ሁዋጂያን ግሩፕ ለትምህርት ሚኒስቴር 30 ሺህ የፊት ማስክ በስጦታ አበረከተ፡፡
--------------------------------------------------------------------
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ጌታሁን መኩሪያ በስጦታ ርክክቡ ወቅት እንደገለፁት፣ በአገሪቱ ከ25 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችና ከ600 ሺህ በላይ መምህራን እንደሚገኙና ከኮሮና ወረርሽኝ ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆን መንግስት ትምህርት እንዲቋረጥ ማድረጉን አስታውሰዋል፡፡ ክቡር ሚኒስትሩ አያይዘውም የፊት ማስክ በስጦታ ያበረከተውን የሁዋጂያን ግሩፕ ዳይሬክተርን ዶ/ር ግሬስ ጋንግ እና የሁዋጂያን ግሩፕ ባለቤትን ሚስተር ጂንግን በትምህርት ሚኒስቴር ስም አመስግነዋል፡፡

በተጨማሪም ሚኒስትሩ ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው የሚሰጣቸውን የቤት ስራ እንዲሰሩና ትምህርታቸው ላይ ትኩረት እንዲሰጡ፣ የተማሪ ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች መንግስት የሚያስቀምጠውን የመፍትሄ አቅጣጫ በመከተል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባቸውና ልጆቻቸውንም በትምህርታቸው በማገዝ ከቤት እንዳይወጡ እንዲያደርጉ አሳስበዋል፡፡

የሁዋጂያን ግሩፕ ዳይሬክተር ዶ/ር ግሬስ ጋንግ በበኩላቸው፣ የተለገሰው የፊት ማስክ የትምህርት ማህበረሰቡን ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል በሚደረገው ርብርብ ላይ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡

#ስለ ኮሮና ቫይረስ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት እነዚህን ፔጆች ብንከተል ጠቃሚ እና ወቅታዊ መረጃ እናገኛለን። ከዉዥንብርና ከተሳሳተ መረጃም እንድናለን ።
✅Ministry of Health,Ethiopia
(ጤና ሚኒስቴር )
✅Ethiopian Public Health Institute(EPHI)
(የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት)
በተጨማሪም በነጻ የስልክ መስመር 8335 ወይም 952 እንደውል።
የእያንዳንዳችን ጤንነት የሚወሰነው በራሳችን ጥንቃቄ ብቻ !!!!
#አንዘናጋ ! #በእጅጉ እንጠንቀቅ !

#ትምህርት በተዘጋበት ወቅት ተማሪዎች ማከናወን ያለባቸው አብይ ጉዳይ፤
ቤታቸው ሆነው እራሳቸውን በመጠበቅ መዘናጋት ሳይኖርባቸው በከፍተኛ ጥንቃቄ የኮሮና ቫይረስ በሽታን በመከላከል የድርሻቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል። ከዚህም ጎን ለጎን ለትምህርታቸው ትኩረት በመስጠት በቤታቸው ሆነው ማጥናት፣የመማሪያ መጽሃፎቻቸውን ማንበብ መልመጃዎችን መስራት እንዲሁም በየክልሉ በሚተላለፍ የትምህርት በሬድዮና በማእከል በሚተላለፍ ትምህርት ቴሌቭዥን(Utelsat 8 west Frequency 11512 position vertical symbol rate 27500 Fed 7/8) ላይ የሚሰራጩ ትምህርቶችን በመከታተል ግዜያቸውን በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው እና #ወላጆችም ልጆቻቸው ከቤት እንዳይወጡ በማድረግና ለትምህርታቸው ትኩረት እንዲሰጡ ማገዝና መደገፍ እንዳለባቸው ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

Forwarded from Ethiopian Educational Television (NETSANET GETACHEW)
#ውድ ተከታታዮቻችን ውጤታማ የሆነ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን የመከላከል ተግባር በመፈጽም ሃላፊነታችንን እንወጣ !!
#ጥንቃቄ እንዳይለየን!!!
ስድስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል፡፡
____
ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሲሆን ይህም በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 ደርሷል፡፡
በቫይረሱ መያዛቸው ከተረጋገጡት ውስጥ አምስቱ ከአዲስ አበባ ሲሆን አንድ ከድሬዳዋ ነው።
በአዲስ አበባ ከተያዙት ውስጥ ሁለቱ የጉዞ ታሪክ ያላቸው ሲሆን የመጀመሪያው የ35 ዓመት ወንድ መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ የመጣ ነው፡፡
ሁለተኛው የ30 ዓመት ወንድ በተመሳሳይ ከዱባይ መጋቢት 8 ቀን 2012 ዓ.ም የመጣ መሆኑ ታውቋል።
ሁለቱም አስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት የገቡ ናቸው።
ሶስተኛው የ28 ዓመት ወንድ ከዚህ በፊት በኮሮና ቫይረስ መያዙ ከተገለጸው ሰው ጋር ግንኙነት የነበረው፤ አራተኛውም የ56 ዓመት ወንድ፣ አምስተኛው የ30 ዓመት ወንድ የጉዞ ታሪክ የሌላቸው ናቸው።እነዚህ ሰዎች ያላቸው ግንኙነት እየተጣራ ይገኛል፡፡
ስድስተኛዋ ሰው የ33 ዓመት ሴት ስትሆን በድሬዳዋ ከዚህ በፊት በኮሮናቫይረስ መያዙ ከተገለጸው ሰው ጋር ግንኙነት የነበራት መሆኑ ታውቋል።
#ምንጭ፥ጤና ሚኒስቴር

#በትምህርት ሚኒስቴር የቴሌቪዥን ፕሮግራም የትምህርት አገልግሎት ተደራሽ ለምትሆኑ ተማሪዎቻችን በሙሉ፤
ቤታቸሁ ሁናችሁ እራሳቸሁን ከኮሮና ቫይረስ በመጠበቅ ከማእከል በሚተላለፈው የቴሌቪዥን ትምህርት ስርጭት በ (Utelsat 8 west Frequency 11512 position vertical symbol rate 27500 Fed 7/8) ላይ እንድትከታተሉ እየገለጽን ወላጆችም ተገቢውን ድጋፍ እንድታደርጉላቸው እንጠይቃለን።

የኢንተርኔት አገልግሎት ተደራሽ የሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ የየክፍላችሁን መማሪያ መፅሃፍ ከቴሌግራማችን አውርዳችሁ ማንበብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡Grade 9 Students Textbooks
• Mathematics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/MATHEMATICS STUDENT TEXTBOOK GRADE 9 all units in one - Unknown_289.pdf
• Amharic Language Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Amharic Language Student Textbook Grade 9 - user_290.pdf
• Physics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Physics Student Textbook Grade 9 - Unknown_291.pdf
• Geography Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Geography Student Textbook Grade 9 All Units in One - Unknown_292.pdf
• English Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/English Student Textbook Grade 9 - Unknown_293.pdf
• ICT Student Textbook
http://www.moe.gov.et/documents/20182/42882/ICT+Student+Textbook+-+Grade+9.pdf/7af1b7f1-1d48-4b04-b04a-99b876463373
• Civics and Ethical Education Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Civics and Ethical Education Student Textbook Grade 9 - ABBA4_294.pdf
• Chemistry Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Chemistry Student Textbook Grade 9 - LALU_314.pdf

Grade 10 Students Textbooks
• Mathematics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Mathematics Student Textbook Grade 10 - administrator_295.pdf
• Amharic Language Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Amharic Language Student Textbook Grade 10 - user_296.pdf
• Physics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Physics Student Textbook Grade 10 - Unknown_297.pdf
• Geography Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Geography Student Textbook Grade 10 - Unknown_298.pdf
• English Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/English Student Textbook Grade 10 - Unknown_299.pdf
• ICT Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/ICT Student Textbook Grade 10 - Unknown_300.pdf
• Civics and Ethical Education Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Civics and Ethical Education Student Textbook - ABBA4_301.pdf

Grade 11 Students Textbooks
• Mathematics Student Textbook
http://www.moe.gov.et/documents/20182/42882/Mathematics+%E2%80%93+Student+Textbook+%E2%80%93+Grade+11/d605d740-e538-490d-8aa6-42d86dbd1122?version=1.0&download=true
• Amharic Language Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Amharic Language Student Textbook Grade 11 - user_303.pdf
• Physics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Physics Student Textbook Grade 11 - Unknown_304.pdf
• Geography Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Geography Student Textbook Grade 11 - Unknown_305.pdf
• English Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/English%20Student%20Textbook%20Grade%2011%20-%20Unknown_315.pdf
• ICT Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/ICT Student Textbook Grade 11 - Unknown_306.pdf
• Civics and Ethical Education Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Civics and Ethical Education Student Textbook Grade 11 - ABBA4_307.pdf

Grade 12 Students Textbooks
• Mathematics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Mathematics Student Textbook Grade 12 - Unknown_308.pdf
• Amharic Language Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Amharic Language Student Textbook Grade 12 - user_309.pdf
• Physics Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Physics Student Textbook Grade 12 - Unknown_310.pdf
• Geography Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Geography Student Textbook Grade 12 - Unknown_311.pdf
• English Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/English%20Student%20Textbook%20Grade%2012%20-%20Unknown_321.pdf
• ICT Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/ICT Student Textbook Grade 12 - Unknown_312.pdf
• Civics and Ethical Education Student Textbook
http://lib.moe.gov.et/get/pdf/Civics and Ethical Education Student Textbook Grade 12 - ABBA4_313.pdf

#ውድ መምህራን ተማሪዎቻችንና የተማሪ ቤተሰቦች ደግመን ደጋግመን ይህን ልናስታውስ ወደድን ፦
- እጃችሁን በውሃና በሳሙና አዘውትራችሁ ታጠቡ ወይም አልኮል ባለው የጀርም ማጽጃ /ሳኒታይዘር/ እጃችሁን አፅዱ፤
- ሳል እና ማስነጠስ ካለባቸው ሰዎች ቢያንስ በ2 ሜትር ወይም በ2 እርምጃ ራቁ፤
- እጃችሁን ሳይታጠቡ አይናችሁን ፣ አፋችሁን እና አፍንጫችሁን አትንኩ፤
- ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች አትሂዱ ፤ አታዘውትሩ፤
- በእጅ በመጨባበጥ ሰላምታ መለዋውጥ አቁሙ፤
- አካላዊ ርቀታችሁን ጠብቁ፤
- አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር ከቤታችሁ አትውጡ፤
- ወቅቱ የምንዝናናበት ስላልሆነ ተቆጠቡ፤
- ያልበሰሉ የእንስሳትና የአሳ ምግቦችን አትመገቡ ፤
- ከምንም በላይ የእምነት አባቶችን ፥ የሃገር መሪዎችንና
የጤና ባለሞያዎችን ምክር አዳምጡ፤ ተግብሩ፤
- ሁላችንም በየእምነታችን ፈጣሪን መማጸናችንን አጠናክረን እንድንቀጥል እየጠየቅን
#ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ተመኘንላችሁ!
#ሰላም ከሁላችንም ጋር ይሁን!