Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
4K photos
201 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
ካሉት እጅግ በርካታ ጥቅሞች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት።
🔥13🤝41
1⃣. User Information ውስጥ:

ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል።

ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ።

እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
12
📍ማሳሰቢያ ለ ዊንዶስ 11 ተጠቃሚዎች


አሁን ባለው መረጃ ዊንዶ 11 ተጠቃሚዎች አፕዴት እንዳታደርጉ በጥብቅ ይመከራል .. በተለይ አፕዴት ቁጥር[ 24H2 KB5063878] ይህ አፕዴት የSSD ብልሽት አልፎም ሙሉለሙሉ ፋይል መጥፋት እያጋጠመ ስለሆነ ያደረጋችሁ ሮልባክ አድርጉት ያላደረጋችሁ ፊክስ እስኪደረግ ለግዜ አፕዴታችሁን ከሰርቪስ አቁሙት::
19🔥5
🔥የአገልግሎቱ 80% የሚገርም ታሪክ ያለው 2ኛው ክፍል ላይ ነው እስከዛ በ Reaction አበረታቱን።🙏
🔥284👍1
Ethio ቴክ'ˢ
1⃣. User Information ውስጥ: ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል። ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ። እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
2⃣. አገልግሎትዎን ለማስተዳደር ስር:

ወደኋላ 6 ወር የተደዋወላችሁትን ስልክ ቁጥሮች

የብልሽት መመዝገቢያ

የብልሽት ምዝገባ መረጃ ለመጠየቅ

የጥቅል (Package) አገልግሎት ማቋረጥ

የትኛው የሞባይል ካርድ በማን እንደተሞላ

ምን አድርገው ምን እንደተቆረጠብዎ ለማወቅ

ሌሎችም...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
19😱2
3⃣. ከሀገር ለምትወጡ የሮሚንግ አገልግሎቶችን የትም ከምታገኙት ፊውቸሮች በላይ ታገኙበታላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
15
4⃣. በ ክፍያ ስር:

ወደኋላ ለ6 ወራት ስለሞላችሁት ካርድ መረጃ

እና ሌሎችም...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥15
#JFF😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁17🤔42
🥳ቴሌግራሜን Update ሳደርግ ሁሉም ፖስቶች ላይ 🌟 አገኘሁ ወዲያው የምስጋና መልእክት ለናንተ ቀጥዬም መልሰን ስለምናዘጋጃቸው ሽልማቶች🎁 እያሰብኩ ትዝዝዝ ሲለኝ ለካ.....😭😭

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁28😭65😡1
📲ከ 20 አመታት በፊት ሞባይል ሲተዋወቅ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
3😁406🎉4
📌Dual Messenger ወይም በ 1 ቀፎ 2 የ WhatsApp, Imo እና ሌሎችም መጠቀም የምትችሉበት መፍትሄ:

1. Setting ላይ ግቡ።
2. Dual Messenger ብላችሁ Search አድርጉ።
3. ገብታችሁ በማስተካከል በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14🤔3
የናንተ #Favorite Call Recorder ሶፍትዌር ምንድነው

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14🔥1
ቀልቤን ከሳበው ነገር ላካፍላችሁ

🧠 ላለፉት 2 አመታት Ethiopia ውስጥ TikTok Creative Award ሲዘጋጅ ነበር፣ እና የአሁኑ የተለየ የሚያደርገው STEM(Science & Technology) Category መጨመራቸው ነው 🚀

📉 TIKTOK ላይ ስድብ እና ትርኪሚልኪ በበዛበት ወቅት፣ በዚህ Category ላይ የሚሰሩ ልጆችን ማግኘት ከባድ ቢሆንም...

🌟 አንድ ልጅ ግን ላስተዋውቃችሁ፣ NafTech ይባላል!

🔬 በዚህ አመት በ Science & Technology, Space, እንዲሁም Crypto ላይ በስፋት Video ሲሰራ የቆየ ልጅ ነው 🎥

🏆 እና Nominate ይገባዋል ብዬ አስባለው


👉 Go to:
Creative Award Ethiopia – Science & Tech Category
🔍 Type: NafTech 
Hit the "Nominate" button! 

🙏 Thanks, on behalf of Ethio Techs ❤️
32😁6🔥2
🌐Networking Protocols

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8😁1
#Free_Ad

የሃካቶን ውድድር ጥሪ
============..
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።

የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት የኢትዮጵያ IT Park በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዜም ይካሄዳል።

ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ  ያለመ ነው።

የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤

📌https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdKLtrK8XQLfxScxM6tJK7iJPytVU-6gKazwk16oFKW4I-NJw/viewform

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
7
#JFF 😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁34
Ethio ቴክ'ˢ
#JFF 😂😂                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#JFF 😂😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁414👏2🤔1