Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
4K photos
201 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
What to Expect in Android 16🙌

1. Continued Refinement of Material 3 Expressive
2. Desktop Mode Enhancements
3. Enhanced Live Updates for Notifications
4. Potentially Pixel-Exclusive Features
5. Developer-focused updates
6. Brings Back Lock Screen Widgets

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
10😴2
🌐ኢንተርኔት በምንጠቀምበት ጊዜ ያጋጠመንን ችግሮችን የሚያሳዩ #Error_Codes እነሆ...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
17👍3
አዲስ የሚሸጥ ማዘር ቦርድ

Brand :- Lenovo Desktop
Model :- V50t and M80s
ዋጋ :-11,250 ብር

+251 913898228
5🤔1
🔥best AI Tools For Cybersecurity, Programming, Networking

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
8🔥1
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨‍💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን
#MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷‍♀

ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች
#MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍

#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
14👎4
#gif

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁38
Ethio ቴክ'ˢ
📌የኢትዮ ቴሌኮምን Ecare Service እየተጠቀማችሁ ነው? ምላሻችሁን በ Emogi👍👎 ግለፁልን።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#Ecare

🙄እንደማየው አብዛኞቻችሁ አትጥቀሙም፤ ተበድላችኋል😁

በጥቂቱ እንመልከተው...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
11
1⃣. የዌብሳይቱ ሊንክ ይሄ ነው።

📌https://www.ecare.ethiotelecom.et/ecare/subscriber/loginInit

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
13
2⃣. አዲስ ከሆናችሁ #Signup አድርጉ እና አካውንት ክፈቱ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🔥116
ካሉት እጅግ በርካታ ጥቅሞች ውስጥ ጥቂቶቹን እንመልከት።
🔥13🤝41
1⃣. User Information ውስጥ:

ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል።

ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ።

እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
12
📍ማሳሰቢያ ለ ዊንዶስ 11 ተጠቃሚዎች


አሁን ባለው መረጃ ዊንዶ 11 ተጠቃሚዎች አፕዴት እንዳታደርጉ በጥብቅ ይመከራል .. በተለይ አፕዴት ቁጥር[ 24H2 KB5063878] ይህ አፕዴት የSSD ብልሽት አልፎም ሙሉለሙሉ ፋይል መጥፋት እያጋጠመ ስለሆነ ያደረጋችሁ ሮልባክ አድርጉት ያላደረጋችሁ ፊክስ እስኪደረግ ለግዜ አፕዴታችሁን ከሰርቪስ አቁሙት::
19🔥5
🔥የአገልግሎቱ 80% የሚገርም ታሪክ ያለው 2ኛው ክፍል ላይ ነው እስከዛ በ Reaction አበረታቱን።🙏
🔥284👍1
Ethio ቴክ'ˢ
1⃣. User Information ውስጥ: ሲም ስትገዙ የነበራችሁን PIN Code/ PUK Code ያሳያችኋል። ሲም ካርዳችሁን መቼ እንዳወጣችሁ። እና የመሳሰሉትን መረጃዎች ታገኛላችሁ።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
2⃣. አገልግሎትዎን ለማስተዳደር ስር:

ወደኋላ 6 ወር የተደዋወላችሁትን ስልክ ቁጥሮች

የብልሽት መመዝገቢያ

የብልሽት ምዝገባ መረጃ ለመጠየቅ

የጥቅል (Package) አገልግሎት ማቋረጥ

የትኛው የሞባይል ካርድ በማን እንደተሞላ

ምን አድርገው ምን እንደተቆረጠብዎ ለማወቅ

ሌሎችም...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
19😱2
3⃣. ከሀገር ለምትወጡ የሮሚንግ አገልግሎቶችን የትም ከምታገኙት ፊውቸሮች በላይ ታገኙበታላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
15