Ethio ቴክ'ˢ
⚠️Alert❗️ ♦️ፌስቡክ ላይ የማውቀው ሰው ነው፣ በአንድ ወቅት እንደውም ሄጄበት በነበረ ውጭ ሀገር ተገናኝተን ልጋብዝህ ብሎኝ ነበር። ታድያ ትናንት "አንድ ውድድር ላይ እየተሳተፍኩ ስለሆነ ድምፅ ስጠኝ" ብሎ ይህን ሊንክ ላከልኝ፣ እኔም ምን ችግር ብዬ ስከፍተው የፌስቡክ username እና password የሚጠይቅ አድራሻውም appzmil.com የሚል ድረ-ገፅ ነበር። ስለዚህ አላማው ልክ ይህንን…
⚠️
🔺 እነዚህ ምስሎች ከተለያያ Social media platform ላይ የተወሰዱ ሲሆን ሁሉም ተመሳሳይ በሆነ እና በተለያየ መንገድ ሊንኩን እንዲነኩት ለማሳመን ሲሞክሩ ይታያል።እነዚ ሊንኮች ለተያየ አገልግሎት ቢሰሩም ዋናው አላማቸው የሰዎችን መረጃ መውሰድ ነው።
♦️ይህን ሊንክ በነካን ቅፅበት ስራቸውን አይጀምሩም ወደ ሌላ ስቴፕ ይሄዳሉ ማለትም ከስልካችን ላይ የሚፈልጉትን ፐርሚሽን ይጠይቁናል ካልሆነም ደግሞ የተለያዩ ማሳመኛ ዘዴ በመጠቀም የምንጠቀመውን ሶሻል ሚዲያ ዳታ(User name And Password)ይጠይቁናል።ያሉትን ካደረግን በእንሱ ቁጥጥር ስር እንሆናለን።
♦️እንደ መፍትሄ የማስቀምጠው በዚህ ግዜ 2StepVerification የማይጠቀም ፕላትፎርም በጣም ጥቂት ነው ስለዚህ ሁላችንም ይህን ሲስተም በመጠቀም የአካውንታች Security ከፍ ማድረግ መቻል አለብን።
♦️ከዚ በፊት እንድትጠነቀቁ የለቀቅነው ፓስት
https://t.me/ethio_techs/59587?single
♦️ዛሬም እንላለን የምንነካውን ሊንክ እንወቅ❗️
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

👍24👏5❤3
●ሰሞኑን ቲክቶክ ላይ "ስልካችሁን Force 4G or 5G ለማድረግ ከፈለጋችሁ Focre 4G LTE የሚል አፕልኬሽን ጭናችሁ ይሰራል......🤦♂️"
●ጭራሽ እንዳትሞክሩት❗️እኔ እስከማቀው ድረስ 5ሲም ካርድ ተቃጥሎባቸው አዲስ ማስወጣት ደረጃ ደርሰዋል (በኔ ላይም ደርሶ ነበር ግን ተስተካክሏል😅)
●ሜምበር ለመጨመር እና Viral እንዲወጣላቸው ብለው ቼክ ሳያደርጉ መልቀቅ ከባድ ነው 😊
●እኛም ለኢትዬ ቴክስ አባላት ከዚህ #አፕ እንዲቆጠቡ እንመክራለን🫶
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
●ጭራሽ እንዳትሞክሩት❗️እኔ እስከማቀው ድረስ 5ሲም ካርድ ተቃጥሎባቸው አዲስ ማስወጣት ደረጃ ደርሰዋል (በኔ ላይም ደርሶ ነበር ግን ተስተካክሏል😅)
●ሜምበር ለመጨመር እና Viral እንዲወጣላቸው ብለው ቼክ ሳያደርጉ መልቀቅ ከባድ ነው 😊
●እኛም ለኢትዬ ቴክስ አባላት ከዚህ #አፕ እንዲቆጠቡ እንመክራለን🫶
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍50❤11😁4👎3
⚠️ግሩፑ ላይ ለምን #Ban ተደረኩ የሚል ቴክስት በተደጋጋሚ እየደረሰን ነው።
✅የግሩፑን ህጎች አንብቡ።
📌https://t.me/ethio_techs_group/1592237
✅የግሩፑን ህጎች አንብቡ።
📌https://t.me/ethio_techs_group/1592237
Telegram
Ethio ቴክ'ˢ grøup
⚠ የግሩፑ ህጎች ⚠️
✅በዚህ ግሩፕ የፈለጉትን #ቴክኖሎጂ ነክ📲💻 ጥያቄ መጠየቅ❓ እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው መወያየት🗣 ይችላሉ።
✅ጥያቄ ለመጠየቅ አታስፈቅዱ የፈለጋችሁትን በነፃነት ጠይቁ😊 ይሄ ትምህርት ቤት አይደለም #Formal እንድትሆኑ አንጠብቅም።
✅ጥያቄ ከማቅረብዎ በፊት ስለ-ቴክ ማወቅ፣ መጠየቅና❓ ባጠቃላይ ፍላጎት🤔 ያላቸውን 2⃣0⃣ ወዳጆቻችሁን አድ(Add)➕ አድርጓቸውና…

👍9👎3❤1
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ 📲Call Recorder በተደጋጋሚ እየተጠየቅን ነው ይቺን አፕ ሞክሯት።🙏 📌https://t.me/ethioapps1/1490 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#Passcape
💻ይሄን ሶፍትዌር በመጠቀም ማንኛውንም Windows 10 ኮምፒውተር #ፓስወርድ በደቂቃ ማውደም ትችላላችሁ።👏
📍ከፈለጋችሁም ሰብራችሁ ገብታችሁ ምንም እንዳልተነካ ቦታው መልሳችሁ መውጣትም ያስችላችኋል።😎
📍አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው።
📍ካልገባችሁ #ኮመንት ላይ ፃፉልን።🙏
#አፑን: https://t.me/ethioapps1/1789
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
💻ይሄን ሶፍትዌር በመጠቀም ማንኛውንም Windows 10 ኮምፒውተር #ፓስወርድ በደቂቃ ማውደም ትችላላችሁ።👏
📍ከፈለጋችሁም ሰብራችሁ ገብታችሁ ምንም እንዳልተነካ ቦታው መልሳችሁ መውጣትም ያስችላችኋል።😎
📍አጠቃቀሙ በጣም ቀላል ነው።
📍ካልገባችሁ #ኮመንት ላይ ፃፉልን።🙏
#አፑን: https://t.me/ethioapps1/1789
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤8👍5🔥3😁2👏1👨💻1
☠️ SOME AI TOOLS THAT
INCREASE YOUR PRODUCTIVITY ☠️
🚩 YouTube Summaries
➡️ eightify.app
🚩 Photo Editor
➡️ picwish.ai
🚩 Website Builder
➡️ mixo.io
🚩 Voice Notes
➡️ vribble.ai
🚩 Text Notes
➡️ albus.org
🚩 Text-to-Video
➡️ pika.art
🚩 Viral Clips
➡️ opus.pro
🚩 Music Production
➡️ wavtool.com
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
INCREASE YOUR PRODUCTIVITY ☠️
🚩 YouTube Summaries
➡️ eightify.app
🚩 Photo Editor
➡️ picwish.ai
🚩 Website Builder
➡️ mixo.io
🚩 Voice Notes
➡️ vribble.ai
🚩 Text Notes
➡️ albus.org
🚩 Text-to-Video
➡️ pika.art
🚩 Viral Clips
➡️ opus.pro
🚩 Music Production
➡️ wavtool.com
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍18❤6👏1😁1
ውድ የ 🇪🇹ኢትዮ Techs👨💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷♀
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍
#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏

❤8👎5👏3👍1
🔆IMO MOD+EXTRA FEATURE🔥🔥🔥
🔅Coming soon.......
🔅@ethioapps1 ላይ ጠብቁን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔅Coming soon.......
🔅@ethioapps1 ላይ ጠብቁን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤18😭6👍5
#የቴሌቭዥን🖥 ሶፍትዌር ብልሽቶች መንስኤ
የቴሌቭዥን ሶፍትዌር መበላሸት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል : በጣም የተለመዱት ችግሮች እንደሚከተለው ከመፍትሄያቸው ጋር አያይዘን አቅርበንላችኃል ::
📍የቴሌቭዥን ሶፍትዌር ብልሽት ምክንያቶች
⚠️ Firmware buge
⚠️ Corrupted Software
⚠️ Incompatible software
⚠️ Malware or Viruses
ቴሌቪዥኖች #Firmware በመባል በሚታወቁ መሰረታዊ ሶፍትዌሮች ነው የሚሰሩት ፣ እነዚህ Firmware የተሰኙት ሶፍትዌሮችም ልክ እንደማንኛውም ሶፍትዌር buge (ብልሽቶች) ሊኖሯቸው ይችላሉ : በተጨማሪም ቴሌቭዥኖቻችን ልክ እንደ ኮምፒውተሮቻችን ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኙም ቫይረሶችም ሊገቡባቸው እና የሶፍትዌር ስርዓታቸውን ሊያዛቡት ይችላሉ ::
አልፎ አልፎ በአምራች ድርጅቶች በኩል የሚለቀቁ #Update (ማሻሻያ ሶፍትዌሮች) ለእኛ ቴሌቭዥን ሞዴል ተስማሚ የማይሆኑ ይሆንና update ከማድረጋችን በፊት ሰላም የነበረው ቴሌቭዥን ባንዴ የተለያዮ ችግሮችንም ሊያሳየን ይችላል ::
ይህን ለመከላከል ብቸኛ መፍትሄው ቴሌቭዥናችሁ አዲስ update ተለቋል የሚልን መልዕክት ሲያሳያችሁ የ Update version ቁጥሩን በመያዝ google ላይ ከእናንተ ሞዴል ጋር እንደሚጣጣም እና ሌሎች ሰዎች ላይ ችግር (ብልሽት) እንዳላመጣ መመልከት ይመከራል ::
ባጠቃላይ እነዚህ የሶፍትዌር ብልሽቶች ከትንንሽ ምልክቶች እስከ ጨርሶ ቴሌቭዥኑ መስራቱን ለማስቆም የሚያስገድዱ የተለያዩ ብልሽቶች ሊያስከትሉ ይችላሉ ::
📍 መፍትሄዎች
1⃣, Update the firmware and System software :- Setting ውስጥ በመግባት የቴሌብቭኑን Firmware የተባለ መሠረታዊ ሶፍትዌር እንዲሁም System software ማሻሻል (Update በማድረግ) መፍትሄ ማግኘት ይቻላል ::
2⃣, Power cycle the TV :- ቴሌቭዥኑን አጥፍቶ ለተወሰነ ደቂቃ ቆይቶ ማብራት ቀላል የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት ሁነኛ👌 መፍትሄ ነው ::
3⃣, Reset to factory settings :- ቴሌቭዥኑ በአምራቹ ድርጅት ሲሰራ ወደ ነበረበት ቀንና ሰዓት መመለስ (አዲስ ማድረግ) : ይህንን Setting ውስጥ በመግባት Reset to factory የሚል በመፈለግ ማከናወን ይቻላል :: በዚህም ብዙ ችግሮች ይፈታሉ ምክንያቱም ቴሌቭዥን የተፈጠረበትን የሶፍትዌር ችግር ረስቶ ገና ከፋብሪካ ሲወጣ ወዳለበት ስርዓት እና እሳቤ ነው የሚመለሰው ::
4⃣, Contact the manufacturer :- የቲቪውን አምራች ስልክ ወይም ኢሜል ፈልጎ ማነጋገር : ከቴሌቭዥኑ ጀርባ ያለውን ሴሪያል ቁጥር እና ሞዴል ቁጥር በመፃፍ አምራች ድርጅቱን ማነጋገርም መፍትሄ ለማግኘት የማይናቅ መፍትሄ ነው :: በተለይ ቴሌቭዥኑ ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኘ እና ኦሪጅናል ቴሌቭዥን ከሆነ አምራች ድርጅቱ ካለበት ቦታ ሆነ ብዙ የሶፍትዌር ድጋፍ ሊያደርግ ይችላል : ዋስትናችሁ ካላለቀ ደግሞ የግድ ድጋፍ መስጠት ይኖርበታል ::
✅በተጨማሪም የኔትዎርክ ችግርም በአብዛኛው ጊዜ የሶፍትዌር ችግር ምልክት ስለሚያሳየን ከሁሉ አስቀድመን የኔትዎርካችንን (የኢንተርኔታችንን) ጥራት እና ፍጥነት በስልካችን እንዲሁም በኮምፒውተራችን speed test በመጠቀም መፈተሽ ይመከራል ::

👍10❤9👏5👎2🔥2
📍Networking Protocols
✅በጣም ብዙ ጊዜ የስራ ኢንተርቪው (ፈተና) ላይ ቢያንስ አንዱን ወይም ልዩነታቸውን ትጠየቃላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
✅በጣም ብዙ ጊዜ የስራ ኢንተርቪው (ፈተና) ላይ ቢያንስ አንዱን ወይም ልዩነታቸውን ትጠየቃላችሁ።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍33❤2👏2👎1
👍75❤10👎4
👍9👎2❤1
📍የሆነ ባንክ አለ ከሰሞኑ ብራችሁን ልታወጡ ስትሄዱ #ሰርቪስ_ቻርጅ ብሎ ብራችሁን ቆርጦ መስጠት የጀመረ።
ስሙን የሚነግረኝ ይኖራል?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ስሙን የሚነግረኝ ይኖራል?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😡27👍4😭3😁2👎1🤬1
#JFF😂
ለምሳሌ የኢንስታግራም እና የቲክቶክ ፓስወርዱን ለሚያስታውስ #ብቻ ለእያንዳንዱ ፓስወርድ 1 ሚልዮን ብር ትሸለማላችሁ ብትባሉ የስንት ብር ተሸላሚ ትሆኑ ነበር?

😁62❤4👍2
1. የተፈቀደለት ሀገር ሰው መሆን
2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)
3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
2. ትምህርት (ከ12ኛ ክፍል በላይ መሆን)
3. ፎቶ (5ሚልየን ሰው ቢሞላ ቢያንስ 3 ሚልየን የሚሆነውን ሰው ሚቀንሱት በዚህ መስፈርት ነው)
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍14❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍ፎቶውን በደንብ ለማስረዳት በቪድዮ ቢሆን የተሻለ ነው።
📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።
😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📍ፎቶውን አስተካክሉና ሌላውን ክፍል እንጀምራለን።
😊ያልገባችሁ ነገር ካለ ጠይቁን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍19❤3