2. የ Shortcut ቦክስ ሲከፍት shutdown /s /t 0 ብለን እንጽፋለን ከዛ Next
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍9
3.ቀጣዩ ቦክስ ሲከፍትልን ለምንፈጥረው ሾርትከት ስም እንሰጠዋለን የፈለግነውን ስም መስጠት እንችላለን።
ለመለየት እንዲረዳን Shut Down ብለን እንሰይመዋለን።
Finish ብለን እንወጣለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ለመለየት እንዲረዳን Shut Down ብለን እንሰይመዋለን።
Finish ብለን እንወጣለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍10
👍7
1. Shortcut የፈጠራቹት ላይ right click አድርጋችሁ ወደታች ውረዱና property የሚለውን አማራጭ ውስት ግቡ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤7👍1
2. Property window ሲከፍት ከታችህ ካሉት 2 አማራጮች Change Icon የሚለውን ምረጡ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍8
ውድ ደንበኞቻችን
ከሀገር ውጭ በሚገኙ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመሮች ላይ ባጋጠመ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎታችን በመጠባበቂያ መስመሮች ብቻ እየሰራ በመሆኑ ከወዲሁ ሊያጋጥም ከሚችል የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ይቅርታ እየጠየቅን፣ አገልግሎቱን በፍጥነት ለማስቀጠል ከአገልግሎት አቅራቢዎቹ ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ በመሆናችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
©Ethio telecom

👎29👍16🤬5😁1
Forwarded from Kedir
ማስታወቂያ
የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል?
እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።

👎48😁13👍11🤔4❤1
Ethio ቴክ'ˢ
ማስታወቂያ የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል? እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።
📌የዚህ አይነት ማጭበርበሮችን ቴሌግራም ላይ በተደጋጋሚ እያየን ነው።
😊እንበልና 1ሺ ብር ተበድራችሁበት ነበር ከዛም አካውንቱን ለዚህ ግለሰብ ሸጣችሁለት።
😊ወዲያው 1ሺ ብሩን ይመልስና ሌላ ገንዘብም ጨምሮ ያስገባበታል።🤝
😊ትንሽ ይጠብቅና 10ሺ አድርጎ ያወጣዋል ማለት ነው።
😊ይህ ግለሰብ በገዛ አካውንታችሁ የ10ሺ ብር ባለእዳ አደረጋችሁ ማለትም አይደል።
⚠️ብድሩን ያመቻቸው #ዳሽን ባንክ ደግሞ ብድሩ በጊዜው ካልተመለሰልኝ በሕጋዊ መንገድ እጠይቃለሁ ብሏል።
⚠️እና ምን ልላችሁ ነው በቀጣይ ሦስት ወራት ወይ በአስር ሺዎች ሚቆጠሩ ወጣቶች ሸቤ ሲወርዱ እናያለን ወይ ደግሞ ዳሸን ባንክ ያ ሁሉ ብር ይከስራል👐
✅ምናየው ይሆናል እናንተ ግን ተጠንቀቁ🙏

❤29👍18😁7🔥5👏3🤔1
Ethio ቴክ'ˢ
#የዌብሳይት_ጥቆማ 📌https://chrome.google.com/webstore/detail/adguard-adblocker/bgnkhhnnamicmpeenaelnjfhikgbkllg?hl=en ✅ማስታወቂያ ብሎከር ናት #ተመችታኛለች እናንተም ተጠቀሟት።🙏 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#የዌብሳይት_ጥቆማ
5⃣ ምርጥ አለምአቀፍ #ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)
1 - StudentScholarships.org
2 - collegeboard.org
3 - StudentScholarships.org
4 - ScholarshipExperts.com
5 - SuperCollege.com
🙏መልካም እድል🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
5⃣ ምርጥ አለምአቀፍ #ነፃ የትምህርት ዕድል ማግኛ ድህረ ገፆች(Websites)
1 - StudentScholarships.org
2 - collegeboard.org
3 - StudentScholarships.org
4 - ScholarshipExperts.com
5 - SuperCollege.com
🙏መልካም እድል🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤17👍10😱1
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
😎ባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ
ባዮሜትሪክስ የሚለው ቃሉ ቀጥታ ከግሪክ የተወሰደ ሲሆን “ባዮ” ማለት ህይወት፣ “ሜትሪክስ” ደግሞ መለካት ወይም ልኬት ማለት ነው። ሁለቱ ቃላት በአንድነት ሲነበቡ ደግሞ የህይወት መለኪያ/ልኬት የሚለውን ትርጉም ይሰጣሉ። ባዮሜትሪክስ የአንድን ነገር ተፈጥሯዊ ባህሪ ማለትም የዲ ኤን ኤ አደራደር፣ የዓይን ቀለምና ምጣኔ፣ የእጅ አሻራ፣ የድምፅ ሞገድ፣ የልብና ነርቭ መንገድ እንቅስቃሴ የሚያጠና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ነው። ወይም ደግሞ ባዮሜትሪክስ የአንድን ሰው ማንነት በግልጥ በሰውነት ገፅታው ወይም በውስጣዊ ሥነ ህይወታዊ ባህሪው መረጃ ላይ በመመስረት ስለ ሰውየው አጠቃላይ ሁኔታ ማውራት የሚያስችል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ነው።
እነዚህ ባህሪያት በቀላሉ #የማይረሱ፤ የማይጋሩና የማይሰረቁ መሆናቸው ልዩ የሚያደርገው ጉዳይ ነው፡፡
የባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ በጥንት ጊዜ ከክስቶስ ልደት በፊት ከ500BC ጀምሮ የባቢሎናውያን የንግድ ልውውጦች የጣት አሻራዎችን ሸክላ ላይ በማስቀመጥ ይጠቀሙ የነበረ ቢሆንም በትክክል በዘማናዊ ቴክኖሎጂ መልክ ይዞ ግን በስፋትና በረቀቀ መልኩ አገልግሎት መስጠት የተጀመረው እኤአ ከ1981 በኋላ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡
በዚህም መሰረት ባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ አሁን ካለንበት የቴክኖሎጂ ጣሪያ ላይ ደርሶ የረቀቁ ወንጀሎች ሲፈፀሙ የሰዎችን ማንነት ለማወቅ የሚጠቅም የአሻራ ቴክኖሎጂ በመሆን በስፋት አገልግሎት ላይ እየዋለ ይገኛል፡፡
በአሁኑ ጊዜ #ባዮሜትሪክስ ትልቅ ፋይዳ ያለው የቴክኖሎጂ ውጤት ሲሆን፤ አስፈላጊነቱም ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ የመጣውን የዓለም የደህንነት ጥያቄ በመመለስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል።
በተለይም በትምህርት ተቋማት፣ ህክምና ተቋማት፣ በታላላቅ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግስታዊ በሆኑና ባልሆኑ ድርጅቶች፣ በደህንነት ተቋማት እና በሌሎችም ተቋማት ውስጥ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል።
📍የባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂዎች መገለጫዎች:
✅ዩኒቨርሳሊቲ
በአለም ላይ ያለ እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ ልዩ ባህሪ ሊኖረው ይገባል
✅ልዩነት
በአጠቃላይ ሁለት ሰዎች አንድ ዓይነት ባሕርይ የላቸውም፡፡ ሆኖም ተመሳሳይ የሆኑ መንትዮች ለመለየት ከባድ ናቸው፡፡
✅ዘላቂነት
የሰዎች የባዮሜትሪክስ ባህሪ ከጊዜ ጋር ልዩነት ሊኖራቸው አይገባም፡፡ ለምሳሌ፣ የአንድ ሰው ፊት ከእድሜ ጋር ሊለወጥ ቢችልም በቴክኖሎጂው የመለየት እድሉ ሰፊ ነው።
✅ተቀባይነት
በሁሉም አለማት ላይ ተመሳሳይ መሆኑና ሁሉም የተቀበሉት መሆኑ
✅አስቸጋሪነት
ይህም ማለት ሰዎች ለመሸወድ ወይም ለማጭበርብር የማይሞክሩት መሆኑ
📍ባዮሜትሪክ ቴክኖሎጂ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች:
🔺 የጣት አሻራ ቴክኖሎጂ
🔺 የፊት ገፅታን የሚለይ ቴክኖሎጂ
🔺 የአይን እይታ ቴክኖሎጂ
🔺 የድምፅ ቴክኖሎጂ የሚሉት ከብዙዎች መካከል ጥቂቶች ናቸው፡፡
📍የባዮሜትሪክስ ጠቀሜታ
✅ የወንጀል ድርጊት ከመፈፀሙ በፊትና ከተፈፀመ በኋላ የሰዎችን ማንነት ለመለየት የሚያገለግል ቴክኖሎጂ ሲሆን ለምሳሌ አንድ ሰው የተለያዩ አለማትን በሚዞርበት ወይም በሚጎበኝበት ወቅት በሚዳረስባቸው ቦታዎች በሚገኙ የኢሚግሬሽን ጣቢያዎች ላይ የጣት አሻራ እንዲሰጥ ይጠየቃል ይህም በሀገር እና ግለሰብ ላይ የሚደርሱ ጉዳቶችን ወይም የወንጀል ድርጊቶችን ለመቆጣጠር ያስችላል፡፡
✅ በበርካታ የመንግስትና የግል ድርጅቶች፣ ባንኮች እና የገንዘብ ተቋማት እንደ ሰዓት መቆጣጠሪያ ይጠቅማል፡፡
✅ የባዮሜትሪክ ሥርዓቶች ሰዎችን በፍጥነት፣ በቋሚነት እና በአስተማማኝ ሁኔታ በመለየት ከፍተኛ ጥቅም ይሰጣሉ፡፡

👍34🔥2❤1👎1👏1
📌ሶስት ሰዎች ጠይቄ ሶስቱም አያውቁትም🙈
😊እናንተስ?
📍ይቺ ፊውቸር መጀመሪያ እነ #Mobogram ላይ የነበረች ስትሆን እነ Plus ላይም ከጀመረች ቆይታለች።
✅ጥቅሟም የመጀመሪያው (ቀስት ያለበት) ስልካችሁን Save #ያላደረገ ሰው (ስልካችሁ የሌለው) ሲሆን...
✅ሁለተኛው (ያከበብንበት) ደግሞ ስልካችሁን #Save_ያደረገ (የናንተ ኮንታክት ስልኩ ላይ ያለ) ነው።
🤓መጀመሪያ የማንን ነው ምታዩት?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😊እናንተስ?
📍ይቺ ፊውቸር መጀመሪያ እነ #Mobogram ላይ የነበረች ስትሆን እነ Plus ላይም ከጀመረች ቆይታለች።
✅ጥቅሟም የመጀመሪያው (ቀስት ያለበት) ስልካችሁን Save #ያላደረገ ሰው (ስልካችሁ የሌለው) ሲሆን...
✅ሁለተኛው (ያከበብንበት) ደግሞ ስልካችሁን #Save_ያደረገ (የናንተ ኮንታክት ስልኩ ላይ ያለ) ነው።
🤓መጀመሪያ የማንን ነው ምታዩት?
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤20👍14😁10👏6🔥3
Anonymous Poll
59%
ሁልጊዜ Update አደርጋለሁ
41%
ጭራሽ አላደርግም🙅
👍16
Ethio ቴክ'ˢ
እኔላይ አይመጣም ምናባቴ ላርግ
✅ከላይ እንዳሳየናችሁ ማይመጣላችሁ ከሆነ #Contacts የሚለውን 1ጊዜ ተጫኑት።
#ይመጣል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#ይመጣል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤9👏3👍2
🏖እሁድን አረፍ ሲሉ እነዚህን #ቻናሎች በዛውም ይጎብኙ🏝
🎮Games: @ethiogamestore
💽Apps: @ethioapps1
📚Books: @ethiotechsbooks
🎮Games: @ethiogamestore
💽Apps: @ethioapps1
📚Books: @ethiotechsbooks
🤩11👍9😁5🤔2❤1