1. የተፈቀደለት ሀገር ሰው መሆን
2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)
3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)
3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍14❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ፎቶውን በደንብ ለማስረዳት በቪድዮ ቢሆን የተሻለ ነው።
📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።
😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።
😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍19❤3
#የዌብሳይት_ጥቆማ
📌https://www.remove.bg/t/change-background
✅ለዲቪ የፎቷችሁ #Background ነጭ አይደለም ካላችሁ ይሄን ዌብሳይት ተጠቀሙ።
📍አዶቤ እና ሌላ ኤዲተር ላይ ምን አለፋችሁ😊

👍10
📌https://dvlottery.me/dv-lottery-photo-checker
📍ከላይ በላክልናችሁ ቪድዮ መሰረት ከላይ ሊንኩን የላክልናችሁ ዌብሳይት ላይ #ፎቶአችሁን ስትልኩ እንደምታዩት ከመጣላችሁ አብራችሁን ለመቀጠል ዝግጁ ናችሁ። 👏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📍ከላይ በላክልናችሁ ቪድዮ መሰረት ከላይ ሊንኩን የላክልናችሁ ዌብሳይት ላይ #ፎቶአችሁን ስትልኩ እንደምታዩት ከመጣላችሁ አብራችሁን ለመቀጠል ዝግጁ ናችሁ። 👏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍7❤1😱1
⚠️ከመጀመራችን በፊት ልነግራችሁ ምፈልጋቸው 2 ነገሮች አሉ።🙏
1. ስደትን እያበረታታን አይደለም፤ እኛ አሳየናችሁም አላሳየናችሁም መሙላት ከፈለጋችሁ ማንም አያቆማችሁም።😊
2. ኢንተርኔት ቤቶች ከ250 ብር ጀምሮ እያስከፈሉ ነው፤ በጣም ተራ ነገር ስለሆነ ፍላጎታችን በራሳችሁ እንድትሞሉ ነው።👍
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1. ስደትን እያበረታታን አይደለም፤ እኛ አሳየናችሁም አላሳየናችሁም መሙላት ከፈለጋችሁ ማንም አያቆማችሁም።😊
2. ኢንተርኔት ቤቶች ከ250 ብር ጀምሮ እያስከፈሉ ነው፤ በጣም ተራ ነገር ስለሆነ ፍላጎታችን በራሳችሁ እንድትሞሉ ነው።👍
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍18😁6❤5
1⃣. ከስር የላክልናችሁ ሊንክ ውስጥ ግቡና ያከበብንበትን ተጫኑ።
📌https://dvprogram.state.gov/ OR
📌https://dvprogram.state.gov/application.aspx
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌https://dvprogram.state.gov/ OR
📌https://dvprogram.state.gov/application.aspx
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍10
3⃣. Last Name: የአያታችሁን ስም
First Name: የእናንተን ስም
Middle Name: የአባታችሁን ስም
✅ሁሉንም በካፒታል ሌተር #ብቻ ፃፉ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
First Name: የእናንተን ስም
Middle Name: የአባታችሁን ስም
✅ሁሉንም በካፒታል ሌተር #ብቻ ፃፉ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍5❤1
4⃣. የልደት ቀናችሁን በፈረንጆች ቀን አቆጣጠር ሙሉ።
✅መቀየሪያ ከፈለጋችሁ፡ https://t.me/ethioapps1/1426
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅መቀየሪያ ከፈለጋችሁ፡ https://t.me/ethioapps1/1426
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍6❤2
5⃣ 📍4ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ከተማ ሙሉ።
📍5ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ሀገር ሙሉ።
📍6ኛው ላይ ለዲቪ #ክልክል የሆነ ሀገር (ኢትዮጵያን አይጨምርም) ካልሆናችሁ በቀር እንዳለ እለፉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📍5ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ሀገር ሙሉ።
📍6ኛው ላይ ለዲቪ #ክልክል የሆነ ሀገር (ኢትዮጵያን አይጨምርም) ካልሆናችሁ በቀር እንዳለ እለፉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍6
7⃣. ✅8aን ማለፍ ትችላላችሁ።
✅8b እኔ በሞላሁት መሰረት በራሳችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
✅8cን ማለፍ ትችላላችሁ።
✅8d ከተማችሁን ሙሉ።
⚠️እነዚህ መረጃዎች ዲቪው ላይ ለውጥ አያመጡም።😊
9. ዛሬ የት ሀገር እንዳላችሁ በትክክል ሙሉ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅8b እኔ በሞላሁት መሰረት በራሳችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
✅8cን ማለፍ ትችላላችሁ።
✅8d ከተማችሁን ሙሉ።
⚠️እነዚህ መረጃዎች ዲቪው ላይ ለውጥ አያመጡም።😊
9. ዛሬ የት ሀገር እንዳላችሁ በትክክል ሙሉ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍9
9⃣. ይሄ ዋናው መጠንቀቅ ያለባችሁ ቦታ ነው።
✅እዚህ ላይ የምትሞሉት ያጠናቀቃችሁትን የትምህርት ደረጃ ነው።
✅አሁን 12 የምትፈተኑ መሙላት ትችላላችሁ።😊
✅በ 2016 12ኛ ክፍልን የምትማሩ መሙላት አትችሉም።
📍12ምትፈተኑ ➡️ Highschool No Degree
📍ሌቭል እና ዲፕሎማ ያላችሁ ➡️ Vocational School
📍ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ➡️ Some University Courses
📍ዲግሪ ያላችሁ ➡️ ዩኒቨርስቲ ዲግሪ
📍ማስተርስ ተማሪዎች ➡️ Some Graduate Level Courses
📍ማስተርስ ያላችሁ ➡️ Masters Degree
📍ዶክትሬት እየተማራችሁ ላላችሁ ➡️ Some Doctorate Level Courses
📍ዶክትሬት ያላችሁ ➡️ Doctorate Degree
✅10ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላችሁ ቴክኒክና ሙያ ብትማሩም ባለፉት 5አመታት ውስጥ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ሊኖራችሁ ግድ ነው።
✅ የሰራችሁት ስራ ሊያስሞላችሁ ይችላል አይችልም ሚለውን ለማየት #ያከበብኩበትን ሊንክ ተጫኑት።

👍14
🔟. የትዳር ሁኔታችሁን ሙሉ።
✅ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ጉዳይ ካላችሁ ኮመንት ላይ ልትጠይቁን ትችላላችሁ።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅ትንሽ ወሰብሰብ ያለ ጉዳይ ካላችሁ ኮመንት ላይ ልትጠይቁን ትችላላችሁ።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍7
1⃣1⃣. (14) ልጆች ካላችሁ #ብዛታቸውን ጥቀሱ።
✅በማደጎ የምታሳድጓቸውን፣ የእንጀራ ልጆቻችሁን ጨምራችሁ ብዛታቸውን ግለፁ።
✅ልጆቻችሁ የአሜሪካ ዜግነት ካላቸው አለመግለፅም ትችላላችሁ።😊
✅ካልሆነ እንዳለ #ባዶውን ተውት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅በማደጎ የምታሳድጓቸውን፣ የእንጀራ ልጆቻችሁን ጨምራችሁ ብዛታቸውን ግለፁ።
✅ልጆቻችሁ የአሜሪካ ዜግነት ካላቸው አለመግለፅም ትችላላችሁ።😊
✅ካልሆነ እንዳለ #ባዶውን ተውት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍6
1⃣2⃣. ሙሉ መረጃችሁን አረጋግጡና #Submit በሉት።
✅አንዴ ከነካችሁት በኋላ ወደኋላ መመለስ፣ በድጋሚ መሙላት በቀጥታ ይጥላችኋል።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅አንዴ ከነካችሁት በኋላ ወደኋላ መመለስ፣ በድጋሚ መሙላት በቀጥታ ይጥላችኋል።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍8
1⃣3⃣. ይሄ ከመጣላችሁ ጨርሳችኋል👏👏👏
⚠️ቁጥሩ እንዳይጠፋባችሁ #Screenshot ወይም #Print አድርጉት🙏
✅ለውጤቱ እንገናኝ😉
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
⚠️ቁጥሩ እንዳይጠፋባችሁ #Screenshot ወይም #Print አድርጉት🙏
✅ለውጤቱ እንገናኝ😉
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍11🙏5❤1😱1
📌በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች፡
✅እድሜያችሁ ከ18 በታች ቢሆንም ችግር የለውም።
✅ፓስፖርት አያስፈልግም።
✅የምታስገቡትን ፎቶ ከተነሳችሁ ከ6 ወር መብለጥ የለበትም።
✅መስፈርቱን ለማሟላት ፎቶ ከልክ በላይ ኤዲት አታድርጉ ከቻላችሁ ከፍላችሁ ተነሱ🙏
✅የመመረጥ ቻንሳችሁን እንዴትም ማስፋት አትችሉም።
✅ባል እና ሚስቶች ለየብቻ መሙላት ይችላሉ።
✅ያለትዳር የወለዳችሁት ልጅ ቢኖርም #Unmarried ብላችሁ የልጆች ቁጥር ውስጥ ማካተት ትችላላችሁ።
✅ከወር በኋላ እንደምትጋቡ ብታውቁም #Unmarried ብላችሁ ነው የምትሞሉት።
✅ሁለት ጊዜ መሙላት፣ ከጨረሱ በኋላ ወደኋላ ተመልሶ ለማስተካከል መሞከር ቀጥታ ያሰናብታል።
✅ጥቅምት 27 ቀን 2016 ይጠናቀቃል።

👍25❤4