ሙድ እንያዝ በኛ
8.33K subscribers
5 photos
4 videos
1 link
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °
Download Telegram
🔐በጭራሽ የደስታ ምጭህን ቁልፍ🗝 በሌላ ሰው ቦርሳ👜 ውስጥ አታስቀምጥ።💕
👍13🤔1
ምስኪን Me: ከረጅም ሰልፍ በኋላ በቃ በሚቀጥለዉ ታክሲ ይደርሰኛል

A few moments later 17 እርጉዝ ከፊት
😭
🤷7😢1
በቀደም እንኳን ለላብ-አደሮች ቀን አደረሳችሁ ብዬ ፖስት ያላደረኩት እኔ #ሙድ_ይዞ_አደር ስለሆንኩ አይመለከተኝም ብዬ ነው
👍9🤩4
ለቀልዴም ለቁም ነገሬም ሳትሰለቹ በቅንነት ሪአክት የምታረጉ በሙሉ እጃችሁን ቁርጥማት አይንካዉ የደስታ ሂወት ኑሩልኝ👍
👍3610🙏2
ቺኮች ፎቶ የመነሳት ሱሳቸው እስከዚህም ደረጃ ደርሷል'ዴ ታክሲ ውስጥ ሆና እየተንገጫገጨ አስቸግሯት ሹፌሩን ጠራችና አንዴ ያዝልኝ🤔😆😂
🤩6
ጌታ ሆይ ከቻናላችን #ሌፍት እሚሉትን ልቦና እና ቀልብ ስጥልኝ🙄😉
👍13🤩2
#ጓደኛዬ ቀበቶዬን እና ቻርጀሬን ይዞ WASHINGTON DC ሄደ ...!

አሁን አሜሪካን ሃገር ንብረት አለኝ ማለት ነው ....?!
🤩4👍1
አስበከዋል Man ቤት ገብተህ ለሚስትህ ቀልድ እየነገርካት ከአልጋ ስር የሳቅ ድምፅ ስትሰማ 😝😅
😁17😍7🙉4
ታክሲ ውስጥ ቁጭ ብለን ተደውሎላት በEarphone እያወራች "ዕቃውማ አንጀት አርስ ነበር...ግን!" ሁላችንም ዞር ብለን ስናያት

"ግን ተወደደ!"
13🤩3👎1🍌1
ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ
😁15👎2
#ሰኞ_በመጣ ብሎ የሚመኘው ከስራ ባልደረባው ፍቅር የያዘው ሰው ብቻ ነው😜😜
👍9🤷41
- በጫት የተነሳ ስንቱ ሚስቱን ረሳ -
* * *
በሙድ እንያዝ የተነሳ ስንቱ በሳቅ ከሳ
😁174👍4
#ከሞተ 3 ቀን ሆነው ከመባል በ 3 ቀኑ ደረሰ መባል ይሻላልና ቀስ ብላችሁ ንዱ ..

     ❤️ ነፍስ ዋጋ አላት ❤️ !!
👍3613👌3
ትምርት አበላሽቶኝ እንጂ ስወለድ ምሁር ነበርኩ
😎15👍11🫡52
ፈላውን 🍔በርገር እንዲጨርስ አግዤው ይኸው በደስታ ነው መሰለኝ አይኑ በእንባ ሞልቷል🥲
😁194
ተሳካለት እኮ ፈጣሪ ፀሎቱን ሰማው ቤተሰቦቹን  በሱ/በእሷ ተደሰቱ ለመባል  ያብቃን‼️🙏


AMEN🙏❤️
🙏7817
ንግድ ባንክ ምትጠቀሙ ሰዎች ትጋሩኝ ይሆናል ሀሳቤን

እኔ ብቻ ነኝ ንግድ ባንክ ስሄድ የተረጂነት ስሜት ሚሰማኝ? ሰራተኞቹ የራስህን ገንዘብ አውጥተው ሚሰጡህ ሳይሆን ሚመፀውቱህ እኮ ነው ሚመስለው 😐
😢😂
👍3815😭14💔5😁1
መብራት ሲጠፋ ከfamily ጋር ደቅ ብለህ የምታወራው ወሬ👌

ለካ ፋዘር እንደዚ ቀልደኛ ነው😘😅
እንዴ ድሮም ስልኬ ነው ከቤተሰብ ያራራቀኝ😕
🤩4024👍15💯8😁3