Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.99K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
5⃣ኛ ጥያቄ:

💢List At least 2 Backup Methods (Tools)?

💰የዚህ ጥያቄ 🎁ሽልማት
ባለ 25 ብር ካርድ።

      🙏መልካም የመስቀል በዓል!🙏

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
Forwarded from ℭ𝔬𝔯𝔞𝔪𝔢𝔡𝔦𝔬
Memory and Google
👏4👍2
📍ጥያቄዎቻችንን #በሙሉ አጠናቀናል።👏

📍አሸናፊዎች ስልካችሁን
@Polytechs ላይ ላኩልን።

📍ለመሸወድ የሚመጣን ብሎክ አደርጋለሁ።🙏

         መልካም የመስቀል በአል

                   🦋
#Share🦋
👩‍💻
@ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍6
📍የኮምፒውተር ሀርድ ዲስክን እንዴት #መክፈል እንችላለን?

ዛሬ የምናየው እንዴት አድርገን አንድ ሎካል ዲስክን ወደ ሁለት ከዚያ በላይ ክፍልፋዮች እንደምንቀይር ነው።

ለምሳሌ Local disk C: ካለን ከሁለት ለመክፈል ለምሳሌ:

1⃣. right click on My computer

2⃣. ከዛ Manage የሚለውን እንነካለን

3⃣. ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን

4⃣. ከዛ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C:
በመምረጥ right click እናደርጋለን

5⃣ Shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል

6⃣. ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ👏

⚠️ማስጠንቀቂያ:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል።

7⃣. በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ

8⃣. click on "new simple volume
ከዛ next next next እያሉ #እስከመጨረሻው መቀጠል::

⚠️ይሄን ስናደርግ #ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም።

እስኪ ለምሳሌ 152 GB ለመክፈል ብንፈልግ ስንት ብለን መጻፍ ይጠበቅብናል? ኮሜንት ላይ ይጻፉልኝ!

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍1611👏3👎2🤔2🔥1😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌Capacitors, Resistors, Diods, Fuses, Inductors, Microchips, Transistors

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8🔥32
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (JUDANNAH)
●እንደለመድኩት #tiktok ሳገለባብጥ fyp'ዬ ላይ ይሄ አፕ (Photoroom) በተደጋጋሚ መጣብኝ።

●ወደ ዋናው ነገር ስገባ ይሄ አፕ እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ገራሚ ነው። AI ተጠቅሞ ብዙ ስራዋችን ይሰራልናል።

●እኔም ከብዙ ልፋት እና ሙከራ በኋላ Mod አድርጌዋለሁ።

●በቅርቡ እዚሁ
@ethioapps1 ላይ ይጠብቁን🔥🔥🔥

●You can see some screenshot of the app😉

❏stay with us❤️


🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻
👍24🤔32🔥1
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (JUDANNAH)
🔥 PhotoRoom - Remove Background & Photo Editor
🔄 V4.6.8 (Pro+Business plan)

💁 Automatically erase and cut background & create amazing professional images with the help of AI.

❏ Mod info :
◉ Unlocked PRO
◉ extra files removed
◉ Forced sign in (እናንተ sign-in ማድረግ አይጠበቅባችሁም ሁል ጊዜ sign in ነው😉)
◉ Disabled analytics (Crashlitycs, firebase)
◉ ADS are Force removed
◉ You can export with out waterwark
◉ Assets are fully unlocked 🔓
◉ No trial time🔥


➤ Modded by >
@abcdegftabot

Share With Credits If you are a Man©️

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻
👍221🤔1
Forwarded from 🇪🇹Ethio Apps Store 📀 (JUDANNAH)
PhotoRoom_4.6.8_Pro.apk
54 MB
🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻
👌10👍8👎21🔥1😱1
🔥Show us some Love Telegram premium users boost us ⚡️⚡️

ቻናላችን ላይ
#Storie Activate ማድረግ እንችላለን😊



https://t.me/ethio_techs?boost
🔥2.15K👍71👌1
👏👏 @Ethio_Techs_Group ላይ አድ ለምታደርጉ #ማበረታቻ 🔥

🎁 መነሻ 100 ሰው አድ ላደረገ 1️⃣5️⃣ ብር

🎁 1000 ሰው አድ ላደረገ 1️⃣0️⃣0️⃣ ብር

🎁 500ሰው አድ ላደረገ 5️⃣0️⃣ ብር

➡️ የየትኛውም አድ #መጀመሪያ 100 ሰው ነው።

➡️ አድ አድርጋችሁ እንደጨረሳችሁ አድ ያደረጋችሁትን ብዛትና ስልካችሁን @Ethiotechsbot ላይ 📥 ላኩልን።

➡️ ቦቱ የሚለውን ብዛት አረጋግጠን ብሩን #ወዲያው⚡️ እንልካለን።

➡️ውጤት እኛ ባንኖርም በየ 1 ሰአት ልዩነት ቦቱ ያሳውቃችኋል።

➡️ፌክ ሜምበር (የምናውቃትን 🤫) ካለበት አድ የሆነው #ይሰረዛል

➡️ አድ ለማድረግ #Telegraph አፕ ብትጠቀሙ ይመከራል።

✔️ Download Telegraph

🎁 እውነተኛ አድ ፈጣን⚡️ ሽልማት። 🎁

                  
🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍224🎉4👎3👏3😁2🤔2
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
⚠️Alert❗️

♦️ፌስቡክ ላይ የማውቀው ሰው ነው፣ በአንድ ወቅት እንደውም ሄጄበት በነበረ ውጭ ሀገር ተገናኝተን ልጋብዝህ ብሎኝ ነበር።

ታድያ ትናንት "አንድ ውድድር ላይ እየተሳተፍኩ ስለሆነ ድምፅ ስጠኝ" ብሎ ይህን ሊንክ ላከልኝ፣ እኔም ምን ችግር ብዬ ስከፍተው የፌስቡክ username እና password የሚጠይቅ አድራሻውም appzmil.com የሚል ድረ-ገፅ ነበር።

ስለዚህ አላማው ልክ ይህንን መረጃ እንዳስገባሁ አካውንቱን መውሰድ/መጥለፍ ነበር፣ ነገር ግን ሰውየው ያላወቀው ነገር ቢኖር ይህን አውቆ ለህዝብም ማሳወቅ ስራዬ እንደሆነ ነው።

ራሱ ተጠልፎ ይሆን ብዬም አሰብኩ፣ ብቻ እንዲህ አይነት የማጭበርበርያ መልእክቶች ሲደርሷችሁ ጥንቃቄ አድርጉ፣ በተለይ username/password የሚጠይቁ።

Via EliasMeseret

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍39🤓5😁41
Ethio ቴክ'ˢ
⚠️Alert❗️ ♦️ፌስቡክ ላይ የማውቀው ሰው ነው፣ በአንድ ወቅት እንደውም ሄጄበት በነበረ ውጭ ሀገር ተገናኝተን ልጋብዝህ ብሎኝ ነበር። ታድያ ትናንት "አንድ ውድድር ላይ እየተሳተፍኩ ስለሆነ ድምፅ ስጠኝ" ብሎ ይህን ሊንክ ላከልኝ፣ እኔም ምን ችግር ብዬ ስከፍተው የፌስቡክ username እና password የሚጠይቅ አድራሻውም appzmil.com የሚል ድረ-ገፅ ነበር። ስለዚህ አላማው ልክ ይህንን…
⚠️

🔺 እነዚህ ምስሎች ከተለያያ Social media platform ላይ የተወሰዱ ሲሆን ሁሉም ተመሳሳይ በሆነ እና በተለያየ መንገድ ሊንኩን እንዲነኩት ለማሳመን ሲሞክሩ ይታያል።እነዚ ሊንኮች ለተያየ አገልግሎት ቢሰሩም ዋናው አላማቸው የሰዎችን መረጃ መውሰድ ነው።

♦️ይህን ሊንክ በነካን ቅፅበት ስራቸውን አይጀምሩም ወደ ሌላ ስቴፕ ይሄዳሉ ማለትም ከስልካችን ላይ የሚፈልጉትን ፐርሚሽን ይጠይቁናል ካልሆነም ደግሞ የተለያዩ ማሳመኛ ዘዴ በመጠቀም የምንጠቀመውን ሶሻል ሚዲያ ዳታ(User name And Password)ይጠይቁናል።ያሉትን ካደረግን በእንሱ ቁጥጥር ስር እንሆናለን።

♦️እንደ መፍትሄ የማስቀምጠው በዚህ ግዜ 2StepVerification የማይጠቀም ፕላትፎርም በጣም ጥቂት ነው ስለዚህ ሁላችንም ይህን ሲስተም በመጠቀም የአካውንታች Security ከፍ ማድረግ መቻል አለብን።

♦️ከዚ በፊት እንድትጠነቀቁ የለቀቅነው ፓስት
https://t.me/ethio_techs/59587?single

♦️ዛሬም እንላለን የምንነካውን ሊንክ እንወቅ❗️  
                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍24👏53