አዲስ አውሮፕላኖች ወደ ገዥዎቻቸው እንዴት ይጓጓዛሉ❓🤔
አዳዲስ አውሮፕላኖች ወደ ገዥዎቻቸው የሚጓጓዙበት መንገድ አውሮፕላኖቹ✈️ በአንድ ጊዜ በረራ እንደሚሸፍኑት ርቀት ይወሰናል፡፡
ለምሳሌ፣ አነስተኛ አውሮፕላኖች በአንድ ጊዜ በረራ ገዢዎቻቸው ጋር መድረስ ስለማይቸሉ በጉዟቸው መስመር ውስጥ የሚገኙ ቅርብ ቅርብ አካባቢዎች እየፈለጉ በማረፍ ነዳጅ እየሞሉ ዳግም መብረር ግድ ይላቸዋል፡፡
ከሰሜን አሜሪከ ተነስቶ መዳረሻውን ሲድኒ አውስትራሊያ ማድረግ የፈለገ አዲስ አነስተኛ አውሮፕላን በርካታ አውሮፕላን ማረፊያዎች እያረፈ ነዳጅ መሙላት አለበት፡፡ ይህም ማለት ጃፓን፣ ቻይና እና ኢንዶኔዢያ ደርሶ ከማረፉ በፊት ቅድሚያ ከዋሽንግተን ተነስቶ አላስካ ላይ አርፎ የነዳጅ ማጠራቀሚያውን ሙሉ ማድረግ ያስፈልገዋል፡፡ በመጨረሻም ሲድኒ ከመድረሱ በፊት ኢንዶኔዢያ ዳርዊን አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ይረግጣል፡፡
ታዲያ ምንም እንኳን እያንዳንዱ በረራ እስከ 3218 ኪ.ሜ እንደሚሸፍን ቢታወቅም አውሮፕላኑ ግን በአንድ ጊዜ መሉ ነዳጅ ብቻ ይሄን ያክል ኪ.ሜ መብረር ስለማይችል በአብዛኛው ተጨማሪ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ይገጠምለታል፡፡
አዲስ የመንገደኞች አውሮፕላኖችም ከዚህ ጋር ተመሳሳይነት ባለው መንገድ ነው ወደ ገዥዎቻቸው የሚደርሱት፡፡ አንድ የመንገደኞች አውሮፕላን 9000 ማይልና ከዚያ በላይ ርቀት በአንድ ጊዜ መብረር ይችላል፡፡ እንግዲህ ገዥው ከአምራቹ ኩባንያ በዚህ የርቀት ክልል ውስጥ የሚገኘ ከሆነ አውሮፕላኑን ቀጥታ በማብረር እንዲረከብ ይደረጋል፡፡
ከዚህ ክልል ውጭ ከሆነ ደግሞ አውሮፕላኑ ተጨማሪ ርቀቶችን መሸፈን የሚያስችለው ነዳጅ የሚይዝበት ተጨማሪ የነዳጅ ሰልባትዮ የእቃ መጫኛው ውስጥ አልያም የመንገደኞች መቀመጫ የሚገኝበት ቦታ ላይ ይገጠምለታል፡፡
እንግዲህ የመንገደኞች አውሮፕላኖች ዋና ዋና አምራቾች ኤርባስ እና ቦይንግ ብቻ ናቸው፡፡ ከሁለቱ አምራቾች መካከል የቦይንግ አውሮፕላኖች የሚመረቱት በሰሜን አሜሪካ ስለሆነ ብዙ ርቀት መጓዝ ሊያስፈልጋቸው ይችላል፡፡
ለምሳሌ ቦይንግ 747-8፣ 777-200LR እና 787-9 የሚመረቱት ዋሽንግተንና ካሊፎርኒያ ውስጥ በሚገኙ የማምረቻ ተቋማት ውስጥ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከአውሮፕላኖቹ የበረራ ርቀት ውጭ የሆኑ ገዥዎች ጋር አውሮፕላኑ እንዲደርስ የግድ ተጨማሪ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ሊገጠምለት ግድ ይላል፡፡
ኤርባስ ግን ከቦይንግ ለየት ይላል፡፡ ኤርባስ አሜሪካ፣ ካናዳ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ስፔን እና ቻይና ውስጥ የአውሮፕላን መገጣጠሚያ ተቋማት ስላሉት ብዙ ጊዜ አውሮፕላኖቹን የመገጣጠም የመጨረሻ ሂደት የሚከናወነው በገዥዎቻቸው ክልል ውስጥ ስለሆነ በርክክብ ጊዜ ግማሽ አለምን ለመዞር ትርፍ የነዳጅ ማጠራቀሚያ መግጠም ግድ አይለውም፡፡
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

👍36❤1
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ 📲ያልተጣራ (Gross) ደሞዝዎን ነግረውት የተጣራ (Net) ደሞዝዎን የሚያሰላ፣ የተጣራውን ደሞዝ ነግረውት ያልተጣራው ደሞዛችሁን የሚነግራችሁ ምርጥ አፕ ነው። 📌አፑን፡ https://t.me/ethioapps1/1453 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#የአፕ_ጥቆማ📲
📌በምታዩት መልኩ #Screenshot ለማንሳት የሚጠቅመን አፕ ነው።
✅ብዙዎቹ Lattest ስልኮች ላይ #ያለምንም ተጨማሪ አፕ ይሰራል።
#አፑን: https://t.me/ethioapps1/1485
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌በምታዩት መልኩ #Screenshot ለማንሳት የሚጠቅመን አፕ ነው።
✅ብዙዎቹ Lattest ስልኮች ላይ #ያለምንም ተጨማሪ አፕ ይሰራል።
#አፑን: https://t.me/ethioapps1/1485
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍33😁2❤1🤔1
Ethio ቴክ'ˢ
#የዌብሳይት_ጥቆማ 💢በዚ ሊንክ👇 ስትገቡ የ ሁሉም #Samsung📱 flash file አለ። 🔆የስልኮን📲 Model መርጠዉ Download📥 ማድረግ ነዉ። 📌https://androidmtk.com/download-samsung-stock-rom 💢በዚ ሊንክ👇 ስትገቡ የ ሁሉም #Huawei📱 flash file አለ። 🔆የስልኮን📲 Model መርጠዉ Download📥 ማድረግ ነዉ። 📌https://androidmtk.com/download…
#የዌብሳይት_ጥቆማ
📌https://hesgoal.info/
⚽️ጀርመን ከ ጃፓን ⚽️
💻ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል ኦንላየን #በነፃ ይከታተሉ።
⚠️ማስታወቂያ ካሰለቻችሁ Full Screen አድርጉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌https://hesgoal.info/
⚽️ጀርመን ከ ጃፓን ⚽️
💻ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል ኦንላየን #በነፃ ይከታተሉ።
⚠️ማስታወቂያ ካሰለቻችሁ Full Screen አድርጉት።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔥9👍4
Ethio ቴክ'ˢ
#የዌብሳይት_ጥቆማ 📌https://hesgoal.info/ ⚽️ጀርመን ከ ጃፓን ⚽️ 💻ከደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል ኦንላየን #በነፃ ይከታተሉ። ⚠️ማስታወቂያ ካሰለቻችሁ Full Screen አድርጉት። 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#የዌብሳይት_ጥቆማ
📌https://chrome.google.com/webstore/detail/adguard-adblocker/bgnkhhnnamicmpeenaelnjfhikgbkllg?hl=en
✅ማስታወቂያ ብሎከር ናት #ተመችታኛለች እናንተም ተጠቀሟት።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌https://chrome.google.com/webstore/detail/adguard-adblocker/bgnkhhnnamicmpeenaelnjfhikgbkllg?hl=en
✅ማስታወቂያ ብሎከር ናት #ተመችታኛለች እናንተም ተጠቀሟት።🙏
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍19👏1
✅ለጓደኞቻችሁ ወይም ለሌላ ሰዉ share በማድረግ እንተጋገዝ🙏😊
📌Channel: @ethio_techs
🎮Games: @ethiogamestore
💽Apps: @ethioapps1
📚Books: @ethiotechsbooks
📌Channel: @ethio_techs
🎮Games: @ethiogamestore
💽Apps: @ethioapps1
📚Books: @ethiotechsbooks
❤6👍3👏1
Forwarded from 🇪🇹Ethio Games Store🎮 (⩙JUDANNAH⩙)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Latest Web Designing Course 2022: HTML5, CSS3, Bootstrap
Source -
https://www.udemy.com/course/latest-web-designing-course-2022/
Download link -
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1xHoZqYlT_Mx8DGASlqI94rOAJ0pHSqfA?usp=sharing
✅Free for you :)
✦•━━━━━━━━━━━━━━━━━•✦
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
Source -
https://www.udemy.com/course/latest-web-designing-course-2022/
Download link -
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1xHoZqYlT_Mx8DGASlqI94rOAJ0pHSqfA?usp=sharing
✅Free for you :)
✦•━━━━━━━━━━━━━━━━━•✦
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍12
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥 Computer Networking Complete Course - Beginner to Advanced 🔥
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤24👍8😱2😁1
Forwarded from Dagi Nati
#ድህረ_ገፅ_ጥቆማ
ነፃ የሆኑና በተለይ ኮምን ዩዝ ለምንገለገልባቸው የዊንዶስ ሶፍትዌሮችን ለማውረድ ከአንዱ ድህረገፅ ወደሌላው ድህረ ገፅ ምንነጣጥረው ነገርስ? 😅😅
ኒናይት/ናይኒት(Ninite) በመባል የምትጠራ ቅልብጭ ያለች ድህረገፅ ነች ዊንዷችንን ፎርማት አድርገን ድራይቨር ከጫንን በኃላ ኮመንሊ ልንገለገልባቸው የሚችሉ ሶፍትዌሮችን አካታ በአንድ ገፅ የያዘች ድህረ-ገፅ ስትሆን ይህችን ድህረገፅ ተጠቅመን ስቴፑን በመከተል ሳንዘዋወር የምንፈልጋቸውን ሶፍትዌሮች መጫን ያስችለናል ... አጠቃቀሙ ቀላል!
ለአጫጫን ምቹ!!
ኒናይት😉... ኒናይትን ተጠቀሙ በኒናይት ተጫጫኑ👌🏽መልካም ቀን!!😇

👍17❤5🤔1🤩1
Ethio ቴክ'ˢ
#የአፕ_ጥቆማ📲 📌በምታዩት መልኩ #Screenshot ለማንሳት የሚጠቅመን አፕ ነው። ✅ብዙዎቹ Lattest ስልኮች ላይ #ያለምንም ተጨማሪ አፕ ይሰራል። #አፑን: https://t.me/ethioapps1/1485 🦋#Share🦋 👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
#የአፕ_ጥቆማ
📲Call Recorder በተደጋጋሚ እየተጠየቅን ነው ይቺን አፕ ሞክሯት።🙏
📌https://t.me/ethioapps1/1490

👍7