Ethio ቴክ'ˢ
240K subscribers
3.98K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
📍Networking Protocols

በጣም ብዙ ጊዜ የስራ ኢንተርቪው (ፈተና) ላይ ቢያንስ አንዱን ወይም ልዩነታቸውን ትጠየቃላችሁ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍332👏2👎1
📍ዛሬ ለሊት ስለሚጀምረው #ዲቪ_2025 አሞላል ማብራሪያ እንሰጣችኋለን...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7510👎4
ማንኛውም #ቴክኖሎጂ ነክ ጥያቄ ያላችሁ @ethio_techs_group ላይ ጠይቁን፤ በደስታ እንመልሳለን።

መላሾችን/ተሳታፊዎችን
#በቅድሚያ እናመሰግናለን።
👍9👎21
📍የሆነ ባንክ አለ ከሰሞኑ ብራችሁን ልታወጡ ስትሄዱ #ሰርቪስ_ቻርጅ ብሎ ብራችሁን ቆርጦ መስጠት የጀመረ።

ስሙን የሚነግረኝ ይኖራል?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😡27👍4😭3😁2👎1🤬1
#JFF😂

ለምሳሌ የኢንስታግራም እና የቲክቶክ ፓስወርዱን ለሚያስታውስ #ብቻ ለእያንዳንዱ ፓስወርድ 1 ሚልዮን ብር ትሸለማላችሁ ብትባሉ የስንት ብር ተሸላሚ ትሆኑ ነበር?

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁624👍2
📌ዲቪ 2025'ን ለመሙላት ምን ምን ያስፈልጋል?
👍8
1. የተፈቀደለት ሀገር ሰው መሆን

2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)

3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍141
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ፎቶውን በደንብ ለማስረዳት በቪድዮ ቢሆን የተሻለ ነው።

📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።

😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍193
#የዌብሳይት_ጥቆማ

📌https://www.remove.bg/t/change-background

ለዲቪ የፎቷችሁ #Background ነጭ አይደለም ካላችሁ ይሄን ዌብሳይት ተጠቀሙ።

📍አዶቤ እና ሌላ ኤዲተር ላይ ምን አለፋችሁ😊

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍10
📌https://dvlottery.me/dv-lottery-photo-checker

📍ከላይ በላክልናችሁ ቪድዮ መሰረት ከላይ ሊንኩን የላክልናችሁ ዌብሳይት ላይ #ፎቶአችሁን ስትልኩ እንደምታዩት ከመጣላችሁ አብራችሁን ለመቀጠል ዝግጁ ናችሁ። 👏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍71😱1
⚠️ከመጀመራችን በፊት ልነግራችሁ ምፈልጋቸው 2 ነገሮች አሉ።🙏

1. ስደትን እያበረታታን አይደለም፤ እኛ አሳየናችሁም አላሳየናችሁም መሙላት ከፈለጋችሁ ማንም አያቆማችሁም።😊

2. ኢንተርኔት ቤቶች ከ250 ብር ጀምሮ እያስከፈሉ ነው፤ በጣም ተራ ነገር ስለሆነ ፍላጎታችን በራሳችሁ እንድትሞሉ ነው።👍

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍18😁65
1⃣. ከስር የላክልናችሁ ሊንክ ውስጥ ግቡና ያከበብንበትን ተጫኑ።

📌https://dvprogram.state.gov/ OR

📌https://dvprogram.state.gov/application.aspx

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍10
2⃣. ምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ፅሁፍ በትክክል አስገቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6🤔2
3⃣. Last Name: የአያታችሁን ስም
First Name: የእናንተን ስም
Middle Name: የአባታችሁን ስም

ሁሉንም በካፒታል ሌተር #ብቻ ፃፉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍51
4⃣. የልደት ቀናችሁን በፈረንጆች ቀን አቆጣጠር ሙሉ።

መቀየሪያ ከፈለጋችሁ፡ https://t.me/ethioapps1/1426

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍62
5⃣ 📍4ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ከተማ ሙሉ።

📍5ኛው ላይ የተወለዳችሁበትን ሀገር ሙሉ።

📍6ኛው ላይ ለዲቪ #ክልክል የሆነ ሀገር (ኢትዮጵያን አይጨምርም) ካልሆናችሁ በቀር እንዳለ እለፉት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
6⃣. የቅድሙን ፎቶ አስገቡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
7⃣. 8aን ማለፍ ትችላላችሁ።
8b እኔ በሞላሁት መሰረት በራሳችሁ መሙላት ትችላላችሁ።
8cን ማለፍ ትችላላችሁ።
       8d ከተማችሁን ሙሉ።

⚠️እነዚህ መረጃዎች ዲቪው ላይ ለውጥ አያመጡም።😊

9. ዛሬ የት ሀገር እንዳላችሁ በትክክል ሙሉ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9
8⃣. ስልካችሁን እና የኢሜል አድራሻችሁን ሙሉ።

Email Address ግዴታ ነው።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍5
9⃣. ይሄ ዋናው መጠንቀቅ ያለባችሁ ቦታ ነው።

እዚህ ላይ የምትሞሉት ያጠናቀቃችሁትን የትምህርት ደረጃ ነው።

አሁን 12 የምትፈተኑ መሙላት ትችላላችሁ።😊

በ 2016 12ኛ ክፍልን የምትማሩ መሙላት አትችሉም።

📍12ምትፈተኑ ➡️ Highschool No Degree

📍ሌቭል እና ዲፕሎማ ያላችሁ ➡️ Vocational School

📍ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ➡️ Some University Courses

📍ዲግሪ ያላችሁ ➡️ ዩኒቨርስቲ ዲግሪ

📍ማስተርስ ተማሪዎች ➡️ Some Graduate Level Courses

📍ማስተርስ ያላችሁ ➡️ Masters Degree

📍ዶክትሬት እየተማራችሁ ላላችሁ ➡️ Some Doctorate Level Courses

📍ዶክትሬት ያላችሁ ➡️ Doctorate Degree

10ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላችሁ ቴክኒክና ሙያ ብትማሩም ባለፉት 5አመታት ውስጥ ቢያንስ የ2 አመት የስራ ልምድ ሊኖራችሁ ግድ ነው።

የሰራችሁት ስራ ሊያስሞላችሁ ይችላል አይችልም ሚለውን ለማየት
#ያከበብኩበትን ሊንክ ተጫኑት።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍14