Ethio ቴክ'ˢ
229K subscribers
4.1K photos
213 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
Stupid Again.apk
9.2 MB
converter.apk
8 MB
My Android.apk
10.7 MB
📱 ስለ ስልካችሁ አጠቃላይ ሁኔታ ለማወቅ

@ethio_techs
WPS Office.apk
19.2 MB
🔱 እነዚህን ፋይሎች መክፈቻ ነው👇👇👇
✔️ PDF
✔️ .excel
✔️ .word
✔️ .power point
✔️ .html
✔️ .txt
✔️ .doc && others.

@ethio_techs
Scientific Calculator.apk
362.5 KB
🔱 Scientific calculator

@ethio_techs
Photomath.apk
16.3 MB
📲 ይሄ ገራሚ👏👏 App ማንኛውንም maths expression #ፎቶ_በማንሳት ብቻ መልሱን #ከነአሰራሩ ያመጣል ይሞክሩት

⚠️ፈተና ላይ ቢያዙ ይሄ #ቻናል ሀላፊነቱን አይወስድም😜

@ethio_techs
♻️ The most high speed internet is found at NASA which is 91 GB per second.

@ethio_techs
eng amh dictionary.apk
1.8 MB
#English Amharic dictionary

@ethio_techs
converter.apk
8 MB
📲 Video audio converter

@ethio_techs
Parallel Space.apk
6.3 MB
በአንድ ስልክ 📲 ላይ 2 የ #telegram, #Viber, #IMO, #what's app አካውንት ከፍተው መጠቀም ከፈለጉ ምርጥ #app

@ethio_techs
👍1
Penetration Testing - A hands-on introduction to Hacking.pdf
12.2 MB
💢ስለ hacking 👨‍💻 መማር እንፋልጋለን ላላችሁኝ ከ ሀ-ፐ የሚያስተምር ምርጥ #PDF

@ethio_techs
FL_Studio_Producer_Edition_v12.4.2_withActivator.zip
665.6 MB
🔆FL Studio Producer Edition v12.4.2

💢Activator included💢

Complete software music🎧 production environment or Digital Audio #Workstation(DAW).

@ethio_techs
ወደኋላ ቀርታችሁ አልዘገያችሁም
ወደፊትም ሄዳችሁ አልፈጠናችሁም

💢አንብቧትና...
ከወደዳችሁት(👍)
ካልወደዳችሁት(👎)

@ethio_techs @ethio_techs
Calculator_V11.apk
3.8 MB
🔆ይሄ አፕ #በእውነት በጣም ገራሚ ነው፤

1⃣.ስሙም ሲያዩትም ኖርማል ካልኩሌተር ነው የካልኩሌተር ስራዎችንም በደንብ ይሰራል።

2⃣. ዋናው ስራው ግን #Locker (app, music, video...) ነው።

3⃣.ፓስወርድ ይስጡትና ያን ቁጥር አስገብተው የካልኩሌተሩ ቦታ ላይ የ "="ን ምልክት ሲጫኑ ወደ ሎከሩ ያስገባዎታል ✔️

4⃣.ለምሳሌ ሰው እንዲያይቦት👀 የማይፈልጉትን 👙😜 ነገር እያዩ ሰው ቢመጣብዎ🙈 ስልኩን ሸፍነው ሲገልጡት ሌላ ነገር ይከፍታል (ቀድመው ያዘዙትን እንደ፦ gallery, game, browser, Any app...) በመክፈት #ሚስጥርዎን ይጠብቃል።

ይሞክሩት👏👏👏

@ethio_techs @ethio_techs
🎁🎁🎈🎈🎁🎀🎀🎊🎊🎈🎉🎉

🎊ለመላው #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለብርሃነ_ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

🎊በተወዳጁ ቻናላችን #Ethio_techs ሁሌም ለበአላት እንደተለመደው ቀላል ጥያቄዎችን🤔 ከአጓጊ ሽልማቶች🎁 ጋር አዘጋጅተናል።

🎊ይህን በቀን #ከ7ሺ በላይ ሰዎች የሚያዩትን👀 አዝናኝ ውድድር በሞባይል📲 ካርድና በሌሎችም ሽልማቶች🎁 ስፖንሰር ማድረግ ምትፈልጉ #ቻናሎች#ድርጅቶች፣ ምርት #አቅራቢዎች @polytechs ላይ አናግሩን፤ እናንተ ካልተጠቀማችሁበት እኛ እንጎዳበታለን።

🙏🙏🙏 መልካም በአል 🙏🙏🙏

🎁🎁🎁🎈🎉🎉🎈🎊🎊🎀🎁🎁
"ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ
የሆነ ተወልዶላችኀል" ሉቃ2÷11

በአገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ላላቹ #የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም በጤና አደረሳችሁ።

@ethio_techs
👍1
ከ5 ደቂቃ በኋላ #የመጀመሪያ ጥያቄ እናቀርባለን፤ ይጠብቁን።
🎄1⃣.የመጀመሪያ ጥያቄ #እንቆቅልሽ ነው...

መልስ👉 _______
ስልክ ቁጥር👉 _______

@ethiotechsbot ላይ ላኩልን፤ ቀድሞ ለመለሰ የሞባይል ካርድ📲 ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል።

🎄 መልካም ገና 🎄

🔆Sponsored by @ethio_techs
ተሳትፎ ግን የለም😳