Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
3.98K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
#የዌብሳይት_ጥቆማ

📌https://www.remove.bg/t/change-background

ለዲቪ የፎቷችሁ #Background ነጭ አይደለም ካላችሁ ይሄን ዌብሳይት ተጠቀሙ።

📍አዶቤ እና ሌላ ኤዲተር ላይ ምን አለፋችሁ😊

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍10
📌https://dvlottery.me/dv-lottery-photo-checker

📍ከላይ በላክልናችሁ ቪድዮ መሰረት ከላይ ሊንኩን የላክልናችሁ ዌብሳይት ላይ #ፎቶአችሁን ስትልኩ እንደምታዩት ከመጣላችሁ አብራችሁን ለመቀጠል ዝግጁ ናችሁ። 👏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍71😱1
⚠️ከመጀመራችን በፊት ልነግራችሁ ምፈልጋቸው 2 ነገሮች አሉ።🙏

1. ስደትን እያበረታታን አይደለም፤ እኛ አሳየናችሁም አላሳየናችሁም መሙላት ከፈለጋችሁ ማንም አያቆማችሁም።😊

2. ኢንተርኔት ቤቶች ከ250 ብር ጀምሮ እያስከፈሉ ነው፤ በጣም ተራ ነገር ስለሆነ ፍላጎታችን በራሳችሁ እንድትሞሉ ነው።👍

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍18😁65
1⃣. ከስር የላክልናችሁ ሊንክ ውስጥ ግቡና ያከበብንበትን ተጫኑ።

📌https://dvprogram.state.gov/ OR

📌https://dvprogram.state.gov/application.aspx

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍10
2⃣. ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ፅሁፍ በትክክል አስገቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6🤔2
3⃣. Last Name: የአያታችሁን ስም
First Name: የእናንተን ስም
Middle Name: የአባታችሁን ስም

ሁሉንም በካፒታል ሌተር #ብቻ ፃፉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍51
4⃣. የልደት ቀናችሁን በፈረንጆች ቀን አቆጣጠር ሙሉ።

መቀየሪያ ከፈለጋችሁ፡ https://t.me/ethioapps1/1426

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍62
5⃣ 📍4ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ከተማ ሙሉ።

📍5ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ሀገር ሙሉ።

📍6ኛው ላይ ለዲቪ #ክልክል የሆነ ሀገር (ኢትዮጵያን አይጨምርም) ካልሆናችሁ በቀር እንዳለ እለፉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
6⃣. የቅድሙን ፎቶ አስገቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
7⃣. 8aን ማለፍ ትችላላችሁ።
8b እኔ በሞላሁት መሰረት በራሳችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
8cን ማለፍ ትችላላችሁ።
       8d ከተማችሁን ሙሉ።

⚠️እነዚህ መረጃዎች ዲቪው ላይ ለውጥ አያመጡም።😊

9. ዛሬ የት ሀገር እንዳላችሁ በትክክል ሙሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9
8⃣. ስልካችሁን እና የኢሜል አድራሻችሁን ሙሉ።

Email Address ግዴታ ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍5
9⃣. ይሄ ዋናው መጠንቀቅ ያለባችሁ ቦታ ነው።

እዚህ ላይ የምትሞሉት ያጠናቀቃችሁትን የትምህርት ደረጃ ነው።

አሁን 12 የምትፈተኑ መሙላት ትችላላችሁ።😊

በ 2016 12ኛ ክፍልን የምትማሩ መሙላት አትችሉም።

📍12ምትፈተኑ ➡️ Highschool No Degree

📍ሌቭል እና ዲፕሎማ ያላችሁ ➡️ Vocational School

📍ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ➡️ Some University Courses

📍ዲግሪ ያላችሁ ➡️ ዩኒቨርስቲ ዲግሪ

📍ማስተርስ ተማሪዎች ➡️ Some Graduate Level Courses

📍ማስተርስ ያላችሁ ➡️ Masters Degree

📍ዶክትሬት እየተማራችሁ ላላችሁ ➡️ Some Doctorate Level Courses

📍ዶክትሬት ያላችሁ ➡️ Doctorate Degree

10ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላችሁ ቴክኒክና ሙያ ብትማሩም ባለፉት 5አመታት ውስጥ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ሊኖራችሁ ግድ ነው።

የሰራችሁት ስራ ሊያስሞላችሁ ይችላል አይችልም ሚለውን ለማየት
#ያከበብኩበትን ሊንክ ተጫኑት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍14
🔟. የትዳር ሁኔታችሁን ሙሉ።

ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ጉዳይ ካላችሁ ኮመንት ላይ ልትጠይቁን ትችላላችሁ።🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7
1⃣1⃣. (14) ልጆች ካላችሁ #ብዛታቸውን ጥቀሱ።

በማደጎ የምታሳድጓቸውን፣ የእንጀራ ልጆቻችሁን ጨምራችሁ ብዛታቸውን ግለፁ።

ልጆቻችሁ የአሜሪካ ዜግነት ካላቸው አለመግለፅም ትችላላችሁ።😊

ካልሆነ እንዳለ #ባዶውን ተውት።


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
1⃣2⃣. ሙሉ መረጃችሁን አረጋግጡና #Submit በሉት።

አንዴ ከነካችሁት በኋላ ወደኋላ መመለስ፣ በድጋሚ መሙላት በቀጥታ ይጥላችኋል።🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8
1⃣3⃣. ይሄ ከመጣላችሁ ጨርሳችኋል👏👏👏

⚠️ቁጥሩ እንዳይጠፋባችሁ #Screenshot ወይም #Print አድርጉት🙏

ለውጤቱ እንገናኝ😉

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍11🙏51😱1
📌በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች፡

እድሜያችሁ ከ18 በታች ቢሆንም ችግር የለውም።

ፓስፖርት አያስፈልግም።

የምታስገቡትን ፎቶ ከተነሳችሁ ከ6 ወር መብለጥ የለበትም።

መስፈርቱን ለማሟላት ፎቶ ከልክ በላይ ኤዲት አታድርጉ ከቻላችሁ ከፍላችሁ ተነሱ🙏

የመመረጥ ቻንሳችሁን እንዴትም ማስፋት አትችሉም።

ባል እና ሚስቶች ለየብቻ መሙላት ይችላሉ።

ያለትዳር የወለዳችሁት ልጅ ቢኖርም
#Unmarried ብላችሁ የልጆች ቁጥር ውስጥ ማካተት ትችላላችሁ።

ከወር በኋላ እንደምትጋቡ ብታውቁም
#Unmarried ብላችሁ ነው የምትሞሉት።

ሁለት ጊዜ መሙላት፣ ከጨረሱ በኋላ ወደኋላ ተመልሶ ለማስተካከል መሞከር ቀጥታ ያሰናብታል።

ጥቅምት 27 ቀን 2016 ይጠናቀቃል።


                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍254
LIVE FOOTBALL HD MOD Apk 🔥🔥

🔆ማንኛውንም ጨዋታ ቀጥታ በጥራት መመልከት ይችላሉ

HIGHLY #REQUESTED APP

❏ Mod info :
●Ads free lifetime
●Tracker are completely removed
●Debug info are removed
●Unnecessary files are removed
●Apk size reduced

❏Note ምንም አይነት Detection አትፍሩ። I encrypted dex file👍

➤ Modded by >@abcdegftabot

📌አፑን: https://t.me/ethioapps1/1805🔥
👍13🔥8👏32
🗞ለመላው 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ #ሁላችሁም መልካም ውጤት።🙏🙏🙏

ከ3%ቱ ያካታችሁ😁

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁67🙏129😭7👍5🤔1