የአምስት አመት ልጅ እያለሁ እናቴ ሁልጊዜ መደሰት የህይወት ቁልፍ ነገር ነዉ ትለኛለች፤ትምህርት ቤት ዉስጥ ሰዎች ሳድግ ምን መሆን እንደምፈልግ ጠየቁኝ ‹‹ደስተኛ መሆን ››አልኩ፡፡ጥያቄዉ አልገባህም አሉኝ እኔም ህይወት አልገባችሁም አልኳቸዉ፡፡
#ጆን_ሌኖን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
https://t.me/ethio_biruk
#ጆን_ሌኖን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
https://t.me/ethio_biruk
Telegram
Biruk asrat ብሩክ©
የመንገደኞች ማስታወሻ
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
TikTok👇
tiktok.com/@ethiobiruk
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
TikTok👇
tiktok.com/@ethiobiruk
❤6👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የሚስቴ ባል
“ስማ አንተ
እ”
ሙሽራው መቷል፣
😂
ምን ያስቅሀል?
እንኳን በዚኽ አለፈለት
እንኳን በዚኽ ቀለለት፤
መቼም አፈሩን ገለባ ያርግለት።
ጌታነህ ደጉ✍😂😂
የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች!
"የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች"
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
https://t.me/ethio_biruk
“ስማ አንተ
እ”
ሙሽራው መቷል፣
😂
ምን ያስቅሀል?
እንኳን በዚኽ አለፈለት
እንኳን በዚኽ ቀለለት፤
መቼም አፈሩን ገለባ ያርግለት።
ጌታነህ ደጉ✍😂😂
የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች!
"የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች"
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
https://t.me/ethio_biruk
👍6😁5❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንዲት ዕድሜ ለስንት ትሆናለች?
በጨዋታችን መሀል ባል ፈልግልኝ" አለችኝ ምን ዓይነት?
አልኳት።
“ጥሩ ፀባይ ካለው ይበቃኛል።” የምሯን እንደሆነ ሁለ ነገሯ ይናገራል። ጉጉቱ እንጀቴን በላ።
ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል? አልኳት።
ጥያቄውን ለማለስለስ ስታገል በደረቁ ወጣብኝ።
“ነበረኝ
“ዛሬ ነገ እያለ ሕልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያሳላ፣ እያሳካ ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን ዕድሜዬን በልቶ ተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ። አሁን ሌላ ከእኔ በአስር ዓመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ወልዶ ይኖራል”
ምናለ ...
ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ብትተዋት፤ ቀኗን በታኝው ውበቷ ሳይደበዝዝ፣ የከጀለችውን አማር በጊዜዋ ታግባ። ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ትርጉም አለው።
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
https://t.me/ethio_biruk
መወያያ ግሩፕ👇
https://t.me/kanebebikut

👍9❤2
ለተራበ ሰው ልብስ ትሰጠዋለኽ?
«ስማኝ ብሩከ» አለኝ አብሮኝ ቁጭ ብሎ ከተከዘበት ድንገት ነቅቶ «ይኼን ሕይወት ይኼን ኑሮ እንደቀለደብኝ ቀልድባታለው» አለኝ…
አንዳንዴ የሆነ ሰው ጫማ ውስጥ ሳትሆኑ ያን ሰው አይዞኽ ማለት በራሱ ህመሙን መጨመር ነው መስሎ ሚታየኝ…አንዳንዴም “Don’t give the wrong solution to a problem.” ይባል የለ መፍትሔው እራሱ ችግር እንዳይሆን…
አዳራሽ ውስጥ የራሳቸውን ካዝና ለመሙላት የጨነቀውን ሰው ኪስ እንደሚያጥቡት የዘመነኛ ሱፍ ለባሽ ሰዎች ዓይነት የቃላት ጥርቅም በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ የሚቀመጡ የነጮች አፍ የተቀላቀለባቸው ሀሳቦችን መለፍለፍ አልፈልግም! ልክ እንደዚኽ…
«ሕይወት ቀልድ አይደለም Life is a serious journey , ራስኽ ተመልከት Life is not a joke ሕይወት የሚያስተምር መንገድ ነው ሕይወት ጨዋታ አይደለም ፣ጨዋታው ፈረሰ ዳቦ ተቆረሰ የሚል አይነት የልጆች ጨዋታ አይደለም Life needs purpose ሕይወት ቀልድ አይደለም፣ every step counts towards your destiny. Life is not a joke ህይወት እውነተኛ ትጋትን ይፈልጋል ቁጭ ብሎ በማማረር ሚመጣ ነገር የለም።ሕይወት ጨዋታ አይደለም፤ Life becomes meaningful when you live with purpose. ሕይወት ቀልድ አይደለም Life teaches us through pain and hope? Life is not a joke, ህይወት ፍቅርንና ትዕግስትን ይጠይቃል. ሕይወት ጭንቀት አይደለም፣ Life is a gift you must live with gratitude»
ይኼ ቃል ሰው በተሰበሰበበት ሚያስጨበጭብ ሀሳብ እንጂ አብሮት ወቶ ሚራመድ አይደለም መሬት ላይ ሲወርድ ሌላ ነው።
እኔ እንዲኽ ገብቶኛል ከማለት ውጭ ምንም ነው ለሱ።
ምን ተፈጠረ አውራኝ እስኪ ልስማኽ ምን ላግዝኽ ምግብ እንብላ እስኪ ወደ ቤተክርስቲያን እንኺድ እንፀበል ቅዱስ ስጋውን ደሙን እንቀበል የስራ ሀሳቦች ካሉ ንገረኝ እንተጋገዝ ሚያግዘንንም ሰው አብረን እንፈልጋለን ብለው ልቤ ደስ ይለዋል ሚያስፈልገውም ያ መስሎ ይሰማኛል።
ለተራበ ሰው ልብስ ሳይሆን ምግብ ስጠው።
[ብሩክ የመንገደኞች ማስታወሻ]

❤4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«እግዚአብሔር ቅርብ ነው ወደ እርሱ የቀረቡትን ከእሱ አያርቃቸውም»
ብሩክ የመንገደኞች ማስታወሻ
ብሩክ የመንገደኞች ማስታወሻ
❤6
💬
❝የኑሮ ጥበብ ያለው አንዳንድ ነገሮችን በመያዝና በመልቀቅ መካከል ሚዛናዊ አድርጎ በመኖር ውስጥ ነው።❞
ሀቬሎክ ኤሊያስ

እሷ «አንተ እብድ ነኽ» አለችኹ
«ሰዎች የበለጠ ብልህ በሆኑ ቁጥር እብድ የመሆን እድላቸው እየሰፋ ይመጣል።
እብድ ለመሆን እውቀት የማሰብ ችሎታ ያስፈልገናል። የትኛው ስራ ፈት ሲያብድ አይታቹሀል? አያቹ ለማበድ የማሰብ ችሎታ ሊኖረን የግድ ነው። የሌላቹን ነገር እንዴት ታመጡታላቹ? ለማጣት በመጀመርያ ሊኖረን ይገባል።» ይላል [ኦሾ] አላት ሁሌ በንግግሯ እብድ ነኽ ስለምትለው!
እሷ «ይሔን መጽሐፍ እያነበብክ አንተ እኮ ካበድክ ቆይተሀል እኔንም እንዳታሳብደኝ እንጂ ቆይ ግን ይኼ መጽሐፍ እና መንፈሳዊነት አይጋጩብኽም ደግሞ ስለ እርሱ አታውራኝ አላልኩህም"
ረጅም ሳቅ ሳቀ ከዛ ከልቡ ተነፈሰ
የእውነትም ጤነኝነቱን ተጠራጠረች...
አየሽ የኦሾ መጽሐፍ አይደለም ሚያሳብደው ለኔ የኦሾ መጽሐፍ አንድ ያራሱን ሀሳብ በወረቀተ ያሰፈረ ግለሰብ ብቻ ነው ሀሳቡን መውሰድ ያለመውሰድ የራሴ ፍላጎት ነው ሰው በአእምሮው የቋጠረው ጭንቀት ካላሳበደው አንድ በራሱ አለም ያለ ሰው የጻፈው የፍልስፍና ቃል አያሳብደውም የተኛውንም ነገር ሀሳቡ እንደመጠ አትቀበይው መርምሪው… ቅዱሱ መጽሐፍስ ላይ ‹‹ሁሉን መርምሩ፤ መልካሙን ያዙ›› ይላል ስለዚኽ ሀሳቡ ወደ እግዚአብሔር ሚያደረሰኝ ከሆነ እሰየው ካልሆነ እተወዋለው።
እሷ «ጎሽ ጭራሽ ከዚኽ ጋር አገናኘኽው እሱ ነው የቀረኽ አስቀስፈኛ»
ስምረቱ ለእግዚአብሔር ሚባለውን ታቂያለሽ
እሷ «ምንድን ነው እሱ»
እግዚአብሔር የሚወደው ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስም ‹‹ሁሉ ተፈቅዶልኛል›› ካለ በኋላ ‹‹ሁሉ ግን አይጠቅመኝም›› ያለው ነጻ ፈቃዴን ተጠቅሜ የማደርገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ አይሆንም ማለቱ ነበር።
እስቲ ልጠየቅሽ የኦሾን መጽሓፍ እርሺው አትመርምሪው ግን የስልኮቻችን አጠቃቀም፣ አዋዋላችን፣ አለባበሳችን፣ አመጋገባቸን፣ አነጋገራችን፣ ወዘተርፈ ሃይማኖታችን እንደሚፈቅድልን ወይስ እንደእኛ ደስታ የሚለውን በቀን ውሎሽ መርምረሽው ታቂያለሽ።
እሷ «እስኪ ተወኝ እሱ በኪነጥበቡ ይቅር ይበለን እንጂ»
አይደል ልክ ነሸ ይቅር ይበለን እንጂ!።

“እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
ሮሜ 1፥28
ሮሜ 1፥28
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዶሮ ሲጮህ 🐓
ልክ እንደጴጥሮስ ክደቴ ቢሰላ
ሀጥያቴ ቢቆጠር፤
ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ?
ሀጥያት በቃኝ ብዬ ክደቴን እንዳውቀው፣
በንስሀ ውሀ ልቤን እንዳጠምቀው፣
ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው።
https://t.me/ethio_biruk
ልክ እንደጴጥሮስ ክደቴ ቢሰላ
ሀጥያቴ ቢቆጠር፤
ዶሮ ስንት ጊዜ ለኔ ይጮህ ነበር ?
ሀጥያት በቃኝ ብዬ ክደቴን እንዳውቀው፣
በንስሀ ውሀ ልቤን እንዳጠምቀው፣
ልንቃ ከእንቅልፌ ዶሮውን አጩኸው።
https://t.me/ethio_biruk
❤4
ተጠንቀቁ!
"ዘጠኝ ሞት መጣ ቢሉት አንዱን ግባ በለው" አለ እንደሚባለው ጦርነትም በሽታም የማይገርመን ሕዝቦች ሁነናል። የሆነ ሁኖ ማርበርግ ቫይረስ ብዙም እየተወራለት አይደለም! ይሁንና አገራችን ላይ ተከስቷል የት የሚለው በማንኛውም ሰዓት የትም ሊከሰት ይችላልና ለጥንቃቄ ያህል ቀጣዮቹን ጉዳዮች አስታውሱ!
* በሽታው በቫይረሱ ከተጠቁ ሰወች ወይም እንስሳት በሚወጣ ፈሳሽ በንክኪ ይተላለፋል! ምልክቱ ከታየ ከንክኪ ተቆጠቡ!
* ከ 2-21 ቀን ምልክቱ በታማሚው ላይ ሊታይ ይችላል
* (((( ደረጃ በደረጃ ቀጣዮቹ ምልክቶች ይታያሉ ...ከፍተኛ ትኩሳት ፣ ከባድ የራስ ምታት፣ ከባድ የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም፣ ድካም፣ የሆድ ቁርጠት ከባድ ተቅማጥ፣ ፣ ማቅለሽለሽ መስመለስ ፣ የደረት የጉሮሮ ህመም።በመጨረሻም የደም መፍሰስ ከዓይን ከአፍንጫ እና ከቆዳ ስር ወዘተ ፣ ራስን መሳት፣ የአይን መቅላት፣ ቆዳ ላይ የሚታይ ሽፍታ፣ የጉበት የኩላሊትና የተለያዮ የሰውነት የአካል ክፍሎች ስራ ማቆም ...
# ሞት!
((((በሽታው ክትባትም ይሁን መድሃኒት የለውም! ))))
# ምልክቱ የታየባቸው አካባቢወችና ሰወችን ለጤና ባለሙያወች እንዲሁም ለሚመለከታቸው አካላት ማሳወቅ
# መረጃ አለመደበቅ፣
# ከምንም በላይ ራስን በተገቢውና የጤና ባለሙያወች በሚሰጡት ምክር መሰረት መጠበቅ ተገቢ ነው!( ሶሻል ሚዲያ ላይ በዚህ ጉዳይ መረጃ የሚሰጡ የጤና ባለሙያወችን ምክር ሸር አድርጉ፣ ዝርዝሩን ከእነርሱ ስሙ፣ ከአሉባልታና ከተሳሳተ መረጃና ከፖለቲከኞች አንጃ ግራንጀሠ ራቁ ያልተረጋገጠ ወሬ አታሰራጩ)
((((ህመሙን ከባህል ህክምናም ይሁን ከሐይማኖታዊ እምነቶች ጋር በማያያዝ በዛው መንገድ ለማዳን ለመፈወስ በሚል አላስፈላጊ ንክኪ መፍጠር ፣ ምዕመኑ ላይ ሞት እንደማወጅ ይቆጠራል)))
ተስፋ - ይህ ነገር የተከሰተባቸው የመጀመሪያ ህዝቦች አይደለንም ከተጠነቀቅን ከጤና ባለሙያወችና ከሚመለከታቸው ጋር አብረን ከሰራን በቁጥጥር ስር ይውላል።
ለፖለቲከኞች - ይህ ነገር በሽታ ነው ፖለቲካ አታድርጉት! ግልፅ አሰራር ዘርጉ መረጃ ስጡ! የፖለቲካ ጥቅም ለማግኘት አትሯሯጡ፣ ከአቅማችሁ በላይ ከሆነ እርዳታ ጠይቁ! ለጤና ባለሙያወች መረጃ የመስጠት፣ ካለገደብ የማስተማርና የማንቃት ስራ የመስራት ነፃነት ስጡ! ሙያው የእነርሱ ነው!

👍1
ከፈጣሪ ስም ጋር ለተባበረ የስምህ አጠራር ሰላምታ ይገባል፤ የያሬድ ልጅ ሄኖክ እንደጻፈው፤ አፌን ከፍቼ ስምህን በምጠራ ጊዜ የችግረኞች ረዳት ሚካኤል ሆይ ዘወትር እንዳስለመድክ እኔን ለመርዳት ክንፍህን ዘርግተህ ና።
🥰1
ባዶነትን የሚሸፍን ሳቅ
:
ምሽቱ በጩኸትና በደስታ ተሞልቷል። ጓደኞቿ መሐል ሆና ድምጿን ከፍ አድርጋ ትስቃለች፤ ጨዋታ ታደምቃለች፣ ቀልዶችን ትወረውራለች። ነገር ግን ያ ሳቋ እንደ መስታወት ስስ ነው በቅርብ ለሚያያት ሰው በስተጀርባው ትልቅ ስንጥቅ ይታያል። ሳቋ ከልቧ ሳይሆን ከከንፈሯ ብቻ የሚመነጭ፣ የውስጧን ጩኸት ላለማሰማት የምትጠቀምበት ጋሻ ይመስላል።
በዛ ግርግር መሐል ግን አእምሮዋ ወደ ሙሉቀን መለሰ የማይረሳ ስንኝ ይጋልባል፦
በእውነትም ጥርሶቿ ማታለልን ተለማምደዋል። ዓለም ሁሉ "ምንኛ ደስተኛ ናት!" ብሎ እንዲያደንቃት የሀዘን መጋረጃዋን በፈገግታ ሰፍታዋለች። ማንም ሰው "ለምን ደከመሽ? ለምንስ መሸብሽ?" ብሎ እንዲጠይቃት አልፈለገችም። ናፍቆት እንደ ምስጥ ውስጧን እየበላው ትዝታ እንደ ሰደድ እሳት እያቃጠላት እሷ ግን በደስታ ጭምብል ተሸፍናለች።
ሰዎች "በርቺ" ይሏታል። እሷ ግን የበረታችው ለመኖር ሳይሆን ለመደበቅ እንደሆነ የምታውቀው ለብቻዋ ስትሆን ነው። ያ የጩኸት ያህል የሚሰማው ሳቋ፣ ማታ ቤት ገብታ ለምታፈሰው የዝምታ እንባ ዋስትናዋ ነው። "አልናፈቅኩም" ለማለት ጥርሷን ታሳያለች፤ "አልተጨነቅኩም" ለማለት ድምጿን ከፍ አድርጋ ትሳለቃለች።
ነገር ግን ጥርስ ማታለል ቢችልም፣ አይን መዋሸት አይችልም። በዛ በከፍተኛ ሳቋ መሐል ዓይኖቿ ውስጥ የሚርገፈገፈው የብቸኝነት ጥላ፣ የናፍቆቷን ጥልቀት ይናገራል። እሷ የጥንካሬ ምልክት አይደለችም፤ እሷ የቆሰለች ግን ደግሞ ቁስሏን ለሰው ማሳየት የጠላች የፍቅር ጀግና ናት።ትልቁ ስቃይ ማልቀስ ሳይሆን እያለቀሱ መሳቅ ነው። ጥርሳችን ማታለል ሲጀምር፣ ነፍሳችን ግን የእውነት ዋጋ ትከፍላለች። በሳቅ ውስጥ የተደበቀ ህመም ከጩኸት በላይ ይሰማል።
ብሩክ©

"የምስራች ጥርሴ ማታለል አወቀ
እንዳልናፈቀ ሰው፣ እንዳላዘነ ሰው
እንዳልተጨነቀ!"