Ethio ቴክ'ˢ
226K subscribers
4.12K photos
214 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
😄 Desta Robot 🤖

Tomorrow Wednesday April 1️⃣0️⃣ come and meet Desta the Robot at the Science Museum for the first time in Ethiopia❗️

📌መጎብኘት ምትፈልጉ #በነፃ ነው ማየት ትችላላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13🤩5👎4👏1🤝1
⚡️Telegram

🔔Telegram 900Million ተጠቃሚዎኝን እፍርቷል።በዛሬ እለት የ Telegram owner እንዳሳወቁት Telegram 900M ተጠቃሚዎች ላይ መድረሱንና በአለማችን ካሉ አፕልኬሽኖች በተጠቃሚ ብዛት እና ዳውንሎድ በመደረግ 6ተኝ ደረጃን ይዟል።

🔔Pavel Durove ከ VK ራሱን ካገለለ እና Telegram ከመሰረተ 12አመታትን አስቆጥሯል የሚገርም ስኬት ላይም ይገኛል📈

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍39👏9🔥2
📍በርካታ ምትማሩባቸውን #ቴክ ነክ መፅሐፍት (በሽያጭ💰 የሚገኙትንም ጭምር) አዘጋጅተናል።

📌በመፅሀፍት ቻናላችን
@Ethiotechsbooks ይጠብቁን...
👍12
#EthioTechs_News

💎Telegram Wallet News

⚡️P2P Market Update

✔️ Telegram Wallet ላይእስከዛሬ ያልነበር በዚ ሳምንት አዲስ ነገር አምጥቷል ይሄም P2P Market ላይ አንድ ሰው ለመገበያየት የከፈለበትን receipt ለሻጩ upload ማድረግ ይጠበቅበታል።የሚሸጠውም ግለሰብ ያንን receipt ከተመለከተ በኋላ ግብይቱን ፈቅዶ መቀጠል ይችላል።ይሄም የስካመር መጠን ይቀንሳል ተብሎ ይገመታል።

⚡️Scan QR code

✔️ Telegram Wallet ከአንድ wallet address ወደ ሌላ ለመላክ አሁን ላይ QR Code Scanner አካቶ መጥቷል።ይህም የተቀባዪን wallet address በቀላሉ ለማገናኘት External QR Code Scanner እንዳያስፈልግ ያደርጋል።

⚡️Token filtering and hiding

✔️ Telegram Wallet አሁን ላይ Connect ያደረግናቸውን Token Address ላይ የሚኖረን ባላንስ ባዶ ከሆነ Automatically Hide እንደሚደረግ አሳውቀዋል።

⚡️OneTap Acess to wallet

✔️Android ተጠቃሚዎች Home Screen ላይ Wallet Icon መፍጠር ይችላሉ።እሱን ስትነኩ ቀጥታ ወደ Wallet ያስገባችኋል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍261
Ethio ቴክ'ˢ
#EthioTechs_News 💎Telegram Wallet News ⚡️P2P Market Update ✔️ Telegram Wallet ላይእስከዛሬ ያልነበር በዚ ሳምንት አዲስ ነገር አምጥቷል ይሄም P2P Market ላይ አንድ ሰው ለመገበያየት የከፈለበትን receipt ለሻጩ upload ማድረግ ይጠበቅበታል።የሚሸጠውም ግለሰብ ያንን receipt ከተመለከተ በኋላ ግብይቱን ፈቅዶ መቀጠል ይችላል።ይሄም የስካመር መጠን…
⚠️ Telegram Wallet 💎 ላይ 💎 Space የፈጠራቹ ሰዎች ስልክ ብትቀይሩ ወይንም ሌላ ቴሌግራም እፕ ላይ Login ማድረግ ቢጠበቅባችሁ አዲሱ Device ላይ 💎ለማገናኘት ግዴታ Seed Phrase ያስፈልጋቿል።እሱን ለማግኘት ይሄን ስቴፕ ተጠቁሙ።🔽

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9
1️⃣ 💎Space ትገቡና ቀጥሎ የ Setting⚙️ምልክቱን ትነካላችሁ በመቀጠል🔽

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍132
2️⃣ Recover Phrase የሚለው በታች Tap to view Phrase የሚለውን ነክታችሁ የሚመጣላችሁን በNoteBook ወይንም Screenshot አንስታችሁ Backup ያዙ።

3️⃣በመቀጠል Backup የሚለውን ነክታችሁ Email አስገቡና verification code ሞልታችሁ ባክ አፕ አድርጉ።

⚠️ይሄን Seed Phrase ለማንም እንዳትሰጡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
Forwarded from Eth-cryptopia
👀Notcoin bot check አድርጉት🪙

@CryptoUtopia2nd
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15😱1
የኛ ህይወት😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁41👎43👍1🤔1
📌ቴሌግራም ካመጣቸው አዲስ ፊውቸሮች ውስጥ የልደት ቀናችሁን🎂 ሞልታችሁ ጓደኞቻችሁ እንዲያዩት ማድረጉ ነው።

ለማንኛውም ቀኑ ሲደርስ እንዳትረሱኝ😁

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁28👍102
✔️ከ YouTube🖤 Video #download ማድረጊያ አፕ ከፈለጋችሁ

🔻🔻🔻 Download 🔻🔻🔻

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4👎2
#EthioTechs_News

💎Ton

⚡️TonCoin DogeCoin በመብለጥ 8ተኛ ደረጃን ይዟል።📈

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏231
⚠️Scam Alert🚨

ስለዚህ ልጅ የምንላችሁ ይኖራል።

‼️Efrem (Jon)
‼️@Market_Pkg
‼️tg://openmessage?user_id=6672825696
‼️0974299525

በርካታ ማስረጃ ስላለን ኮመንት ላይ ይጠብቁን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
🤔13👍9😁4👏1
🤔4G Network አካባቢያችሁ ላይ እንዴት ነው ዛሬ


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎82👏10👍5🤓4😭3
❤️ከቴሌግራም መስራቹ ጋር የነበረውን ቃለመጠይቅ ያላያችሁት ካላችሁ እንድታዩት እጋብዛቹሀለሁ😉

ምን አይነት Challenge እንዳሳለፈ
#Telegram እንዴት እንደተመሰረተ
ያለምንም ማስታወቂያ አሁን ያለበት ደረጃ እንዴት እንደደረሰ እና ብዙ ነገር ሚማሩበት ቃለመጠይቅ ነው

https://www.youtube.com/watch?v=1Ut6RouSs0w


                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥22👍11🤷‍♂21👎1👏1🙏1👨‍💻1😡1
Ethio ቴክ'ˢ
❤️ከቴሌግራም መስራቹ ጋር የነበረውን ቃለመጠይቅ ያላያችሁት ካላችሁ እንድታዩት እጋብዛቹሀለሁ😉 ምን አይነት Challenge እንዳሳለፈ #Telegram እንዴት እንደተመሰረተ ያለምንም ማስታወቂያ አሁን ያለበት ደረጃ እንዴት እንደደረሰ እና ብዙ ነገር ሚማሩበት ቃለመጠይቅ ነው https://www.youtube.com/watch?v=1Ut6RouSs0w                  🦋#Share🦋 👩‍💻
👆ይህንን የቴሌግራም ፈጣሪ ወቅታዊው የግል ኢንተርቪወር (ፑቲንን ለ2ሰአታት ምርጥ ውይይት ያደረገው ኢ-ጋዜጠኛ ግን አክቲቪስት “ተከር ካርልሰን") ጋር የተደረገ ድንቅ ውይይት በኦዲዮ ምትፈልጉ ካላችሁ(ለአቅመ ቪዲዮ ያልደረሳችሁ) በኦዲዮ ቀይረን እንድንፖስት ከፈለጋችሁ ቢያንስ 50 ሪያክሽን ግጩት ይህንን ፖስት ላይ🙌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏75👍11🔥9😁7😡43👎3🙈1
🎮ጌም አፍቃሪያን የሆናችሁ በሙሉ😎 #አዳዲስ ጌሞችንና😍 የጌም መረጃዎችን ምናደርስበትን የኢትዩ ቴክስን ጌም🎮 ቻናል ተቀላቀሉ።

⚡️
@ethiogamestore⚡️
👍96🤔1
💰 Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3ብር ይሰጣሉ!!

🔗መጋበዣ ሊንክ 👇🏼
https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0339325513

💰Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ከተቀለቀሉ በኋላ Check የሚለውን መንካት አትርሱ !!

Minimum withdrawal 30birr ጀምሮ መቀበል ትችላላችሁ💰

እነዚህን ሁለት ቻናሎች join ማረግ አትርሱ 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
@hulepay_payment
@hulepay_official
በመቀጠል captcha Verify እድርጋቹ መጋበዣ ሊንክ ተቀበሉና ሪፈር አድርጉ።

⚡️ይህ ሚቆየው ለ3 ቀን ብቻ ነው

በኛ ሊንክ በመቀላቀል ከሚገኘው ገቢ አንድ የእርዳታ ድርጅት እንርዳ😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
Ethio ቴክ'ˢ
💰 Hulepay ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀን የተለየ ነገር አዘጋጅቷል ይህም በአንድ Invite 3ብር ይሰጣሉ!!

🔗መጋበዣ ሊንክ 👇🏼
https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0339325513

💰Start bot ቦቱን ለመጠቀም  ሁለቱንም ቻናሎችን ከተቀለቀሉ በኋላ Check የሚለውን መንካት አትርሱ !!

Minimum withdrawal 30birr ጀምሮ መቀበል ትችላላችሁ💰

እነዚህን ሁለት ቻናሎች join ማረግ አትርሱ 👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼
@hulepay_payment
@hulepay_official
በመቀጠል captcha Verify እድርጋቹ መጋበዣ ሊንክ ተቀበሉና ሪፈር አድርጉ።

⚡️ይህ ሚቆየው ለ3 ቀን ብቻ ነው

በኛ ሊንክ በመቀላቀል ከሚገኘው ገቢ አንድ የእርዳታ ድርጅት እንርዳ😊
😊Bot በትክክል ክፍያ ይፈፅማል ስለዚ ከ እናንተ እስከ 1000 ሰው ድረስ እንፈልጋለን ለአንድ የእርዳታ ድርጅት በእናንተ ምርጫ በ Ethio ቴክ ቤተሰብ ስም ገቢ እናድርገው ፍጥነት⚡️

🔗መጋበዣ ሊንክ
https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0339325513

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9😁7🔥1