ'ˢ
9️⃣8️⃣. ጥያቄ:
✅️እንበልና 2 ፀሀፊዎች 2 ገፆችን በ2 ደቂቃ ቢጨርሱ፤ 18 ገፆችን በ6 ደቂቃ ለመጨረስ ስንት ፀሀፊዎች ያስፈልጉናል? 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅️እንበልና 2 ፀሀፊዎች 2 ገፆችን በ2 ደቂቃ ቢጨርሱ፤ 18 ገፆችን በ6 ደቂቃ ለመጨረስ ስንት ፀሀፊዎች ያስፈልጉናል? 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Anonymous Quiz
36%
3
32%
6
19%
9
13%
12
❤17👏1😭1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች🕌
እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤14😡8
1.መጀመርያ 3 ነጠብጣቧን ነክታቹ Save playlist to Library ትሉታላቹ
2.በመቀጠል Snap Tube App አውርዳቹ በራሱ Built-In Web browser በመግባት you tube Search አድርጉና በ ተመሳሳይ you tube Account በ G-mail Log-In አድርጉ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍5
3.Log-in ካደረጋቹ በኋላ ያከበብንበት ላይ በመግባት Playlist የሚለው አማራጭ ውስጥ ግቡ።
4.በመቀጠል Save ካደረጋቹን Play List የፈለጋቹትን ነክታቹ በውስጡ ያለውን በሙሉ Download ማድረግ ትችላላቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4.በመቀጠል Save ካደረጋቹን Play List የፈለጋቹትን ነክታቹ በውስጡ ያለውን በሙሉ Download ማድረግ ትችላላቹ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤10
⚠️ChatGPT ስለናንተ ምን ያህል ያውቅ ይሆን?
1⃣. Based on our conversations, what do you think
a day in my dream life would look like, and how
can I get there?
2⃣. What's the most unhinged thing l've asked
you about?
3⃣. How have my conversations with you evolved
over time?
4⃣. Who do I mention the most to you, and what
impression have I given you of them?
5⃣. What's a truth about me you think l'm finally
ready to hear-and why now?
#እኔ ያገኘኋቸው ምላሾች🧐🫣🫢
ያገኛችሁትን 1 ምላሽም ቢሆን በ Reaction ግለፁልን😊

❤22😱5👏4😭1
ኢሎን መስክ 'ስማርት ጡት ማስያዣ' አምጥቷል!😳😳
የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል።
ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል።
ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁67❤7👏6🤩1
#Samsung_Keyboard⌨ ተጠቃሚዎች አላችሁ?
📌እንበልና ብዙ ፅሁፍ ፅፋችሁ ሁሉንም በአንዴ ለማጥፋት❌ ከፈለጋችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ በ2 ጣታችሁ ከቀኝ ወደግራ Swipe አድርጉ፤ የጠፋውን ለመመለስ✅ ደግሞ ከግራ ወደቀኝ ማድረግ ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌እንበልና ብዙ ፅሁፍ ፅፋችሁ ሁሉንም በአንዴ ለማጥፋት❌ ከፈለጋችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ በ2 ጣታችሁ ከቀኝ ወደግራ Swipe አድርጉ፤ የጠፋውን ለመመለስ✅ ደግሞ ከግራ ወደቀኝ ማድረግ ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤16🔥6👍2
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷♀
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍
#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

❤16👍3👨💻1