Ethio lequipe | ኢትዮ ሌኪፕ
9.03K subscribers
7.41K photos
45 videos
105 files
380 links
ከሀገር ቤት እስከ አፍሪካ ከአፍሪካ እስከ አውሮፓ የሚወጡ ስፖርታዊ ዜናዎችን በትኩሱ የሚያገኙበት የመረጃ ገፅ ነው።

ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት እንዲሁም ለማስወቂያ ስራ ያናግሩን @ETHIO_LEQUIPEEbot

ኢትዮ ሌኪፕ በኢትዮጵያውያን 🇪🇹
Download Telegram
ፒኤስጂዎች ሜሲን ሚተካላቸው ሰው እያፈላለጉ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ አሌክሲስ ሳንቼዝ አንደኛው ነው ።

Sport
😁31👍4🥰1🥱1
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ይፋ ሆነዋል!

ሚካኤል አርቴታ
ሮበርት ዲዘርቢ
ኡናይ ኤምሬ
ፔፕ ጋርዲዮላ
ኤዲ ሃው
ማርኮ ሲልቫ

ማን ያሸንፍ ይሆን?

ኮሜንት ላይ አሳውቁን🙏
👍2010👏1
ሚኬል አርቴታ 🗣

"አሮን ራምስዴል በ አርሰናል ቤት ኮንትራቱን በማራዘመሙ ደስተኞች ነን። አሮን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያደገበት መንገድ አስገራሚ ነው፣ እንዲሁም ብቃቶቹ እና ቡድኑን የተላመደበት መንገድ ድንቅ ነበር።"
33👍91🥰1
አርሰናል በቀጣዩ የውድድር ዘመን በሜዳቸው የሚለብሱትን ማሊያ በቅርቡ ይፋ ያደርጉታል።
🔥35👍4👎2
ማንችስተር ዩናይትድ 13 ተጫዋቾቹን በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከክለቡ እንደሚያሰናብት ሚረር ዘግቧል ። እንደ ሚረር ዘገባ ከሆነ ዩናይትድ በክለቡ ስመ ጥር የተባሉትን ዲን ሄንደርሰን ፣ ሃሪ ማጉየር ፣ ማክቶሚናይ ፣ ኤላንጋን እና አንቶኒ ማርሻልን ጨምሮ ከክለቡ በክረምቱ ከሚለቁ 13 ተጫዋቾች ውስጥ እንደሚገኙበት ነው የገለፀው ።
😁17👍12👏32😱1
ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጠ።

የማን ሲቲ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላቹ ❤️

@ETHIO_LEQUIPE
👍2411👎3
ፔፕ ጋርዲዮላ በስፔን ላሊጋ , በጀርመን ቡንደስሊጋ , በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በየ ሲዝኑ ያስመዘገባቸው ውጤቶች!

🇪🇸🏆 08/09
🇪🇸🏆 09/10
🇪🇸🏆 10/11
🇪🇸🥈 11/12
🇩🇪🏆 13/14
🇩🇪🏆 14/15
🇩🇪🏆 15/16
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🥉 16/17
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆 17/18
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆 18/19
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🥈 19/20
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆 20/21
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆 21/22
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏆 22/23

Three three-peats and never outside the top three. .
👏19👍9🥰31😁1
ውት ዌግሁርስት በሊጉ ጎል ሳያስቆጥር ሊጉ ሊያልቅ ነው

17 ጨዋታ
0 ጎል
1 አሲስት

ዩናይትድ የ ሮናልዶ ተተኪ በማረግ ነበር ያስፈረመው😁
😁63🤮17👍13🤣104💩2👏1
🚨 ኔይማር በክረምቱ ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ሊያመራ ይችላል! 😳 ሲል L'Équipe 🗞️ ዘግቧል
22👎19👍1😱1
VAR ይህንን ፍጥጫ በብሩኖ ጉማሬሬስ በቡባካሪ ሱማሬ ላይ እንደ ቢጫ ካርድ ወስኗል 😳
👎31👍7
🚨OFFICIAL፡ እንግሊዛዊው የ21 አመት ኮከብ ቡካዮ ሳካ በአርሰናል ለረጅም ጊዜ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈርሟል።

ቡካዮ ሳካ በአርሰናል እስከ 2027 የሚቆይ ይሆናል።

አዲስ ምዕራፍ ከቡካዮ ጋር‼️
👍743👏3
🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡ "ሊቨርፑል ወደ ሻምፒዮንስ ሊግ ባለመግባቱ ደጋፊዎች እንደሚደሰቱ አውቃለሁ።"
😁61👎2613👍7🥰7🤣5🎉4🤔1
አል-ኢታፊቅ እና ሊቨርፑል አሁንም በጆርዳን ሄንደርሰን ዝውውር ላይ ድርድር እያደረጉ ይገኛል። 🔴🇸🇦

ከዚ በፊት በአል-ኢታፊቅ እንደተጠየቀው ተጫዋቹ ሊቨርፑልን በነፃ የሚለቅበት ምንም እድል እንደሌለው ተረጋግጧል። ግን እስካሁን ድርድሩ አልተቋረጠም በንግግር ላይ ናቸው።

@ethio_lequipe
👍4
🗣  ||  ክሪስቲያኖ ሮናልዶ፦

"እኔ 38 አመቴ ነው እና የአውሮፓ እግርኳስ ብዙ ጥራቱን አጥቷል ጥራቱ አሁንም ያለው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብቻ ነው ፕሪሚየር ሊጉ ከሌሎች ሊጎች በጣም በብዙ ርቀት የተሻለ ነው"

@ethio_lequipe
👍142👏2💯1
ጀምስ ማዲሰን ለስፐርስ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርግበት የለንደን ደርቢ አቋም መፈተሻ ጨዋታ 7:00 ሲል ይጀምራል።

@ethio_lequipe
👍131🥰1
አዲሱን የአርሰናል ከሜዳ ውጪ ማልያ ከ10 ስንት ትሰጡታላቹ?

@ethio_lequipe
💯64👎27👍7
Football Live TV

የዛሬውን አር
ሰናል vs MLS all star ጨዋታ መመልከቻ

ይህ አፕ ሙሉ ጨዋታው በእንግሊዝኛ ኮሜታተር ነው ፣ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ተጠቀሙበት ።


SHARE @ethio_lequipe
👍152👎1🔥1🥰1
"ወንድ ልጅ ከወለድክ ምን ብለህ ልትሰይመው ትፈልጋለህ?"

🇧🇷🗣️ ኔይማር፡ “ሜሲ… ሊዮኔል!”

@ethio_lequipe
56👍20👎7🔥3🙈3🥰2🎉1