Ethio ቴክ'ˢ
📌ውድድሩ ተጠናቋል👍 ነገ የውጤት ድምራችሁንና #አሸናፊውን👏 እንዲሁም የሽልማቶቹን🎁 #Screenshot ይዘን እንመለሳለን። ⚠️ከዚህ ፖስት በኋላ ያሉ #አዶች አይደመሩም። 🙏መልካም አዳር🙏 @ethio_techs_group
🎁ከአሰልቺ🤦♂ ድምሮች በኋላ እንዳረጋገጥነው አሸናፊዎቹ:
1. @chalachala12 ድምር: 690
2. @mutemtimm... ድምር: 470
3. @hauser22... ድምር: 455
📌አሸናፊዎች እንዲሁም ተወዳዳሪዎች ባጠቃላይ👏👏👏 ይገባችኋል።
📌አሸናፊዎች ስልካችሁን @polytechs ላይ ላኩልኝ።
📌ከማናችሁም ተወዳዳሪዎች ጋር ፀብም ሆነ ዝምድና የለንም ስለዚህ ምንም አይነት የውጤት ጥያቄ አንቀበልም።
@ethio_techs

ሕሊና ተፈራ
📲ስልክ ስንደውል "ያለዎት ቀሪ ሒሳብ አነስተኛ ነው" "የደወሉላቸውን ደንበኛ አሁን ማግኘት አይችሉም" የምትለን እሷ ነች።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻

👏3
Ethio ቴክ'ˢ via @like
Forwarded from Ethio ቴክ'ˢ (</Poly>)
💢ኮምፒውተርዎ💻 ላይ አንዳንዴ "Dll file missing" ለሚላችሁ
⬇️⬇️⬇️
https://www.dll-files.com/nusb3mon.dll.html
ተጠቀሙበት።
#share
@ethio_techs
⬇️⬇️⬇️
https://www.dll-files.com/nusb3mon.dll.html
ተጠቀሙበት።
#share
@ethio_techs
#ዳጊ_ምርጥ(አፕሊኬሽን)
#STREMIO
የዛሬው #ዳጊ_ምርጥ ጀባ የምላችሁ አንድ ሃበሻ ቲክቶከር ያጋራውን አፕሊኬሽን ነው። ስሙም #ስትሪሞ ይሰኛል አገልግሎቱ የስከዛሬውን የፊልም ፣ የሾው ፣ የሙዚቃ ፣ የስፖርትና ዶክመንተሪ ጥማቶን በአንድ አካቶ የሚያቀርብላችሁ ሶፍትዌር/አፕ ነው።
#ስትሪሞ
✅አዳዲስ የወጡ ነገሮችን በቀላሉ ያገኙበታል።
✅ማየት የጀመሩትን ካቆሙበት በማንኛውም ጊዜ ያስቀጥሎታል።
✅ያሻዎትን ፊልምም ሆነ ሾው ወደላይብረሪ ማስገባት ያስችሎታል።
✅ካላንደርን በመጠቀም ተከታታይ ፊልሞትን መች እንደሚለቀቅ መቆጣጠር ያስችሎታል።
✅ወደ ቲቪዎት ሚረር ማድረግ በቀላሉ ይችላሉ ከማንኛውም ዲቫይስ
✅በማንኛውም ዲቫይስ ማለትም (ዊንዶስ፣አንድሮይድ፣አይ ኦ ኤስ ፣ሌኑክስ እና የመሳሰሉት ላይ) በመጫን መገልገል ያስችሎታል።
#አጫጫን|
1ኛ. https://www.stremio.com/ ይሄንን ሳይት በመጠቀም ለሚፈልጉት ዲቫይስ ያውርዱ
2ኛ. ያወረዱትን ይጫኑት።
3ኛ. ከተጫነ በኋላ ሲከፍቱት ሳይን ኢን ይጠይቆታል በፈለጉት አማራጭ ሳይን ኢን ያድርጉ።
4ኛ. ሎግ ኢን ካደረጉ በኋላ #addons'ን ምልክት በመጫን የሚመጡሎትን አድኦንሶች ኢንስታል ያድርጓቸው (ብዙ አድኦንስ ብዙ አማራጮችን ያሰፋል)።
5ኛ. በስተመጨረሻ የሚፈልጉትን ፊልም መርጠው በፈለጉት ሳይዝ እና ጥራት ሳያወርዱ እዛው መኮምኮም ያስችሎታል።
#አድ_ኦንስ
🔴ከኔትፍሊክስ
🟠ከአማዞን
🟡ከዩቲዩብ
🔵ከቶረንት
🟣ከአይቲዩንስ እና ከሌሎች ታዋቂ ስትሪሚንግ እና ሚዲያ ቻናሎች የሚወጡትን ትኩስ ትኩስ ነገሮች በአቋራጭ ያገኙበታል፡፡
✅ምንጭ #ethio_jason 🙏🏽 እናመሰግናለን።
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs👩💻

👍7❤1
📌የቻናሉ/ የግሩፑ አባላት የእድሜ ክልል ምን ይመስላል?
Anonymous Poll
20%
17 እና ከዛ በታች
68%
ከ18- 25
9%
ከ26- 35
3%
36 እና ከዛ በላይ
❤2🔥1
📌መረጃ ዘራፊው የቻርጀር ገመድ😳
✅ማርክ ግሪን የተባለ የደህንነት ተመራማሪ #OMG😱 የተሰኘው የቻርጀር ገመድ የተጠቃሚውን መረጃ በመውሰድ ወደ ሌላ ቦታ እንዲያስተላልፍ አድርጎ መስራቱ ተነገረ፡፡
ይህም ገመድ በተለይ #ሀከሮች (የመረጃ መንታፊዎች) ከተለያዩ ኮምፒውተሮችና💻 የሞባይል ስልኮች📲 ላይ የሚፈልጉትን መረጃ ማስተላለፍ እንዲችሉ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል፡፡ ገመዱ ከተሰካበት ኮምፒውተር ወይም ስልክ ላይ ያሉ የይለፍ ቃላትንና ሌሎች ምስጢራዊ መረጃዎችን ለመመንተፍ ሁነኛ ዘዴ ተደርጎም ተወስዷል፡፡
ከዚህ በፊት የነበረው ላይትኒንግ የተሰኘው ገመድ ስልኮቻችንን ከኮምፒውተር ጋር በማያያዝ ሀይል መሙላት የሚያስችል የነበረ ሲሆን ማርክ ግሪንና ጓደኞቹ ለዚህ ገመድ ማሻሻያ አድርገውለታል፡፡ አሁን ላይ ገመዱ መረጃን አከማችቶ ከመያዝ በተጨማሪ በውስጡ በተገጠመለት የ #WiFi ቺፕ አማካኝነት መረጃውን ወደ ሌሎች ቦታዎች ማስተላለፍ ይችላል፡፡
ማርክ ግሪን ይህንን ገመድ በዚህ መልክ ያሻሻለበትን ምንያት ሲናገር በቴክኖሎጂው ዙሪያ ያሉ ሰዎች ይህን ማድረግ አይቻልም የሚል እምነት የነበራችው በመሆኑ፤ በተለይም መረጃን ለማከማቸት እና ለማስተላለፍ የሚረዱ ቁሶችን በገመዱ ውስጥ መግጠም ያስቸግራል ስለሚሉ ይህ እንደሚቻል ለማሳየት እንደሆነ ተናግሯል፡፡
አንድ ሰው ይህን ገመድ በመጠቀም ስልኩን ቻርጅ ሲሞላ ወይም መረጃ ሲያስተላልፍ ገመዱ ስራውን ውስጥ ለውስጥ ይሰራል፡፡ ሀከሮችም ገመዱ የሚሰራውን ስለሚያውቁ ባዘጋጁት የመረጃ ቋት በኩል ሆነው ይጠባበቃሉ፡፡
ይህም የሚያሳየን የምንጠቀማቸውን ኬብሎች ምንነት መለየት እንዳለብን ነው፡፡ በተለይ ከፍተኛ የሆኑ ሀገራዊ ተቋማትና ድርጅቶች ውስጥ የምንጠቀማቸው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች ምንነት በሙያተኛ ተጣርቶ መጠቀም ይገባናል፡፡🙏
#Share

Ethio Techs Amharic fonts.rar
20.7 MB
✅በጠየቃችሁን መሰረት በርካታ #የአማርኛ_ፎንቶችን (በክፍያ የመጡ ፎንቶችንም ጭምር) ናቸው።
📌ለጊዜው የለቀቅናቸው ፎንቶች 216 ናቸው።
🔐ፓስወርድ:
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
📌ለጊዜው የለቀቅናቸው ፎንቶች 216 ናቸው።
🔐ፓስወርድ:
@ethio_techs🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
👍6❤1