Ethio ቴክ'ˢ
241K subscribers
3.99K photos
200 videos
716 files
1.2K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
Forwarded from Dagi Nati
#ድህረ_ገፅ_ጥቆማ

ነፃ የሆኑና በተለይ ኮምን ዩዝ ለምንገለገልባቸው የዊንዶስ ሶፍትዌሮችን ለማውረድ ከአንዱ ድህረገፅ ወደሌላው ድህረ ገፅ ምንነጣጥረው ነገርስ? 😅😅

ኒናይት/ናይኒት(Ninite) በመባል የምትጠራ ቅልብጭ ያለች ድህረገፅ ነች ዊንዷችንን ፎርማት አድርገን ድራይቨር ከጫንን በኃላ ኮመንሊ ልንገለገልባቸው የሚችሉ ሶፍትዌሮችን አካታ በአንድ ገፅ የያዘች ድህረ-ገፅ ስትሆን ይህችን ድህረገፅ ተጠቅመን ስቴፑን በመከተል ሳንዘዋወር የምንፈልጋቸውን ሶፍትዌሮች መጫን ያስችለናል ... አጠቃቀሙ ቀላል!
ለአጫጫን ምቹ!!

ኒናይት😉... ኒናይትን ተጠቀሙ በኒናይት ተጫጫኑ👌🏽መልካም ቀን!!😇

🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍175🤔1🤩1
ተሰቃየን😂

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁111👍13💯7😢6👏1🤔1
Ethio ቴክ'ˢ
Elon Musk በመጨረሻም ትዊተርን #ገዝቶታል🔥 የድርጅቱ #ከፍተኛ ተከፋይ እንደሆነ ከዚህ ቀደም ነግረናችሁ የነበረውን Parag Agrawal (CEO) ጨምሮ ከሱ ጋር ይሰሩ የነበሩትን CFO, Chief Content Moderator በማሰናበት ስራውን ጀምሯል። 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
#EthioTechsNews📃

📌ትዊተር የሰማያዊውን #Subscription ምልክት አይነቶችን በድጋሚ ሊያድስ ነው።

📍ምን ምን አዲስ ነገር አካተተ?

ወርቃማ ምልክት: ለድርጅቶች
ግሬይ ምልክት: ለመንግስት
ሰማያዊ ምልክት: ለከፈለ በሙሉ።

ሁሉንም #Verified አካውንቶች በግሌ አጣራለሁም ብሏል።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍32😁9
📌ስንቶቻችን ነን ጠቅ ጠቅ ስልክ ላይ "VOICE MAGIC👻" ወደ አማርኛ ሲቀየር ድግምት ድምጽ መሆኑን ምናቀው😂🙈

                 🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
😁80😱5👍4
📌ላፕቶፕ ወይንም ኮንፕዩተራችን ላይ እንዴት የ Shutdown በተን መስራት እንደምንችል አሁን እናያለን።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍15
1. በመጀመርያ ዴስክቶፕ ላይ ሄደን Right Click-New-Shortcut የሚለውን እንመርጣለን

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7
2. የ Shortcut ቦክስ ሲከፍት shutdown /s /t 0 ብለን እንጽፋለን ከዛ Next

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍9
3.ቀጣዩ ቦክስ ሲከፍትልን ለምንፈጥረው ሾርትከት ስም እንሰጠዋለን የፈለግነውን ስም መስጠት እንችላለን።
ለመለየት እንዲረዳን Shut Down ብለን እንሰይመዋለን።
Finish ብለን እንወጣለን

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍10
📌Icon ለመቀየር ከፈለጋችሁ ይሄን step ተከተሉ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍7
1. Shortcut የፈጠራቹት ላይ right click አድርጋችሁ ወደታች ውረዱና property የሚለውን አማራጭ ውስት ግቡ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
7👍1
2. Property window ሲከፍት ከታችህ ካሉት 2 አማራጮች Change Icon የሚለውን ምረጡ

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍8
3. ይምትፈልጉትን Icon ከመረጣችሁ በኋላ apply አድርጋችሁ ውጡ።

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍12😱3
ውድ ደንበኞቻችን

ከሀገር ውጭ በሚገኙ ከፍተኛ ባንድዊድዝ ተሸካሚ ዓለም አቀፍ ባህር ጠለቅ የኢንተርኔት መገናኛ መስመሮች ላይ ባጋጠመ ችግር ምክንያት የኢንተርኔት አገልግሎታችን በመጠባበቂያ መስመሮች ብቻ እየሰራ በመሆኑ ከወዲሁ ሊያጋጥም ከሚችል የኢንተርኔት አገልግሎት መቆራረጥ ወይም የፍጥነት መቀነስ ይቅርታ እየጠየቅን፣ አገልግሎቱን በፍጥነት ለማስቀጠል ከአገልግሎት አቅራቢዎቹ ጋር ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ በመሆናችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
©Ethio telecom

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👎29👍16🤬5😁1
Types Of Attacks In OSI Layer

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
👍14
Forwarded from Kedir
ማስታወቂያ

የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል?
እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።
👎48😁13👍11🤔41
Ethio ቴክ'ˢ
ማስታወቂያ የቴሌብር አካውንቶ 6ወር አልፎታል? እንገዛዎታለን። ብድር ተበድረውበት እንዴት እንደሚከፍሉ ጨንቆታል መላው ከኛ ዘንድ ነው። ያናግሩን።
⚠️በድጋሚ እንዳትሸወዱ በሚል መልእክቱን በቀጥታ እናጋልጣለን።

#ይጠብቁን...

                   🦋#Share🦋
👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
12👍7😁6🤔2