1⃣. የዌብሳይቱ ሊንክ ይሄ ነው።
📌https://www.ecare.ethiotelecom.et/ecare/subscriber/loginInit
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌https://www.ecare.ethiotelecom.et/ecare/subscriber/loginInit
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤13
1⃣. User Information ውስጥ:
✅ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል።
✅ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ።
✅እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል።
✅ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ።
✅እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤12
🔥የአገልግሎቱ 80% የሚገርም ታሪክ ያለው 2ኛው ክፍል ላይ ነው እስከዛ በ Reaction አበረታቱን።🙏
🔥28❤4👍1
Ethio ቴክ'ˢ
1⃣. User Information ውስጥ: ✅ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል። ✅ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ። ✅እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ። 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
2⃣. አገልግሎትዎን ለማስተዳደር ስር:
✅ወደኋላ 6 ወር የተደዋወላችሁትን ስልክ ቁጥሮች
✅የብልሽት መመዝገቢያ
✅የብልሽት ምዝገባ መረጃ ለመጠየቅ
✅የጥቅል (Package) አገልግሎት ማቋረጥ
✅የትኛው የሞባይል ካርድ በማን እንደተሞላ
✅ምን አድርገው ምን እንደተቆረጠብዎ ለማወቅ
✅ሌሎችም...
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅ወደኋላ 6 ወር የተደዋወላችሁትን ስልክ ቁጥሮች
✅የብልሽት መመዝገቢያ
✅የብልሽት ምዝገባ መረጃ ለመጠየቅ
✅የጥቅል (Package) አገልግሎት ማቋረጥ
✅የትኛው የሞባይል ካርድ በማን እንደተሞላ
✅ምን አድርገው ምን እንደተቆረጠብዎ ለማወቅ
✅ሌሎችም...
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤19😱2
3⃣. ከሀገር ለምትወጡ የሮሚንግ አገልግሎቶችን የትም ከምታገኙት ፊውቸሮች በላይ ታገኙበታላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤15
Ethio ቴክ'ˢ
4⃣. በ ክፍያ ስር: ✅ወደኋላ ለ6 ወራት ስለሞላችሁት ካርድ መረጃ ✅እና ሌሎችም... 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌የቀሩትን እየገባችሁ እዮቸው🙏
👏21👍2🔥1
🥳ቴሌግራሜን Update ሳደርግ ሁሉም ፖስቶች ላይ 🌟 አገኘሁ ወዲያው የምስጋና መልእክት✍ ለናንተ ቀጥዬም መልሰን ስለምናዘጋጃቸው ሽልማቶች🎁 እያሰብኩ ትዝዝዝ ሲለኝ ለካ.....😭😭
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁28😭6❤5😡1
📌Dual Messenger ወይም በ 1 ቀፎ 2 የ WhatsApp, Imo እና ሌሎችም መጠቀም የምትችሉበት መፍትሄ:
1. Setting ላይ ግቡ።
2. Dual Messenger ብላችሁ Search አድርጉ።
3. ገብታችሁ በማስተካከል በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1. Setting ላይ ግቡ።
2. Dual Messenger ብላችሁ Search አድርጉ።
3. ገብታችሁ በማስተካከል በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤14🤔3
❤14🔥1
ቀልቤን ከሳበው ነገር ላካፍላችሁ።
🧠 ላለፉት 2 አመታት Ethiopia ውስጥ TikTok Creative Award ሲዘጋጅ ነበር፣ እና የአሁኑ የተለየ የሚያደርገው STEM(Science & Technology) Category መጨመራቸው ነው 🚀
📉 TIKTOK ላይ ስድብ እና ትርኪሚልኪ በበዛበት ወቅት፣ በዚህ Category ላይ የሚሰሩ ልጆችን ማግኘት ከባድ ቢሆንም...
🌟 አንድ ልጅ ግን ላስተዋውቃችሁ፣ NafTech ይባላል!
🔬 በዚህ አመት በ Science & Technology, Space, እንዲሁም Crypto ላይ በስፋት Video ሲሰራ የቆየ ልጅ ነው 🎥
🏆 እና Nominate ይገባዋል ብዬ አስባለው
👉 Go to:
Creative Award Ethiopia – Science & Tech Category
🔍 Type: NafTech
✅ Hit the "Nominate" button!
🙏 Thanks, on behalf of Ethio Techs ❤️

❤32😁6🔥2
#Free_Ad
የሃካቶን ውድድር ጥሪ
============..
የኢትዮጵያ ኢኖቬተር ወጣቶች ፣ የሶፍትዌር አልሚዎች፣ ኮደሮች፣ የኮምፒዩተር ፕሮግራመሮች እና ፍላጎት ያላቸው ዓካላት በ"የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር" ላይ እንዲሳተፉ ግብዣ እናቀርባለን።
የነገዋ ኢትዮጵያ ሃካቶን ውድድር ለ48 ሰዓት የኢትዮጵያ IT Park በሚገኘው Innobiz-K Ethiopia ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚከናወን ሲሆን፤ የመዝጊያ እና የሽልማት መርሃ-ግብሩ ቋጉሜ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዜም ይካሄዳል።
ይህ ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም ግብርናን፣ ኢንዱስትሪን እና የመንግሰት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታል ለማድረግ ያለመ ነው።
የመመዝገቢያው ቀን እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ ለመመዝገብ QR ኮዱን ስካን ያድርጉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ማስፈንጠሪያ ይግቡ፤
📌https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdKLtrK8XQLfxScxM6tJK7iJPytVU-6gKazwk16oFKW4I-NJw/viewform

Google Docs
Yenegewa Ethiopia Hackathon Application
የነገዋ ኢትዮጵያ ሀካቶን ውድድር (The future of Ethiopia Hackathon Competition)
This Hackathon competition, is a nation wide Ethiopian New Year celebration aimed at fostering innovation in digitalizing government services, municipality services, supporting the agricultural…
This Hackathon competition, is a nation wide Ethiopian New Year celebration aimed at fostering innovation in digitalizing government services, municipality services, supporting the agricultural…
❤7