Ethio ቴክ'ˢ
228K subscribers
4.11K photos
213 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
#tech_fact

The name 'Google' is actually derived
from the mathematical term 'googol'
which is basically 1 with a 100 zeros
following it.

@ethiotechs // @ethiotechs
👍1
#tech_fact

የሞባይል ባትሪን 🔋 ቻርጅ ላይ ሰክቶ ማሳደር እንዲሁም 100% እስኪሆን መጠበቅ ባትሪውን እንደሚጎዳው ያውቃሉ?

@ethiotechs // @ethiotechs
#Tech_fact

🍏 The very first Apple logo🍎 featured Sir Isaac Newton sitting underneath a tree, with an apple about to hit his head.

@ethiotechs // @ethiotechs
💢ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የጂኤስኤም ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!

👇👇👇👇👇👇👇👇

1⃣. ስልክዎ ሲደወልሎት 📲 ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0945929162 ከሆነ ወደ *21*094592916# ይደውሉ ለማጥፋት
ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!

ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ
የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!

➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ 👇
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ
ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ
ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል

*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል

2⃣. ስልክዎ ብዚ 📵 ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ!

ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ

3⃣. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ👇

*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ

4⃣. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር#
ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!

5⃣. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ!

ኮል ወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም
አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል

6⃣. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል
ሲፈልጉ #31#የሚደውሉት ቁጥር ከዛ መደወል ☞አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር እናስገባለን በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል የሰራላችሁ @me_admins ላይ ንገሩን

@ethiotechs //@ethiotechs
👍5
💢ዛሬ ማታ 2:00 በ #ethiotechs ላይ 👇👇👇

የፌስቡክዎን አካውንት ከ ሀከሮች እንዴት መጠበቅ እንደሚቻል እናያለን።

@ethiotechs // @ethiotechs
💢 Following Three Security Options makes your #Facebook Account Secure and Hack Proof
👇👇👇

1⃣. You can enable Login Notification so that
whenever any body (or a hacker 👩‍💻) tries to login
with your User ID and Password, you will receive
a Notification on your cell phone 📲 and you will
come to know that it's time to change your
password right now because the hacker has got
your password and is trying to log in to your
#Facebook Account.

⚠️To Enable Login Nofication

Go to Home Account Settings Security
Login Notification.

Then Put a Check Mark on your
preffered option and
click Save Changes button.

2⃣. Always check your Active Sessions. If you
notice any unfamiliar location or device, it means
your #Facebook Account is at risk .

Just click on
End Activity and dont forget to change your
password after that.

⚠️To Check Active Sessions

Go to Home Account Settings Security
Active Sessions.

3⃣. Enable Secure Browsing to make your
more secure.

accountGo to Home Account Settings Security
Secure Browsing.

@ethiotechs // @ethiotechs
⚠️ ለውድ የኢትዩ ቴክስ አባላት በሙሉ ⚠️

🔉በአንዳንድ የቴክኒክ ችግሮች ምክንያት እስከዛሬ ስንጠቀምበት የነበረውን #username@ethiotechs ወደ @ethio_techs መቀየራችንን እናስታውቃለን።

እናም ሼር በሚያደርጉበት ጊዜ ይህንን ሊንክ 👉 @ethio_techs ይጠቀሙ።

🙏 መልካም ምሽት 🙏

@ethio_techs // @ethio_techs
💢ዛሬ ማታ 2:00 በኢትዩ ቴክስ
👇👇👇

🔈ስለ VPN (virtual private network) አሪፍ ፕሮግራም አለን ይጠብቁን።

@ethio_techs // @ethio_techs
#Facebook liker leteyekachehugn 👇👇👇
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን

🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

እንዴት ይሰራል

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally #VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time.

@ethio_techs // @ethio_techs