Ethio ቴክ'ˢ
229K subscribers
4.1K photos
213 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
FL_Studio_Producer_Edition_v12.4.2_withActivator.zip
665.6 MB
🔆FL Studio Producer Edition v12.4.2

💢Activator included💢

Complete software music🎧 production environment or Digital Audio #Workstation(DAW).

@ethio_techs
ወደኋላ ቀርታችሁ አልዘገያችሁም
ወደፊትም ሄዳችሁ አልፈጠናችሁም

💢አንብቧትና...
ከወደዳችሁት(👍)
ካልወደዳችሁት(👎)

@ethio_techs @ethio_techs
Calculator_V11.apk
3.8 MB
🔆ይሄ አፕ #በእውነት በጣም ገራሚ ነው፤

1⃣.ስሙም ሲያዩትም ኖርማል ካልኩሌተር ነው የካልኩሌተር ስራዎችንም በደንብ ይሰራል።

2⃣. ዋናው ስራው ግን #Locker (app, music, video...) ነው።

3⃣.ፓስወርድ ይስጡትና ያን ቁጥር አስገብተው የካልኩሌተሩ ቦታ ላይ የ "="ን ምልክት ሲጫኑ ወደ ሎከሩ ያስገባዎታል ✔️

4⃣.ለምሳሌ ሰው እንዲያይቦት👀 የማይፈልጉትን 👙😜 ነገር እያዩ ሰው ቢመጣብዎ🙈 ስልኩን ሸፍነው ሲገልጡት ሌላ ነገር ይከፍታል (ቀድመው ያዘዙትን እንደ፦ gallery, game, browser, Any app...) በመክፈት #ሚስጥርዎን ይጠብቃል።

ይሞክሩት👏👏👏

@ethio_techs @ethio_techs
🎁🎁🎈🎈🎁🎀🎀🎊🎊🎈🎉🎉

🎊ለመላው #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለብርሃነ_ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

🎊በተወዳጁ ቻናላችን #Ethio_techs ሁሌም ለበአላት እንደተለመደው ቀላል ጥያቄዎችን🤔 ከአጓጊ ሽልማቶች🎁 ጋር አዘጋጅተናል።

🎊ይህን በቀን #ከ7ሺ በላይ ሰዎች የሚያዩትን👀 አዝናኝ ውድድር በሞባይል📲 ካርድና በሌሎችም ሽልማቶች🎁 ስፖንሰር ማድረግ ምትፈልጉ #ቻናሎች#ድርጅቶች፣ ምርት #አቅራቢዎች @polytechs ላይ አናግሩን፤ እናንተ ካልተጠቀማችሁበት እኛ እንጎዳበታለን።

🙏🙏🙏 መልካም በአል 🙏🙏🙏

🎁🎁🎁🎈🎉🎉🎈🎊🎊🎀🎁🎁
"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ
የሆነ ተወልዶላችኀል" ሉቃ2÷11

በአገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ላላቹ #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም በጤና አደረሳችሁ።

@ethio_techs
👍1
ከ5 ደቂቃ በኋላ #የመጀመሪያ ጥያቄ እናቀርባለን፤ ይጠብቁን።
🎄1⃣.የመጀመሪያ ጥያቄ #እንቆቅልሽ ነው...

መልስ👉 _______
ስልክ ቁጥር👉 _______

@ethiotechsbot ላይ ላኩልን፤ ቀድሞ ለመለሰ የሞባይል ካርድ📲 ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል።

🎄 መልካም ገና 🎄

🔆Sponsored by @ethio_techs
ተሳትፎ ግን የለም😳
መላሻችን ቤቲ ናት።

ከተሰጡን መልሶች መካከል...
😜ሰው
😜አዞ
😜የውሀ ልጅ...

🎄ከ37 ተሳታፊዎች ውስጥ 2ሰው ብቻ😭 መልሶታል ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
🎊ቀጣይ ጥያቄ 6፡00 ላይ አለን ይጠብቁን።
🎊🎊🎊 ከ5 ደቂቃ በኋላ #2ኛ ጥያቄ እናቀርባለን፤ ይጠብቁን።🎊🎊🎊
🎄2⃣. 2ኛውን ጥያቄ እነሆ👆

መልስ👉 _____
ስልክ ቁጥር👉 _____

@ethiotechsbot ላይ ላኩልን፤ ቀድሞ ለመለሰ የሞባይል ካርድ📲 ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል።

🎄 መልካም ገና 🎄

🔆Sponsored by @ethio_techs
አሸናፊው #Jr ነበር👏👏👏

🎄ከ50 በላይ #ተሳታፊዎች መልሳችሁታል እናመሰግናለን።
🎊ቀጣይ ጥያቄ 7፡30 ላይ አለን ይጠብቁን። 🎊
Ethio ቴክ'ˢ
Photo
🎊የፕሮግራማችን #መዝጊያ የገና ስጦታ🎁 ናቸው፤ ማታ ይጠብቁን።
🎊🎊🎊 ከ5 ደቂቃ በኋላ #3ኛ ጥያቄ እናቀርባለን፤ ይጠብቁን።🎊🎊🎊
🎄3⃣. What is the difference between Mac address and IP address

መልስ👉 ____________
ስልክ ቁጥር👉 __________

@ethiotechsbot ላይ ላኩልን፤ ቀድሞ ለመለሰ የሞባይል ካርድ📲 ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል።

🎄 መልካም ገና 🎄

🔆Sponsored by @ethio_techs