Forwarded from Dagi Nati
#ድህረ_ገፅ_ጥቆማ
ነፃ የሆኑና በተለይ ኮምን ዩዝ ለምንገለገልባቸው የዊንዶስ ሶፍትዌሮችን ለማውረድ ከአንዱ ድህረገፅ ወደሌላው ድህረ ገፅ ምንነጣጥረው ነገርስ? 😅😅
ኒናይት/ናይኒት(Ninite) በመባል የምትጠራ ቅልብጭ ያለች ድህረገፅ ነች ዊንዷችንን ፎርማት አድርገን ድራይቨር ከጫንን በኃላ ኮመንሊ ልንገለገልባቸው የሚችሉ ሶፍትዌሮችን አካታ በአንድ ገፅ የያዘች ድህረ-ገፅ ስትሆን ይህችን ድህረገፅ ተጠቅመን ስቴፑን በመከተል ሳንዘዋወር የምንፈልጋቸውን ሶፍትዌሮች መጫን ያስችለናል ... አጠቃቀሙ ቀላል!
ለአጫጫን ምቹ!!
ኒናይት😉... ኒናይትን ተጠቀሙ በኒናይት ተጫጫኑ👌🏽መልካም ቀን!!😇
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

👍17❤5🤔1🤩1
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ📲 📌በምታዩት መልኩ #Screenshot ለማንሳት የሚጠቅመን አፕ ነው። ✅ብዙዎቹ Lattest ስልኮች ላይ #ያለምንም ተጨማሪ አፕ ይሰራል። #አፑን: https://t.me/ethioapps1/1485 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#የአፕ_ጥቆማ
📲Call Recorder በተደጋጋሚ እየተጠየቅን ነው ይቺን አፕ ሞክሯት።🙏
📌https://t.me/ethioapps1/1490
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📲Call Recorder በተደጋጋሚ እየተጠየቅን ነው ይቺን አፕ ሞክሯት።🙏
📌https://t.me/ethioapps1/1490
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍7
Ethio ቴክ'ˢ
Elon Musk በመጨረሻም ትዊተርን #ገዝቶታል🔥 ✅የድርጅቱ #ከፍተኛ ተከፋይ እንደሆነ ከዚህ ቀደም ነግረናችሁ የነበረውን Parag Agrawal (CEO) ጨምሮ ከሱ ጋር ይሰሩ የነበሩትን CFO, Chief Content Moderator በማሰናበት ስራውን ጀምሯል። 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#EthioTechsNews📃
📌ትዊተር የሰማያዊውን #Subscription ምልክት አይነቶችን በድጋሚ ሊያድስ ነው።
📍ምን ምን አዲስ ነገር አካተተ?
ወርቃማ ምልክት: ለድርጅቶች
ግሬይ ምልክት: ለመንግስት
ሰማያዊ ምልክት: ለከፈለ በሙሉ።
✅ሁሉንም #Verified አካውንቶች በግሌ አጣራለሁም ብሏል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌ትዊተር የሰማያዊውን #Subscription ምልክት አይነቶችን በድጋሚ ሊያድስ ነው።
📍ምን ምን አዲስ ነገር አካተተ?
ወርቃማ ምልክት: ለድርጅቶች
ግሬይ ምልክት: ለመንግስት
ሰማያዊ ምልክት: ለከፈለ በሙሉ።
✅ሁሉንም #Verified አካውንቶች በግሌ አጣራለሁም ብሏል።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍32😁9
📌ስንቶቻችን ነን ጠቅ ጠቅ ስልክ ላይ "VOICE MAGIC👻" ወደ አማርኛ ሲቀየር ድግምት ድምጽ መሆኑን ምናቀው😂🙈
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁80😱5👍4
📌ላፕቶፕ ወይንም ኮንፕዩተራችን ላይ እንዴት የ Shutdown በተን መስራት እንደምንችል አሁን እናያለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍15
1. በመጀመርያ ዴስክቶፕ ላይ ሄደን Right Click-New-Shortcut የሚለውን እንመርጣለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍7
2. የ Shortcut ቦክስ ሲከፍት shutdown /s /t 0 ብለን እንጽፋለን ከዛ Next
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍9
3.ቀጣዩ ቦክስ ሲከፍትልን ለምንፈጥረው ሾርትከት ስም እንሰጠዋለን የፈለግነውን ስም መስጠት እንችላለን።
ለመለየት እንዲረዳን Shut Down ብለን እንሰይመዋለን።
Finish ብለን እንወጣለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ለመለየት እንዲረዳን Shut Down ብለን እንሰይመዋለን።
Finish ብለን እንወጣለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍10
👍7
1. Shortcut የፈጠራቹት ላይ right click አድርጋችሁ ወደታች ውረዱና property የሚለውን አማራጭ ውስት ግቡ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤7👍1
2. Property window ሲከፍት ከታችህ ካሉት 2 አማራጮች Change Icon የሚለውን ምረጡ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍8
ውድ ደንበኞቻችን
ከሀገር ውጭ በሚገኙ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመሮች ላይ ባጋጠመ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎታችን በመጠባበቂያ መስመሮች ብቻ እየሰራ በመሆኑ ከወዲሁ ሊያጋጥም ከሚችል የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ይቅርታ እየጠየቅን፣ አገልግሎቱን በፍጥነት ለማስቀጠል ከአገልግሎት አቅራቢዎቹ ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ በመሆናችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
©Ethio telecom

👎29👍16🤬5😁1
Forwarded from Kedir
ማስታወቂያ
የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል?
እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።
የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል?
እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።
👎48😁13👍11🤔4❤1
Ethio ቴክ'ˢ
ማስታወቂያ የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል? እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።
📌የዚህ አይነት ማጭበርበሮችን ቴሌግራም ላይ በተደጋጋሚ እያየን ነው።
😊እንበልና 1ሺ ብር ተበድራችሁበት ነበር ከዛም አካውንቱን ለዚህ ግለሰብ ሸጣችሁለት።
😊ወዲያው 1ሺ ብሩን ይመልስና ሌላ ገንዘብም ጨምሮ ያስገባበታል።🤝
😊ትንሽ ይጠብቅና 10ሺ አድርጎ ያወጣዋል ማለት ነው።
😊ይህ ግለሰብ በገዛ አካውንታችሁ የ10ሺ ብር ባለእዳ አደረጋችሁ ማለትም አይደል።
⚠️ብድሩን ያመቻቸው #ዳሽን ባንክ ደግሞ ብድሩ በጊዜው ካልተመለሰልኝ በሕጋዊ መንገድ እጠይቃለሁ ብሏል።
⚠️እና ምን ልላችሁ ነው በቀጣይ ሦስት ወራት ወይ በአስር ሺዎች ሚቆጠሩ ወጣቶች ሸቤ ሲወርዱ እናያለን ወይ ደግሞ ዳሸን ባንክ ያ ሁሉ ብር ይከስራል👐
✅ምናየው ይሆናል እናንተ ግን ተጠንቀቁ🙏

❤29👍18😁7🔥5👏3🤔1