Pickle 1 Glass
በዓለም የመጀመሪያው "Soul Computer" መሆኑን ይናገራሉ፤ይህም Unlimited memory፣ የ Hologram ማሳያ እና iPhoneን የሚተኩ ባህሪያት ያሉት የ Augmented Reality መነጽር ነው።
ሆኖም የቀረበው demo የሐሰት ነው የሚመስለው፣ Meta Company በ ቢልየን የሚቆጠር ገንዘብ አውጥቶ ሊሰራ የቻለው ወፍራምና ውድ AR መነጽር ነበር፤ Pickle 1 ግን ከዛ ባነሰ ዋጋ ሰራነው እያሉ ነው 🚩
Watch Full Video 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMD6VbEqo/
🤖 @Ethio_Techs🤖

🔥6❤4
በ China፣ አጭበርባሪዎች AIን በመጠቀም ምርቶች እንደተጎዱ በማስመሰል ሻጮችን እያታለሉ ገንዘብ እያስመለሱ ነው። የእቃዎችን ትክክለኛ ፎቶ በማንሳት፣ በፍራፍሬዎች፣ በሳህኖች ፣እና በልብሶች ላይ ቀዳዳ ይጨምሩበታል
በተለይም እንደ ምግብ እና የመዋቢያ ምርቶች ባሉ ርካሽ እቃዎች ላይ እቃውን ሳይመልሱ ገንዘብ መቀበል ቀላል ስለሆነ ጉዳዩ እየተባባሰ ነው።
በነገራችን ላይ ሀገራችን ውስጥም ሪሲቶች ላይ ተመሳሳይ ነገር በመፈጸም ላይ ስላለ፤ ጥንቃቄ አይለያቹ!
Watch Full Video 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMD6sTHvb/
🤖 @Ethio_techs 🤖

❤13🔥1
ማቲዮ ፓዝ ይባላል፤ የግል ላፕቶፑን እና የ Machine Learning Algorithmን በመጠቀም አገልግሎት ካቆመው የ NASA NEOWISE ከተሰኘው Telescope የተገኘን 200 Terabyte Data በመፈተሽ አስደናቂ ግኝት አግኝቷል።
ማቲዮ፣ የስነ-ፈለክ ተመራማሪዎች ለዓመታት ያላስተዋሏቸውን የተደበቁ
Supernovae እና Black holes ጨምሮ ወደ 1.5 ሚሊዮን የሚጠጉ ቀደም ሲል ያልታዩ የጠፈር አካላትን ለይቶ አውጥቷል።
Watch Full Video 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDMJX5B9/

🔥15❤5
Ethio ቴክ'ˢ
Machine Learning
Machine Learning ማለት በቀላል አገላለጽ አንድ Computer ከምሳሌዎች እንዲማር ማድረግ ነው።
ኮምፒውተሩ ሊከተላቸው የሚገቡ ዝርዝር ደንቦችን ከመስጠት ይልቅ፣ እጅግ በጣም ብዙ መረጃዎችን ወይም Data ትሰጡታላችሁ። ኮምፒውተሩ እነዚህን መረጃዎች በመተንተን በራሱ ጊዜ Patterns ይለያል፤ እነዚያን Patterns በመጠቀምም ውሳኔዎችን ያስተላልፋል።
እንደ ምሳሌ ብንወስደው፦
✅ የተለመደው የኮምፒውተር Program ፦ አንድን Language ለመተርጎም ለኮምፒውተሩ Dictionary እንደመስጠት ነው።
✅ Machine Learning ግን፦ 500 መጽሐፍትን በእንግሊዝኛ፣ ተመሳሳይ 500 መጽሐፍትን ደግሞ በአማርኛ ለኮምፒውተሩ ትሰጡታላችሁ።
ኮምፒውተሩ ሁሉንም ያነባል፣ የትኞቹ ቃላት እርስ በእርስ እንደሚገጣጠሙ ይለያል፣ ከዚያም መተርጎምን ራሱ ይማራል።
Machine Learningን ለመስራት ከሚጠቅሙ Programming Languages በጥቂቱ:-
✅ Python (my fav one)
✅ C++ (i hate it ግን it's necessary)
✅ Java
🤖@Ethio_Techs🤖

❤21👍5🔥1
❤2
👍1
❤7
5ተኛ ጥያቄ:
💢ይህ ሙዚቀኛ ማን ይባላል የሙዚቃው ርዕስ ፣ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ?
መልካም በዓል
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
💢ይህ ሙዚቀኛ ማን ይባላል የሙዚቃው ርዕስ ፣ ግጥም እና ዜማ ደራሲ ?
መልካም በዓል
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁4❤3
አንድ አበባ🌼🌻 ከአንድ ከተማ መሃል ተነስታ ሙሉ ከተማውን ለማዳረስ 30 ቀን ይፈጅበታል እና
እድገቱም ዛሬ ያለውን እጥፍ እያደረገ ይሄዳል በአጭሩ በየ ቀኑ ያድጋል እድገቱም ያለውን
እጥፍ እያደረገ ይሄዳል ለምሳሌ
2 ከነበረ 4 ከዝያም 8፣16 እያለ ይቀጥላል እና ግማሸ የሚያደርግ መቼ ነው ነው ጥያቄው
መልካም በዓል
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
እድገቱም ዛሬ ያለውን እጥፍ እያደረገ ይሄዳል በአጭሩ በየ ቀኑ ያድጋል እድገቱም ያለውን
እጥፍ እያደረገ ይሄዳል ለምሳሌ
2 ከነበረ 4 ከዝያም 8፣16 እያለ ይቀጥላል እና ግማሸ የሚያደርግ መቼ ነው ነው ጥያቄው
መልካም በዓል
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🤔4❤2
7ተኛ
ከታች ያሉትን የአራቱንም ትርጉም ቀድማችሁ መላክ አለባችሁ።
1.☕️⏰
2.🐄👶
3.👙💤🤕
4.🌎🌞
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
ከታች ያሉትን የአራቱንም ትርጉም ቀድማችሁ መላክ አለባችሁ።
1.☕️⏰
2.🐄👶
3.👙💤🤕
4.🌎🌞
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤6👍1
የዛሬውን በዓል ጥያቄ አጠናቀናል ቀሪ ጥያቄዎችን እሁድ ይዘን እንመለሳለን
የዛሬውን ጥያቄ መልስ በሗላ ይዘን እንመለሳለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
የዛሬውን ጥያቄ መልስ በሗላ ይዘን እንመለሳለን
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🔥3❤2
መልስ
1. 8
2. 21057
3. ባልከው አለሙ የትዝታው ፈረስ
4. እሁድ
5. ኪዳኔ ሀይሌ /ኦማኒንዳ ጉዳ /ኪዳኔ ሀይሌ እና
የህዝብ
6.በ 29 ቀን
7
7.1. የሻይ ሰዓት
7.2. ካው ቦይ
7.3.ብራዚል
7.4. ዓለም ፀሀይ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
1. 8
2. 21057
3. ባልከው አለሙ የትዝታው ፈረስ
4. እሁድ
5. ኪዳኔ ሀይሌ /ኦማኒንዳ ጉዳ /ኪዳኔ ሀይሌ እና
የህዝብ
6.በ 29 ቀን
7
7.1. የሻይ ሰዓት
7.2. ካው ቦይ
7.3.ብራዚል
7.4. ዓለም ፀሀይ
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
🤔10❤3🙈2🔥1
ትናት በጠየቅነው መሰረት መላሾችን አግኝተናል
@Yona_Tube
@DagmawiTeweldebrhan
@Mr_mr_mr_0
@Simond27
@Samiopeia
የውድድሩ አሸናፊዎች የ50 ብር የሞባይል ካርድ ለእያንዳንዳችሁ ተዘጋጅቷል በውስጥ መስመር ስልካችሁን አስቀምጡልኝ
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
@Yona_Tube
@DagmawiTeweldebrhan
@Mr_mr_mr_0
@Simond27
@Samiopeia
የውድድሩ አሸናፊዎች የ50 ብር የሞባይል ካርድ ለእያንዳንዳችሁ ተዘጋጅቷል በውስጥ መስመር ስልካችሁን አስቀምጡልኝ
#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
❤10🙏1
BYD በተመጣጣኝ ዋጋ እና በሰፊ ዓለም አቀፍ ተደራሽነቱ 2.26 ሚሊዮን ተሽከርካሪዎችን ለገበያ በማቅረብ 1.64 ሚሊዮን ብቻ ከሸጠው Tesla በልጦ፤ በ2025 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ (EV Cars) ሽያጭ ቀዳሚነቱን ወስዷል።
Watch Full Vid 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDr6o3by/
🤖 @Ethio_Techs🤖
Watch Full Vid 🔗
https://vm.tiktok.com/ZMDr6o3by/
🤖 @Ethio_Techs🤖
❤12👍2😁2
Copy Paste ነው ከጠቀማችሁ🙏
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com
💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ https://cbefayda.cbe.com.et/
💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/
💸 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
💸 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/
💸 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
💸 ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443
💸 ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et
💸 አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et

❤9👍2🙏1