FL_Studio_Producer_Edition_v12.4.2_withActivator.zip
665.6 MB
🔆FL Studio Producer Edition v12.4.2
💢Activator included💢
✅Complete software music🎧 production environment or Digital Audio #Workstation(DAW).
@ethio_techs

Ethio ቴክ'ˢ via @like
Calculator_V11.apk
3.8 MB
🔆ይሄ አፕ #በእውነት በጣም ገራሚ ነው፤
1⃣.ስሙም ሲያዩትም ኖርማል ካልኩሌተር ነው የካልኩሌተር ስራዎችንም በደንብ ይሰራል።
2⃣. ዋናው ስራው ግን #Locker (app, music, video...) ነው።
3⃣.ፓስወርድ ይስጡትና ያን ቁጥር አስገብተው የካልኩሌተሩ ቦታ ላይ የ "="ን ምልክት ሲጫኑ ወደ ሎከሩ ያስገባዎታል ✔️።
4⃣.ለምሳሌ ሰው እንዲያይቦት👀 የማይፈልጉትን 👙😜 ነገር እያዩ ሰው ቢመጣብዎ🙈 ስልኩን ሸፍነው ሲገልጡት ሌላ ነገር ይከፍታል (ቀድመው ያዘዙትን እንደ፦ gallery, game, browser, Any app...) በመክፈት #ሚስጥርዎን ይጠብቃል።
ይሞክሩት👏👏👏
@ethio_techs @ethio_techs

🎁🎁🎈🎈🎁🎀🎀🎊🎊🎈🎉🎉
🎊ለመላው #የክርስትና✝ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለብርሃነ_ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።
🎊በተወዳጁ ቻናላችን #Ethio_techs ሁሌም ለበአላት እንደተለመደው ቀላል ጥያቄዎችን🤔 ከአጓጊ ሽልማቶች🎁 ጋር አዘጋጅተናል።
🎊ይህን በቀን #ከ7ሺ በላይ ሰዎች የሚያዩትን👀 አዝናኝ ውድድር በሞባይል📲 ካርድና በሌሎችም ሽልማቶች🎁 ስፖንሰር ማድረግ ምትፈልጉ #ቻናሎች፣ #ድርጅቶች፣ ምርት #አቅራቢዎች @polytechs ላይ አናግሩን፤ እናንተ ካልተጠቀማችሁበት እኛ እንጎዳበታለን።
🙏🙏🙏 መልካም በአል 🙏🙏🙏
🎁🎁🎁🎈🎉🎉🎈🎊🎊🎀🎁🎁

"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ
የሆነ ተወልዶላችኀል" ሉቃ2÷11
✝ በአገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ላላቹ #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም በጤና አደረሳችሁ።

👍1
🎄1⃣.የመጀመሪያ ጥያቄ #እንቆቅልሽ ነው...
መልስ👉 _______
ስልክ ቁጥር👉 _______
@ethiotechsbot ላይ ላኩልን፤ ቀድሞ ለመለሰ የሞባይል ካርድ📲 ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል።
🎄 መልካም ገና 🎄
🔆Sponsored by @ethio_techs

🎄2⃣. 2ኛውን ጥያቄ እነሆ👆
መልስ👉 _____
ስልክ ቁጥር👉 _____