Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
4K photos
201 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
የናንተ #Favorite Call Recorder ሶፍትዌር ምንድነው

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14🔥1
ቀልቤን ከሳበው ነገር ላካፍላችሁ

🧠 ላለፉት 2 አመታት Ethiopia ውስጥ TikTok Creative Award ሲዘጋጅ ነበር፣ እና የአሁኑ የተለየ የሚያደርገው STEM(Science & Technology) Category መጨመራቸው ነው 🚀

📉 TIKTOK ላይ ስድብ እና ትርኪሚልኪ በበዛበት ወቅት፣ በዚህ Category ላይ የሚሰሩ ልጆችን ማግኘት ከባድ ቢሆንም...

🌟 አንድ ልጅ ግን ላስተዋውቃችሁ፣ NafTech ይባላል!

🔬 በዚህ አመት በ Science & Technology, Space, እንዲሁም Crypto ላይ በስፋት Video ሲሰራ የቆየ ልጅ ነው 🎥

🏆 እና Nominate ይገባዋል ብዬ አስባለው


👉 Go to:
Creative Award Ethiopia – Science & Tech Category
🔍 Type: NafTech 
Hit the "Nominate" button! 

🙏 Thanks, on behalf of Ethio Techs ❤️
32😁6🔥2
🌐Networking Protocols

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8😁1
#Free_Ad

የሃካቶን ውድድር ጥሪ
============..
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።

የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት የኢትዮጵያ IT Park በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዜም ይካሄዳል።

ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ  ያለመ ነው።

የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤

📌https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdKLtrK8XQLfxScxM6tJK7iJPytVU-6gKazwk16oFKW4I-NJw/viewform

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
7
#JFF 😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁34
Ethio ቴክ'ˢ
#JFF 😂😂                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#JFF 😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁414👏2🤔1
ደሞኮ ይሰራል 1TB ነው🙄

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁243👍1
Ethio ቴክ'ˢ
#ተንኮሉን_ከፖሊ 🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ? ❤️መኖራችሁን የምናውቀው #React ስታደርጉ ነው🙏                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#ተንኮሉን_ከፖሊ

🔐Any App Locker አልፋችሁ መክፈት ትፈልጋላችሁ?

1. አንዳንድ App Locker ላይ አፑን Setting... Apps... አፑን መርጣችሁ Force Stop/ Uninstall ብታደርጉት ይሰራል።😉

2. ስልካችሁ ሳምሰንግ ከሆነ ምስሉ ላይ የምታዩት አይነት መንገድ ስላለ ማለፍ ትችላላችሁ።😊😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
17😭8🔥1
Ethio ቴክ'ˢ
9️⃣8️⃣. ጥያቄ:

✅️እንበልና 2 ፀሀፊዎች 2 ገፆችን በ2 ደቂቃ ቢጨርሱ፤ 18 ገፆችን በ6 ደቂቃ ለመጨረስ ስንት ፀሀፊዎች ያስፈልጉናል?                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Anonymous Quiz
36%
3
32%
6
19%
9
13%
12
17👏1😭1
Ethio ቴክ'ˢ
🔣 ተስፋ አለኝ 😂😒 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
@ABCDEFGTA Download ጋር እኩል ያልቃል ብለን እንጠብቃለን😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁287
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች🕌

እንኳን ለነብዩ መሃመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፣ በዓሉ የሰላም ፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ እና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14😡8
📹 You Tube ላይ በምታዩት መልኩ በራሱ የሚሰራቸውን Mix Playlist ለማውረድ ይሄንን መንገድ መከተል ትችላላቹ

✔️ይሄንን ለማድረግ 3rd party app ማውረድ አለባቹ ለዚ የ እኔ ምርጫ Snap tube ነው።

1.መጀመርያ 3 ነጠብጣቧን ነክታቹ Save playlist to Library ትሉታላቹ
2.በመቀጠል Snap Tube App አውርዳቹ በራሱ Built-In Web browser በመግባት you tube Search አድርጉና በ ተመሳሳይ you tube Account በ G-mail Log-In አድርጉ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
13👍5
3.Log-in ካደረጋቹ በኋላ ያከበብንበት ላይ በመግባት Playlist የሚለው አማራጭ ውስጥ ግቡ።
4.በመቀጠል Save ካደረጋቹን Play List የፈለጋቹትን ነክታቹ በውስጡ ያለውን በሙሉ Download ማድረግ ትችላላቹ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
10
⚠️ChatGPT ስለናንተ ምን ያህል ያውቅ ይሆን?

1⃣. Based on our conversations, what do you think
a day in my dream life would look like, and how
can I get there?
2⃣. What's the most unhinged thing l've asked
you about?
3⃣. How have my conversations with you evolved
over time?
4⃣. Who do I mention the most to you, and what
impression have I given you of them?
5⃣. What's a truth about me you think l'm finally
ready to hear-and why now?

#እኔ ያገኘኋቸው ምላሾች🧐🫣🫢

ያገኛችሁትን 1 ምላሽም ቢሆን በ Reaction ግለፁልን😊

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
22😱5👏4😭1
ኢሎን መስክ 'ስማርት ጡት ማስያዣ' አምጥቷል!😳😳

​የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል።
​ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁677👏6🤩1
#JFF😂😭

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁854😭2👍1👏1