ETHIO-MEREJA®
130K subscribers
23.4K photos
447 videos
22 files
11.7K links
Addisababa, Ethiopia🇪🇹

News & Media Company®
.

USA : Washington

.
.
.
ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት
ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!
👉 @ethio_merejabot
Download Telegram
በመጠጥ ንግድ ሽፋን የጦር መሳሪያ ሲነግድ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ፡፡

ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር የዋለው በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 መብራት ሀይል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው።

ግለሰቡ ጠላ የሚሸጥ በማስመሰል የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን በድብቅ እንደሚሸጥ ፖሊስ ባደረገው ጥናት እና ከህብረተሰቡ በተገኘ ጥቆማ መረጋገጡን የጠቀሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ከፍርድ ቤት የመበርበሪያ ትዕዛዝ በማውጣት በጠላ መሸጫ ቤቱ ውስጥ በህግ አግባብ በተደረገ ብርበራ ሁለት ጠብመንጃ እና 208 የክላሽ ጥይት፣ 12 የመትረየስ ጥይት እንዲሁም 15 የሽጉጥ ጥይት  በአጠቃላይ 235 ጥይት እንደተያዘ ገልጿል፡፡ 

በተጨማሪም  ተጠርጣሪው ጠላ ይሸጥበታል በተባለው በዚሁ መሸጫ ውስጥ  በባለ ሁለት መቶ የብር ኖት 80 ሺ ሀሰተኛ  ብር  መገኘቱን እና በተጠርጣሪው ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።

ህብረተሰቡ ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት  የሃገርን ኢኮኖሚ የሚጎዱ እና ለሰላም መደፍረስ ምክንያት የሚሆኑ ወንጀሎችን ለመከላከል እያደረገ ያለውን ድጋፍ የበለጠ አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል።
    T.me/ethio_mereja
     
@ethio_mereja
Join our telegram 👇🏻

https://t.me/+P7ctetopPExiY2Rk
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!
👇👇👇
http://T.me/EthioCarMarket
ብስራት ሽፎን

🛍ለፕሮግራም
🛍ለክርስትና
🛍ልደት
🛍ለስጦት
🛍ለሰርግ
ለተለያዩ ፕሮግራሞች በዲዛይን አንሰራለን ይምጡ ይጎብኙን!

እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሁነው ማዘዝ ይችላሉ።

አድራሻችን አዲሱ ገቢያ
ሸገር ግራንድ ሞል
AG 047

📱+251912501185
📱+251913297785

https://t.me/Bisrat1616
tiktok.com/@bisrat1616
"በዙሪያችን ያለውን እምቅ ዐቅም መለየት ወሳኙ ዕውቀት ነው። በአንድ ወቅት በጎርፍ የመጥለቅለቅ አደጋ ተጋላጭ የነበረው የአፋር ክልል የመካከለኛው አዋሽ አካባቢ፣ በ20,000 ሄክታር የጥጥ እርሻ ማጌጡ አዲስ ነገር ነው። አካባቢው ፍራፍሬን የማብቀል ዐቅሙን እንዲገልጥ ደግሞ፣ የተሻሻለ የመስኖ አሠራር በመተግበር ላይ ይገኛል።"

---ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ----
    T.me/ethio_mereja
      @ethio_mereja
The crypto market is down, and so are your portfolios. Because of our highly qualified traders, Just Trade Signals is able to offer returns of 25% on average each month. The market is currently trading at attractive levels, and you could be one of the next group of fortunate traders to multiply your money.

What's inside the group?
▶️ Latest Technical Analysis on Bitcoin and Altcoins 
▶️ Key Levels for potential buy and sell
▶️ Market News in real-time. 
▶️ Scalping Opportunity
▶️ Auto Trading Facility via Cornix
▶️ High Leverage for Risk Taker 

Premium Plans starting from;
↗️ Monthly $49/-
↗️ Half Yearly $240/-
↗️ Yearly $399/-
𝐏𝐚𝐲𝐦𝐞𝐧𝐭 𝐌𝐞𝐭𝐡𝐨𝐝: Crypto Wallet

💥 Join the Free Group: https://t.me/just_trade_signals
💥 Join the Premium Group: ☎️ : @JTSsupport @JTSsupport2
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በጋዜጠኛ መዓዛ መሃመድና ጎበዜ ሲሳይ ላይ የክስ መመስረቻ አምስት ቀናት የጊዜ ቀጠሮ ሰጠ!!

ላለፉት 15 ቀናት በፌደራል ፖሊስ አዲስ አበባ ሚክሲኮ በሚገኘው ወንጀል ምርመራ ታስረው የሚገኙት ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እና መዓዛ መሐመድ በዛሬው ዕለት መስከረም 11 ቀን 2015 ዓ.ም. ከጠበቆቻቸው ጋር በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል።

ዐቃቤ ሕግ ጋዜጠኞቹን ሐሰተኛ መረጃ በማሰራጨት ፣ የመከላከያን ሚስጥራዊ ጉዳዮች ለህዝብ ማድረስና የመከላከያ ሰራዊቱን የመዋጋት ሞራል ለማደብዘዝ ሞክረዋል ፤ በማለት ክስ ለመመስረት መዘጋጀቱን በመግለጽ የክስ መመስረቻ 15 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ይሰጠኝ ሲል ጠይቋል፡፡

የጋዜጠኞቹ ጠበቆች ፤ ለዐቃቤ ሕግ በሰጡት ምላሽ ፤ ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የተጠርጣሪዎችን ዋስትና መብት እንዲከበር ጠይቀዋል ። ፍርድ ቤት የገራና ቀኝ ክርክር ከሰማ በኋላ ዐቃቤ ሕግ በአምስት(5) ቀናት ውስጥ ክስ እንዲመሰረት ለመስከረም 16 ቀን 2015 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቷል።
    T.me/ethio_mereja
     
@ethio_mereja