#የዛሬው_ምክር
💢ወደ እንቅልፍ እያመራን በዚያው የሞባይል 📲 ስልካችንን ባትሪ እየሞላን እና እየተጠቀምን የምንተኛ ሰዎች ጥቂት አይደለንም።
በዩናይትድ ስቴትስ የተደረገ ጥናት እንደሚጠቁመው 53 በመቶ የሚሆኑ ታዳጊዎች ወይም በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ስልካቸውን ባትሪ የሚሞሉት አልጋቸው ላይ ጋደም 😴 ብለው እየተጠቀሙ በእንቅልፍ ሰዓት ነው።
በዚያው ባትሪ እየሞሉ ያሉትን ስልኮች አልጋ ላይ ትቶ ወይም ትራስ ውስጥ ወሽቆ መተኛት የተመለመደ ነው።
ይህም ሁኔታ ስልኩ 📱 ባትሪው እንዲሞላ በኤሌክትሪክ ላይ በመሰካቱ የሚለቀው ሙቀት እንዳይወጣ እና #ባትሪው እንዲግል ያደርጋል።
እንዲህ ዓይነት ሁኔታ #ስልኩን ሊያቃጥለው እኛንም ለጉዳት ☠ ሊዳርግ ይችላል።
እናም ከእንደዚህ ዓይነት አደጋ ለመጠበቅ የመጀመሪያው ምክር
👇👇👇
⚠️የሞባይል ስልክን 📱 ባትሪ እንዲሞላ ኤሌክትሪክ 🔌 ላይ ተሰክቶ የሚቀመጥበት ቦታ ከወትረው የተለየ #ሙቀት የሚፈጥር ሊሆን አይገባም የሚለው ነው።
⚠️በጣም በሞቀ ወይም በጣም በቀዘቀዘ ስፍራ የስልክ ባትሪን ከመሙላት መቆጠብ እንደሚገባም ይመከራል።
⚠️በአጠቃላይ ግን ትክክለኛ እና #በስልኩ አምራች ኩባንያ የሚታወቅን “ቻርጀር” መጠቀም ይገባል።
@ethio_techs // @ethio_techs

👍2
#tech_fact
BlackBerry is shutting down its phone business after 14 years of making handsets.

🔆 Ubuntu is one of the more popular distributions of linux.
🔅 The word #Ubuntu comes from an African word meaning "I am because of you".

👍1
#tech_fact
🔆ማንኛውም ጌም ሲጫወት ያደገ ዶክተር 👨⚕ ቀዶ ጥገና 💉 በሚሰራበት ጊዜ ከሌሎቹ በ37% ያነሰ #ስህተት ይሰራል።
🔅እኔም እኮ... ለዚህ ነው ስጫወት ምውለው 😜
@ethio_techs //@ethiotechs

Ethio ቴክ'ˢ via @like
⚠️ለ Ethiotechs ቤተሰቦች በሙሉ ⚠️
🔈ከዛሬ ጀምሮ #ቴክ ነክ ስለሆኑ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ፕሮግራሞችን እንለቃለን።
✔️ይጀመር ምትሉ 👍 👍👍
(መቶ 👍 ሲደርስ የመጀመሪያውን ፕሮግራም እንለቃለን)
🙏መልካም ሰንበት🙏

#bot
💢 ለዛሬ እነዚህን #5 ምርጥ ቦቶች ሞክሯቸው።
1⃣. @wiki
👉የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል
2⃣. @imdb
👉የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።
3⃣. @gif
👉ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።
4⃣. @bing
👉ከ @gif ጋር ተመሳሳይ ነው።
5⃣. @bold
👉ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።
⚠️አጠቃቀም
ለምሳሌ በ@bold በመጠቀም ethiotechs የሚለው በbold ለመፃፍ ከፈለጉ 👇👇👇
@bold ethiotechs ብለው መላክ ብቻ ነው።
🙏 መልካም ቀን 🙏

👍1🙏1
#tech_fact
🔆 ሬዲዮ 📻 50 ሚልዮን አድማጮች ጋር ለመድረስ 38 አመታት ፈጅቶበት ነበር።
🔆 ቴሌቪዥን 📺 50 ሚልዮን ተመልካቾች ጋር ለመድረስ 13 አመታት ነበር የፈጀበት።
🔆 iPhone 📲 50 ሚልዮን ሰዎች እጅ ለመግባት ስንት አመት የፈጀ ይመስላችኋል❓
🤔🤔🤔
🙄🙄🙄
😲😮😮
⚠️3አመት ብቻ።

❤1
👍1
#tech_fact
🔆በአለማችን የመጀመሪያው alarm clock ⏰ መቅጠር የሚቻለው ለ10 ሰአት #ብቻ ነበር።
🔅ለምን❓
👉 እኔንጃ።