Ethio ቴክ'ˢ
228K subscribers
4.12K photos
213 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
#tech_fact

🔆በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።

@ethiotechs // @ethiotechs
#tech_fact

🔆በአማካይ በ 1 ወር ውስጥ 6000 የኮምፒዩተር ቫይረሶች ይፈጠራሉ፤ አያስፈራም?

@ethiotechs // @ethiotechs
👍1
♨️በአንድ ስልክ 📲 ላይ 2 የ #telegram, #Viber, #IMO, #what's app አካውንት ከፍተው መጠቀም ከፈለጉ ምርጥ 💯 #app ለናንተ ⬇️

📱ዛሬ ማታ ይጠብቁን።
@ethiotechs // @ethiotechs
የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏

1⃣2⃣ ደረጃዎች

የተበላሸ ወይም ኮራብት ያደረገ ሚሞሪ ካርድ እንደገና ጥቅም ላይ ለማዋል
እነዚህን 12 ስቴፓች ይጠቀሙ።
ግን ሚሞሪ ካርዱ ውስጥ የነበሩት ፋይሎች መጥፋታቸው የማይቀር ነገር
ነው።

step 1⃣ ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት።

***********
step 2⃣ ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ
ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።

*************

step 3⃣ ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ
“Enter”ን ይጫኑ።

*************

step 4⃣ ከዚያም “Command prompt” ውስጥ "DISKPART" ብለው
ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ።

*************

step 5⃣ ከዚያም “list disk there” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ
አማራጮችን ይዩ።

step 6⃣ ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ
ያገኛሉ።

**************

step 7⃣ ከዚያም “select disk (disk_number)” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።

*************

step8: ከዚያም “clear” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።

**************

step 9⃣ ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና
“Enter”ን ይጫኑ።

***************

step 1⃣0⃣ ከዚያም “active” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።

***************

step 1⃣1⃣ ከዚያም “format fs=fat32” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ።

****************

step1⃣2⃣ ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።

🙏 መልካም ጊዜ 🙏

@ethiotechs // @ethiotechs
🖥 music 🎧 player 👇👇👇
🖥 photo 📷 viewer 👇👇👇
🖥 ብሮድ ባንድ ኢንተርኔት በሚጠቀሙበት ጊዜ ሌሎች ኬብሎች እንዳይሰሩ እና የእርስዎም እንዳይቋረጥ ማድረጊያ 👇👇👇
👍1
🖥 Microsoft Net framework offline ሚጫን ነው👇👇👇
📲 Wi fi killer (cutter) ናቸው ግን ሁለቱም ሚሰሩት #ሩት ለሆነ ስልክ ብቻ ነው።
👇👇👇
📲 Video audio converter 👇👇👇
በአንድ ስልክ 📲 ላይ 2 የ #telegram, #Viber, #IMO, #what's app አካውንት ከፍተው መጠቀም ከፈለጉ ምርጥ #app ለናንተ ⬇️
👍1
💢ስለ hacking 👨‍💻 መማር እንፋልጋለን ላላችሁኝ ከ ሀ-ፐ የሚያስተምር ምርጥ PDF 👇👇👇