Ethio ቴክ'ˢ
229K subscribers
4.1K photos
213 videos
723 files
1.24K links
ጥያቄ ካለዎት 👉 @ethio_techs_group

Apps💽 👉 @ethioapps1

Games🎮 👉 @ethiogamestore

ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot

YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ

Facebok Page 👇
http://Facebook.com/ethiotechs1
Download Telegram
#tech_fact

🔆ኮምፒዩተሮን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝተውና ኢሜልዎን ቢከፍቱ እንኳን ምንም ቫይረስ አያሰጋዎትም።

🔅ችግሩ ሚመጣው የተላከሎትን መልእክት 📬 ሲከፍቱ ብቻ ነው።

@ethio_techs // @ethio_techs
#tech_fact

🔆በአለማችን የመጀመሪያው 1GB hard disk የተሰራው በ 1980 በ IBM ሲሆን ዋጋውም 40,000$ ነበር።

@ethio_techs // @ethio_techs
#tech_fact

🔆በአማካይ በ 1 ወር ውስጥ 6000 የኮምፒዩተር ቫይረሶች ይፈጠራሉ፤ አያስፈራም?

@ethio_techs // @ethio_techs
#IP_address

💢 the different devices on the internet have a unique address. It is unique to all devices on the network.

One of the most important protocol used in internet communication id internet protocol(IP).

It is a bunch of numbers and all have their own task which are separated by dots.

✔️ Generally #IP address is a unique address for that device and while sending 📤 and receiving 📥 a data used to get the device address.

@ethio_techs // @ethio_techs
🎊#45ሺ አባላት🎊

🔆በናንተ በውድ አባላቶቻችን ድጋፍ ይሄ #ቻናል ከ1 አባል👤 ተነስቶ በ1 አመት ከ6 ወር ጊዜ🗓 ውስጥ 45ሺ ተከታዮችን 👥 ለማግኘት በቅቷል።

👨‍💻ከዚህም በኋላ በሚኖረን ጊዜ አብሮነታችሁ አይለየን🙏🙏🙏

❇️የቻናላችንን ሊንክ👉 [https://t.me/joinchat/AAAAAEGWX-JabVELG6wYKg] ለሌሎች Share በማድረግ ብትደግፉን እጅግ ደስተኞች❤️ ነን።

⚠️ቻናላችን ላይ ያላችሁን ማንኛውም #አስተያየት ከስር👇 #Comment የምትለዋን በመጫን👆 አድርሱን (ዝምታ😴 አይፈቀድም፤ ያልነገራችሁንን ማረም ስለማንችል)

💻#ዘመኑ_የቴክኖሎጂ_ነው👨‍💻 #ከዘመኑ_ጋር_አብረው_ይዘምኑ💻

@ethio_techs @ethio_techs
💢 ከብዙዎቻችሁ የተጠየኩት ስማርት ስልኬን ባትሪ ለረጅም ሰአት ለመጠቀም ምን ምን ማድረግ አለብኝ የሚለው ሲሆን አሁን አሪፍ መፍትሔዎችን አሁን ለእናንተ እናደርሳለን።

1⃣. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
👉 Setting battery

3⃣. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው

3⃣. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።

⚠️ በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።

4⃣. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።

5⃣. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።

👉 Setting-manage apps-process
የማይጠቅሙበትን አፕ stop ማድረግ።

6⃣. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።

7⃣. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።

⚠️ ብዙዎቻችን ባትሪን ይበላል ብለን የማናስበው auto brightness ባትሪ በቶሎ እንዲያልቅ ያደርጋል።

8⃣. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ያልቃል።

9⃣. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።

1⃣0⃣. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።

1⃣1⃣. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።

1⃣2⃣. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።

⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

⚠️አስተያየትዎን @Ethiotechsbot ላይ ያድርሱን በደስታ እንቀበላለን።

⚠️ጥያቄ ካለዎት @ethio_techs_group ላይ ይላኩልን።

**************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

@ethio_techs @ethio_techs

🙏🌹🙏መልካም ቀን🙏🌹🙏
👍1
call recorder.apk
2.5 MB
Stupid Again.apk
9.2 MB
converter.apk
8 MB
My Android.apk
10.7 MB
📱 ስለ ስልካችሁ አጠቃላይ ሁኔታ ለማወቅ

@ethio_techs
WPS Office.apk
19.2 MB
🔱 እነዚህን ፋይሎች መክፈቻ ነው👇👇👇
✔️ PDF
✔️ .excel
✔️ .word
✔️ .power point
✔️ .html
✔️ .txt
✔️ .doc && others.

@ethio_techs
Scientific Calculator.apk
362.5 KB
🔱 Scientific calculator

@ethio_techs
Photomath.apk
16.3 MB
📲 ይሄ ገራሚ👏👏 App ማንኛውንም maths expression #ፎቶ_በማንሳት ብቻ መልሱን #ከነአሰራሩ ያመጣል ይሞክሩት

⚠️ፈተና ላይ ቢያዙ ይሄ #ቻናል ሀላፊነቱን አይወስድም😜

@ethio_techs
♻️ The most high speed internet is found at NASA which is 91 GB per second.

@ethio_techs
eng amh dictionary.apk
1.8 MB
#English Amharic dictionary

@ethio_techs
converter.apk
8 MB
📲 Video audio converter

@ethio_techs
Parallel Space.apk
6.3 MB
በአንድ ስልክ 📲 ላይ 2 የ #telegram, #Viber, #IMO, #what's app አካውንት ከፍተው መጠቀም ከፈለጉ ምርጥ #app

@ethio_techs
👍1
Penetration Testing - A hands-on introduction to Hacking.pdf
12.2 MB
💢ስለ hacking 👨‍💻 መማር እንፋልጋለን ላላችሁኝ ከ ሀ-ፐ የሚያስተምር ምርጥ #PDF

@ethio_techs
FL_Studio_Producer_Edition_v12.4.2_withActivator.zip
665.6 MB
🔆FL Studio Producer Edition v12.4.2

💢Activator included💢

Complete software music🎧 production environment or Digital Audio #Workstation(DAW).

@ethio_techs