ኢትዮ ኮምፒዩተር ሳይንስ
170 subscribers
44 photos
1 video
10 files
10 links
➽ስለኮምፒውተር እውቀት & software ,የተለያዮ የኮምፒውተር እቃዎች እና ስለ ስልኮች በዚህ Channel ይከታተሉ ።

🌟 @ethio_computer_sciencee ይጫኑት 👈👈👇

https://telegram.me/ethio_computer_sciencee
Download Telegram
🍭 #10 ጠቃሚ የሆኑ አፕልኬሽኖች ልጠቁማችሁ!🙏

1. #ትሩኮለር/True Caller/ ይህ አፕ ማንኛውም ሰዉ ወደ ሞባይላችን ሲደውል በሶሻል ሚድያ የተመዘገበው ስሙ ያሳየናል: ማለትም ስልኩ በሞባይላችን ባንመዘግበዉም የደዋዪ ስልክ ስም ለማወቅ ይጠቅመናል!

2 #ሴክሪቲ 360 /360 Security/
ይህ ጸረ ቫይረስ ስልካችንን ከቫይረስ፣ ማል ዌር እና ትሮጃኖች በመከላከል ረገድ የተዋጣለት አፕ ነው። በዚህም ከስልካችን ቀርፋፋነት እስከ ሙሉ የኦፕሬቲንግ ሲስተም ብልሽት የሚያደርሱ የአንድሮይድ ቫይረሶችን አስቀድሞ በመከላከል ስልካችንን ከችግር ይጠብቅልናል።

3 #ዋይፋይማፕ/WiFi Map/
በሆቴሎች ወይም በሌሎች ስፍራዎች የምናገኛቸው አብዛኞቹ ዋይ ፋይ ኔትወርኮች በይለፍ ቃል (password) የተዘጉ ናቸው። ይህም ማለት የዋይ ፋዩ ፓስወርድ ከሌለን ዋይ ፋዩን ለመጠቀም አንችልም ማለት ነው። ይህ አፕሊኬሽን በአለማችን የሚገኙትን በሆ ፋዮች ሁሉንም በሚባል መልኩ ፓስወርዳቸውን በቀላሉ ይነግረናል። ከእኛ የሚጠበው አፑን ከጫንን በኋላ ከሚመጣልን የአለም ከርታ ላይ ኢትዮጵያን፤ ከዚያም የምንፈልገውን ከተማ መምረጥ ሲሆን በከተማው ውስጥ ያሉትን ዋይ ፋይ ኔትወርኮችና ፓስወርዳቸውን ያመጣልናል። ዋይ ፋይ ኔትወርክ በአቅራቢያችሁ ኖሮ ፓስወርድ ለገደባችሁ ሁሉ ቀላል መፍትሄ ነው።

4 #ዊስትል ፎን ፋይንደር/Whistle Phone Finder/
ለመሆኑ ቤት ውስጥ ወይም ስራ ቦታ ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ጠፍቶዎት ያውቃል? የሚያውቅ ከሆነ ፍለጋውንና ከሌሎች ስልክ ተውሶ ወደራስ ስልክ ለመደወል የሚደረገውን ድካም በደንብ ያውቁታል። ይሄንን አፕሊኬሽን ስልክዎት ላይ አስቀድመው ከጫኑ, ስልክዎን ያስቀመጡበት ቦታ ሲጠፋዎት ከእርስዎ የሚጠበቀው ማፏጨት ብቻ ነው። የፉጨትዎ ድምጽ አፕሊኬሽኑን በማንቃት ስልክዎ የመጥሪያ ደወል እንዲያሰማ በማድረግ ስልኩን በቀላሉ በድምጹ ተመርተው እንዲያገኙት ይረዳዎታል።

5. #ኔክስትዶር/NextDoor/ ይህ ሞባይል አፕሊኬሽን ከጎረቤቶቻቸን ለማዉራት የሚጠቅመን አፕ ነው ይህንን አፕ ተጠቅመን ከጎረበቶቻቸን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ እርዳታ ለመፈለግና ተመሳሳይ ስራዎች ለማደረግ ይጠቅማል! ይህንን ስራ ለመስራት ኢንተርኔት አያስፈልገዎም::

6. #ኢንስታፔፐር/Instapaper/ ይህ ገራሚ አፕ በሞባይላችን የምናገኛቸው መረጃዎች ሴቭ ለማድረግና በፈለግነው ጊዜ ለማንበብ ወይም ለመመለከት ይጠቅመናል

7. #ዪቱዪብኪድስ/YoutubeKids/ ይህ አፕ የዪቱብ አፕ በጎግል በራሱ የተሰራ ሲሆነ ለልጆች ተብሎ የተሰራ አፕ ነው:: በዚህ አፕ ለልጆች የሚሆኑ ሙዚቃ የትምህርት መረጃዎች ቪድዮዎች ወዘተ ይገኛሉ! ከ18 አመት ለሆኑ ይህንን አፕ ብጨንላቸው ተመራጭነው::

8. #ለርንሲፕላስፕላስ/Learn C++/ ይህ አፕ ሲፕላስፕላስ ለመማር ለሚፈልጉ በጣም ምርጥ አፕ ነው! በሞባይልዎ ሁነው ሲፕላስፕላስ በመማር የተሻለ ፕሮግራመር ይሁኑ::

9. #IDM download manager
በኮምፒውተራችን ፋይሎችን በፍጥነት ዳውንሎድ ለማድረግ የምንጠቀምበት IDM, በቅርቡ ደግሞ ለአንድሮይድ ስልኮች የሚያገለግል አፕ ለቋል። IDM የስልካችን ብሮውዘር ዳውንሎድ ለማድረግ የሚወስድበትን ጊዜ በእጅጉ በመቀነስ የምንፈልገውን ፍይል በአጭር ጊዜ ያወርድልናል።


10. #ዲስክዲገር/DiskDigger/
ዲስክዲገር ከስልካችን በስህተት ያጠፋናቸውን ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮዎችና ሌሎች ፋይሎቻችንን የስልኩን ጥልቅ ዳታ ስቶሬጅ በማሰስ ይመልስልናል። በጣም አስፈላጊ ፍይሎቻችንን በስህተት ወይም በሌላ ሰው delete ከተደረጉብን ዲስክዲገር አፕ መፍትሄያችን ይሆናል ማለት ነው።

@ethio_computer_sciencee
💥 ቴሌግራም 'Video Call' ጀመረ!

ቴሌግራም ትላንት ሰባተኛ ዓመቱን ይዟል፤ ይህ መተግበሪያ አገልግሎት መሰጠት የጀመረበትን ሰባተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አዲስ ይዘት ይዞ ቀርቧል ይኸውም 'Video Call' ነው። ቴሌግራም አሁን ላይ በዓለም ዙርያ '400 ሚሊዮን' ተጠቃሚዎች ያሉት እና Playstore ላይ በብዛት ዳውንሎድ ከተደረጉ ምርጥ 10 መተገበሪያዎች አንዱ መሆን ችሏል። ቴሌግራም Video Call ለመጠቀም በመጀመሪያ አሁን ላይ እየተጠቀማችሁ የምትገኙትን መተግበሪያ PlayStore ላይ ገብታችሁ #update ልታደርጉት ይገባል።

@ethio_computer_sciencee
ይህ ቻናል በብዙ ነገር እየረዳችሁ ነዉ።
anonymous poll

በጣም ጠቅሞኛል 👍 – 29
👍👍👍👍👍👍👍 91%

አንብቤው አላውቅም – 2
▫️ 6%

ጠቅሞኝ አያውቅም – 1
▫️ 3%

👥 32 people voted so far.
➽ ሞባይል ስልካችሁ በቫይረስ እየተጠቃ ተቸግራችኃል?

🌟 ስለ ቫይረስ ምንያህል ያውቃሉ?

🌟#Virus ማለት የ Computer Code ወይም Program ሲሆን ብዙ ግዜ የሚሰራው ወይም
የሚፈጠረው የ Computer እውቀት ባላቸው ሰወች እና ስለ Computer ጠልቀው በ ተማሩ ሰወች ነው
📵 ቫይረስ ስንል ብዙ አይነት ቫይረሶች አሉ
➲Spyware Virus
➲Malware Virus
➲Ransonware Virus
➲Adware Virus
➲Trojan Horse Virus ናቸው
እንደ ስማቸው ሁሉ ስራቸውም ይለያያል።

🌟 ቫይረስ ለመስራት ስለ Computer ብዙ መማር እና ማወቅ ያስፈልጋል

🌟 የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው ?

፩ ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው

፪ በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ

ስልካችን ላይ ሆነ MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ

፫ ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው

፬ የስልካችንን(OS)Operating System ስራ ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል። በሌላ አነጋገር እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት. ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል

፭ Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል

ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
🌟 ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ

እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
PerCaution
🌟 ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ ዌብሳይት ማንኛውንም ነገር ከ ማውረድ መቆጠብ
👉ለምሳሌ ካልታወቀ እና #Fake ከሆነ
ዌብሳይት Application ወይም File (Download) በምናደርግበት time #ቫይረሱ Download ከምናረገው Application ወይም File ጋር አብሮ ወደ ስልካችን በቀላሉ ይገባል
ለምን ቢባል Fake የሆኑ #ድረገጾች ላይ #ቫይረሶች ብዙግዜ ስለሚለቀቁ ነው ሰለዚህ ከታወቀ እና ታማኝነት ካለው ዌብሳይት ብቻ የምንፈልገውን File ማውረድ ይጠበቅብናል

🌟 Bluetoothl እና G-mail ክፍት አድርጎ አለመተው ተጠቅመን ከ ጨረስን ቦሀላ መዘጋቱን #Check Up ማድረግ

🌟 የስልካችንን #Software Update ማድረግ
በሰአቱ እና በግዜው
ስልካችን የSoftware Update ጥያቄ ሲጠይቀን #ችላ አለማለት ወድያውኑ ስልኩን Update መድረግ
የስልካችን Software Update ከተደረገ ስልካችን በ ቫይረስ የመጠቃት እድል በጣም ዝቅተኛ ነው
የ ስልካችንን Software Update ለማድረግ መጀመሪያ #Setting ውስጥ እንገባለን ከዛ መጨረሻ ላይ #About Phone
የሚል አለ እሱን እንዴ #Click እንላለን ከዛ
Software Update የሚለውን #Click ማለት

🌟 ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ

🌟 ከሚከተሉትOriginal Antivirus የወደዳችሁትን ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
#Norton Antivirus
#KasperskyAntiVirus
#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
👆👆👆እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection

🌟 ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email ወይምበ #G-mail ነው
Email እና በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም

🌟 ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application #Update ማድረግ

🌟 Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ። ስለዚህ ማንኛውንም Notification ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን

🌟 ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል።ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል
ተሰክቶየስልኮች ባትሪ ቶሎ የሚያብጥበት ምክኒያትቶች

1-ባትሪ በመልቲ ቻርጅ ማድረግ📵
2-ስልክን ለረጅም ጊዜ ቻርጅ ላይ ማቆየት💈
3-ስልክን ቻርጅ ላይ ተሰክቶ ለረጅም ስዓት መጠቀም🔌
4-ኦሪጅናል ባትሪዎችን አለመጠቀም⚠️
5-ኦሪጅናል ባልሆኑ ቻርጀርኦች ስልክን ቻርጅ ማድረግ⚠️
Forwarded from ኢትዮ ስዕል (Ⓦⓐⓑⓘ Ⓢⓗⓐ 🙏🙏)
ጠቃሚ መረጃ
ለሚመለከታቸው ብቻ
ቅድመ ማስጠንቀቅያ for smart phone users
"""""""""""""""""""""""""""""
የጠፋብን ወይም የተሰረቀ ሞባይል በቀላሉ ማግኘት
የሚቻልበት መንገድ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቅን በኋላ ወደ ፖሊስ
ከመሄድ፥ እግራችን እና እጃችን ሰብስብን ከመቀመጥ፥

በሞባይላችን ያስቀመጥናቸው አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች
ከጥንቃቄ ጉድለት ጠፍቶብን ወይኔ ከማለት የምያድነን ቀላሉ
መንገድ።

ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI ኣለው፡

ማለትም international mobile equipment Identity
የይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበት ቦታ ማወቅ።

እንችላለን
የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን።

1) *#06# ይደውሉ

2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI
ያሳየናል።

3) የይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡

ምክንያቱም የይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም
ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ።

ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ
IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ
cop@vsnl.net ከምከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን።
# Your name .......................
# Address .......
# Phone model ....
# Make (Made in)..........
# Last used number ,................
# E mail for comunication .........
# Missed date ....
#.IMEI number

# በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system
በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡ ሞባይላችን ከማን
እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት
ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
ለሁሉም እንዲደርስ share ያድርጉት

@ethio_computer_sciencee
🌟 የኤል-ጂ ባለክንፍ የስማርትፎን ዲዛይን እጅግ አነጋጋሪ ሆኗል

የደቡብ ኮሪያው የቴክኖሎጂ ድርጅት ኤልጂ (LG) ከሰሞኑ ይፋ ያደረገው የስማርትፎን ዲዛይን ባልተለመደ ሁኔታ የስክሪኑ ተዘዋዋሪነት (swivels) እና ክንፍ መሰል ቅርፁ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል፡፡ the Wing phone የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ የኤልጂ ምርት የ5ጂ ኔትዎርክ የታከለበት ባለተዘዋዋሪ ስማርትፎን ሲሆን፣ በዚህ አመት ከቀረቡ እጅግ የረቀቁ የስልክ ንድፎችም በቀዳሚነት የሚቀመጥ ነው፡፡

የስልኩ ስሪት በአንድ ወጥ የስክሪን ገፅታ የሚገለጥ ቢሆንም ሰዎች በፈለጉት ጊዜ 90 ዲግሪ በራሱ ላይ መዟዟር የሚችል ሲሆን በዚህም የተነሳ የስማርትፎኑ ቅርፅ የT shape መልክ ይኖረዋል፡፡ ብዙዎቹ የሙያው ኤክስፐርቶች እጅግ የተለየ የንድፍ ይዘት እንደሆነ የተናገሩለት ይህ ስማርትፎን እንደአውሮፓውያኑ በ2ሺዎቹ መጀመሪያ ተሰርተው እንደነበሩት የጃፓን ተጣጣፊ ስልኮች ጋር ጥቂት መመሳሰል እንዳለው ይናገራሉ፡፡

የኤልጂው ባለክንፍ ስማርትፎን ከዚህ አስደናቂ ዲዛይኑ በተጨማሪ ከኋላና ከፊቱ ባለሶስትና ባለአንድ ከፍተኛ የምስል ጥራት ያላቸው ካሜራዎች የተገጠሙለት ሲሆን፤ በተለያያ የስክሪን ክፍሎቹም ከሁለት በላይ መተገበሪያዎችን ለመከወን የሚያስችል ነው፡፡ የስማርትፎኑን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው ውስጣዊው የፍጥነት መለኪያ (internal accelerometer) ስልኩ በሚወድቅበት ጊዜ ዲቴክት የማድረግ አቅም ያለው በመሆኑ መጀመሪያ ከነበረው የT ቅርፅ ወደ መደበኛው የስልክ ይዘት እንደሚቀይረውም የኤልጂ ኤክስፐርቶች ይናገራሉ፡፡ ይህ ስማርትፎን ሰዎች ጋር ለመድረስ የአንድ ወራት እድሜ ብቻ የቀረው ሲሆን በዋጋ ደረጃም አንድ ሺ የአሜሪካ ዶላር እንደተቆረጠለት ተነግሯል፡፡

@ethio_computer_sciencee
🌟 #ኦርጂናል(Original) እና #ፌክ(ፎርጂድ) #ሚሞሪ(Memory) ካርድ እንዴት መለየት ይቻላል?

🌟ኦርጂናል ሚሞሪ ከፌኩ በምን ይለያል?

🌟1ኛ. ኦርጂናል ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን ውስጥ በማስገባት ፎርማት(Format)
ማድረግ ነው። ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም
ችግር ይጨርሳል።ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኤረር(Error) ቦክስ ያሳያችሁና
ይቋረጣል።

🌟2ኛ.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ ወይም በስልኮ ወደ ሚሞሪው ፍይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን
ፊልም ወይም ሌላ ፍይል ወደ ገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት
ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ
ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 - 30 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል። ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ ነው ማለት ነው።
🌟3ኛ.ሶስተኛው መንገድ ደሞ ስልካችን ውስጥ በማስገባት ይህን SD insight የተባለ አፕፕ(App) ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን።አፑን ዳውንሎድ ካደረግን በኋላ ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕፕ ስንከፍተው ስለ ሚሞሪው ምርት
መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል ነው ማለት ነው።
ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የትአይነት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ። ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም መረጃ አያሳየንም ። ይህ ማለት ሚሞሪው
የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው። ስለዚህ የማይታወቅ ሚሞሪ ነው ማለት ነው።

🌟 @ethio_computer_sciencee
❗️ማንኛውንም አይነት ስልክ hack አድርገን እኛ በራሳችን ስልክ ኢንተርኔት ስንደውል ሚሴጅ ስንልክ ከሌላ ሰው እንዲቆጥር ማድረግ ስለሚቻል ለጥንቃቄ❗️

Hack በምታረጉት ስልክ ላይ
👇
Step1 👉ወደ *999# ደውሉ

Step2 👉ለተጨማሪ አገልግሎት የሚለውን ምረጡ

Step3👉ከአካውንትዎ ያጋሩኝ ለመመዝገብ subscribe ካደረጋቹ በኋላ ተመልሳቹ ወደ *999 *2 *3 # መደወል

Step4 👉ተጋሪ ለማካተት ካልን በኋላ የተጋሪ ቁጥር እናስገባለን ለምሳሌ 0911**** የናንተን ቁጥር ማስገባት።

Step5👉1 ለሁሉም አገልግሎቶች

Step6👉 ያለ ገደብ ይጠቀሙ የሚለውን መምረጥ ከዛ አለቀ ተጋሪው ከእርሶ አካውንት አባል ነው የሚል ጽሁፍ ይመጣል ።
ከዛማ በሱ ብር ያለ ገደብ መደወል ቻት ማድረግ ይቻላል።

ስለዚህ ይህን አገልግሎት ለመጥፎም የሚጠቀሙበት ስለሚኖሩ እንዳይሸወዱ።

don't forget and share dis for you'r partners


ከወደዱት ላይክ ሼር
🗣➹share &Join Us
                
@ethio_computer_sciencee
@ethio_computer_sciencee
🌟በስልካችን ቪዲዮዎችን በማቀናበር ፕሮፊሽናል ኤዲተር መሆንእንዴት እንችላለን?
🌟ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም! ዘመን አፈራሽ የሆነው ስልክዎ ከኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮዎችን ለማቀናበር አንዲያደርጉ ያስችሎታል!

🌟 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 8 አፖች እነሆ!

🌟1ኛ፦ FilmoraGo
በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የAndroid ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው! የመቁረጥ (Trim/Cut) ገጽታዎችን መቀየር፣ሙዚቃን ወዘተ... የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ በዚህ መተግበሪያ ሊያከናወኑ ይችላሉ!

🌟2ኛ፦ VideoShow
ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ አስደናቂ መተግበሪያ ሲሆን PlayStore ውስጥ ከሚገኙ ነፃ ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች ውስጥ አንዱ ነው! ለአጠቃቀም ቀላል ነው! ከዋና ዋና ተግባራቶቹ ውስጥ ፊልተሮችን፣ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም በቀጥታ ስርጭት ጊዜ ቪዲዮዎን መቆጣጠር፣ማስዋብ ይችላሉ!

🌟3ኛ፦ PowerDirector
ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ገራሚ የቪዲዮ ኤዲተር ነው! በቸኮሉ ጊዜ አልያም ፈጣን ግዜያዊ (ቋሚ) ቪዲዮዎችን በሰአታት ውስጥ ለመስራት ግሩም የሆነ አማራጭ ነው!

🌟4ኛ፦ KineMaster
ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነ-ገጽ ጋር በመጣመር #KineMaster ለAndroid ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው! የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ ❝Copy Paste❞ አገልግሎትን መጠቀም ይችላሉ! ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር የKineMaster ኤዲቲንግ ሂደት ላይ በይበልጥ ተመራጭ ነው! የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን (ብሎግ) ማስገባት ይችላሉ! ብቻ ይሄ መተግበሪያ የግድ ስልክዎ ላይ ሊኖር ይገባል! የኤዲቲንግ ፍላጎት ካላችሁ!

🌟5ኛ፦ Quik
እጅግ በጣም ገራሚ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ሌላው ብልጥ መንገድ ነው! ፈጣን እና ነፃ ነው። የራሳችሁን ታሪክ በQuik ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ ይምረጡ! ሌላው #ለQuik ይተውት! በጣም ጥሩው ነገር ደግሞ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎን ማሳደግ መቻሉ ነው! ከሚሰጣቸው ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ውስጥ ቪዲዮዎችን #Crop ማድረግ፣ማሳመሪያዎችን፣ጽሑፎችን መጨመር እና ቪዲዮዎችን ከሙዚቃ ጋር ለማመሳሰል ፈጣን የሆነ አማራጭ ነው!
🌟6ኛ፦ VivaVideo
ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት! መተግበሪያው በቀጥታ በስልክዎ ፕሮፌሽናል የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው! ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ! በውስጡ ዘገምተኛ (#SlowMotion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ስሪት እና የተንሸራታች ማሳያ #SlideshowMaker አለው!

🌟7ኛ፦ FuniMate Video Editor
በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል! የዕለት ተዕለት ኑሮዎን በቀጥታ ወደ ፈጠራ ቪዲዮዎች ለመለወጥ እና የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት! አጭር ቪዲዮዎችን #ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ የላቁ አማራጮች አሉት!

🌟8ኛ፦ Magisto
መደበኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ተሞክሮ ለሌላቸው ምርጥ የቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው! ብዙ ጥረት ሳያደርጉ ምርጥ ቪዲዮን ለመስራት እንዲረዳዎ የቪዲዮ ክሊፕ ፎቶግራፎችን ሙዚቃን ጽሑፎችን (የቪዲዮ ውጤቶችን) እና የቪዲዮ ማጣሪያዎችን ይይዛል!

@ethio_computer_sciencee
🔆ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት አስባችኀል??

😳እንግዲያውስ
ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው
የሚገቡ #10 ነገሮች !

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው፤ ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ ለምሳሌ👉 አይነቱና ዋጋው፤አሁን ግን የማሳያችሁ ምርጥ 10 ቲፖች ናችው: :

1⃣. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ #ኮምፒውተር ይምረጡ

2⃣. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን
አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር ይረዳዎታል::
ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች...

3⃣. ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት ይህም #ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል

4⃣. ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ
ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል

5⃣. #ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና
የማይረብሽ ይምረጡ

6⃣. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ #ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)

7⃣. a single, high-powered graphics card ያለው
ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም🎮 የሚጫወቱ ከሆነ
ይጠቅሞታል

8⃣. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ #500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን
ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው

9⃣. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ

1⃣0⃣. #ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው : :

💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢

⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ

*****
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻

@ethio_computer_sciencee
@ethio_computer_sciencee
❤️">Xender

አንድሮይድ ስልካችንን እንዴት በ Xender ተጠቅመን
ከላፕቶፓችን ጋር ማገናኘት እንችላለን?

1⃣ Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2⃣ Xender እንከፍታለን
3⃣ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
4⃣ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን
5⃣ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi ከፍተን ስልካችን ላይ
በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን Xender
_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል
6⃣ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም
ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን
ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን
ይችላል /
7⃣ ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዛማ ላፐቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን
መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ
ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፐቶፓችን ላይ Backup
መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደስልካችን መጫን…. በዙነገር
እስቲ ሞክሩትና ኮሜንት ...
ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት
ይኖርብናል ፡ አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስላሚሆን
ካርድ ይበላናል፡፡
ላይክና ሼር በማድረግ ለጉዋደኞችዎ ያካፍሉ፡፡

@ethio_computer_sciencee
@ethio_computer_sciencee
📌ሰላም የኢትዮ ኮምፒውተር ሳይንስ ቤተሰቦች 🙌 ምርጥ ምርጥ የቴሌግራም ቦቶችን እስከነ ጥቅማቸው እነግራቹሀለው።

💠 @BotFather bot መስራት ከፈለጋቹ

💠 @junction_bot ከቻናሉ ውስጥ ban ብትደረጉ በተዘዋዋሪ የሚለቁትን ነገር የምታገኙበት

💠 @TextMagicBot የናንተን ፅሁፍ ወደ ሚገራርሙ ፁፎፍ የሚቀይር

💠 @like vote የምታስደርጉበት

💠https://t.me/NitroSeenBot?start=741251806 የሄ ደግሞ photo ውድድር ምናምን ካለባቹ automatic vote ያስደርጋል

💠 @qualitymovbot ይህ ደግሞ markdown እና button ለመስራት ከፈለጋቹ

💠 @texttsbot ይህ ደግሞ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይር

💠 @Anonymose_telegram_bot ግሩፕ ውስጥ ሳይታወቅባቹ ለማውራት

💠 @gamee የተለያዩ ጌሞች የያዘ

💠 @S_t_book_bot ከዘጠኝ እስከ 12 ላላቹ teacher and student book

💠 @chatincognito ከተለያዩ በአልም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለማውራት ማለትም ማንነታቹ ሳይታወቅ

💠 @shiiinabot ግሩፓችውን ለመቆጣጠር ::

💠 @stickers sticker መስራት ከፈለጋቹ

💠 @TruthOrDareGroupbot ግሩፓቹ ውስጥ እውነት ወይም ድፍረት የምታጫውት

💠 @virus_total_scan_bot ይህ ቦት ፍይሎችን ማልዌር ሌሎችንም ቫይረስ ነፃ መሆንን እና አለመሆንን ያረጋግጣል አሪፍ ቦት ነው ተጠቀሙበት።

💠 @apkdl_bot የፈለግነውን app ምናወርድበት ቦት

💠 @CoronaNowBot ሰለ corona Top 20 በ virusu የተያዙ ሀገራትን ምናይበት እና እንደ አለም

💠 @joinhider_bot ለግሩፕ ሰው join ሲል ወዲያው እንዲያጠፋው

💠 @GmailBot ይሄ በgmail የሚላክልንን text በዚ ባት መቀበል እንችላለን official ነው

💠 @delall_bot ይሄ ቦት ደሞ ቻናላችንን ወደ ፈለግነው ለመቀየር ስንፈልግ መጀመሪያ ፖስት ያረግነውን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚረዳን bot ነው ለቦቱ admin ትሰጡታላችሁ ከዛ /delall ብላቹ ከጻፋቹህ ቡሀላ post ስታረጉ ወዲያው ያጠፋዋል።አንዴ ካጠፋቹ መመለስ አይቻልም

💠 @Gozilla_bot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።

💠 @silentcbot - ለቻናል ከሁለት በላይ አድሚኖች ለመቆጣጠር በቦቱ ብቻ የፈለጉትን ነገር ለምሳሌ ጹሁፍ ወይም እስቲከር ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል።

💠 @encoderbot - ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል። ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው።

💠 @MathCalcBot - የቦት Calculator ነው ይጠቅማቹሀል።
╔═══════════╗
@TECHNETIN ቻነል የተወሰደ


@ethio_computer_sciencee
@ethio_computer_sciencee
🇪 🇹 🇭 🇮 🇴 🇨 🇴 🇲 🇵 🇺 🇹 🇪 🇷 🇸 🇨 🇮 🇪 🇳 🇨 🇪

➽ስለኮምፒውተር እውቀት & software ,የተለያዮ የኮምፒውተር እቃዎች እና ስለ ስልኮች በዚህ Channel ይከታተሉ ።

🌟 @ethio_computer_sciencee ይጫኑት 👈👈👇

https://telegram.me/ethio_computer_sciencee