Ethio ቴክ'ˢ
228K subscribers
4.11K photos
213 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
⚠️ ለውድ የኢትዩ ቴክስ አባላት በሙሉ ⚠️

🔉በአንዳንድ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት እስከዛሬ ስንጠቀምበት የነበረውን #username@ethiotechs ወደ @ethio_techs መቀየራችንን እናስታውቃለን።

እናም ሼር በሚያደርጉበት ጊዜ ይህንን ሊንክ 👉 @ethio_techs ይጠቀሙ።

🙏 መልካም ምሽት 🙏

@ethio_techs // @ethio_techs
💢ዛሬ ማታ 2:00 በኢትዩ ቴክስ
👇👇👇

🔈ስለ VPN (virtual private network) አሪፍ ፕሮግራም አለን ይጠብቁን።

@ethio_techs // @ethio_techs
#Facebook liker leteyekachehugn 👇👇👇
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን

🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

እንዴት ይሰራል

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally #VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time.

@ethio_techs // @ethio_techs
#ኦርጅናል Samsung smart ሞባይሎችን በቀላሉ ማወቅ ይፈልጋሉ

መጀመሪያ *#06# ብለዉ ሲደውሉ የ IMEI ቁጥሩ ለምሣሌ 351532046393715 እዚህ ላይ ከመጀመሪያ ይቁጠሩ ''04" በ 7ና8ኛ ድጅት ይገኛል ስለዚህ 7&8 ከሆነ የchina low quality ነው
80 or 08 የጀርመን fair quality.
10 or 01 የfinland good quality.
00 ከሆነ original factory በጣም አሪፍ quality.
13 Azerbaijan ከሆነ በጣም መጥፎ (bad) quality.
03 or 04china ግን ጥሩ ከ 00,01 ያነሰ ነው።
ልብ ይበሉ 05 China ,Brazil,USA, Finland ሊሆን ይችላል።
06 China, mexico, Brazil ሊሆን ይችላል ።

@ethio_techs // @ethio_techs
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ
💢ስለ ፋይል ፎርማቶች ምን ያህል ያውቃሉ

🔅ለምሳሌ opera.apk ሚል ፋይል ብናገኝ ምን ማለት ነው

🔅ካሉት ብዙ ፎርማቶች ዋነኞቹ

👇👇👇

.exe 👉 windows (pc) app setup

.Apk 👉 android app setup

.IPA 👉 for iOS (iPhone, iPad...)

.xap/.appx 👉 app for windows phone

.txt 👉 text file

.bat 👉 batch file

🙏 መልካም ሰንበት 🙏

@ethio_techs // @ethio_techs
if you want to be a
1.web developer
2.a programmer and
3.a hacker

just browse this links

1.www.w3schools.com

2.www.sololearn.com

3.www.tutorialspoint.com

4.progamiz.com


you will enjoy them.....they are 100% free....you might not get better website than this even if you paid
#IP_address

💢 the different devices on the internet have a unique address. It is unique to all devices on the network.

One of the most important protocol used in internet communication id internet protocol(IP).

It is a bunch of numbers and all have their own task which are separated by dots.

✔️ Generally #IP address is a unique address for that device and while sending 📤 and receiving 📥 a data used to get the device address.

@ethio_techs // @ethio_techs
#tech_fact

💢በአለማችን ላይ ከፍተኛ የ computer virus ስጋት ካለባቸው ሀገራት #አሜሪካ ዋነኛዋ ናት።

@ethio_techs // @ethio_techs
#tech_fact

#I_love_you

ይህ I love you የተሰኘው አደገኛ የኮምፒዩተር ቫይረስ በኢሜል የሚላክልን ሲሆን በሰከንዶች ውስጥ ራሱን እጅግ ብዙ አድርጎ እራሱን በማባዛት ወዲያው የኮምፒውተራችንን ሲስተም የሚያፋልስ ነው።

⚠️ይጠንቀቁ፤

@ethio_techs // @ethio_techs