"ስሜቶችሽን በመጠቀም ዘና ስትይ በሕይወትሽ ውስጥ እንዲኖሩ ማትፈልግያቸው ነገሮችን ጉልበት መንጠቅ ትችያለሽ . . . ሳቅ ሕይወትን ይቀይራል. .
መጥፎ ስሜት ሲሰማሽ ፀጉርሽን እየነጨሽ ለመጥፎ ስሜት ጉልበት አትጨምሪለት. . እንደሱ ካደረግሽ ፈረሱን የበለጠ ብስጭት ወዳለበት ቦታ እየጋለብሽ ነው. . እኔ ምልሽ መጥፎ ስሜቶችን የመጥላት አይደለም. .. መልካም ስሜቶችን ሆን ብሎ የመምረጥ ነው. . እናም ደግሞ ደጋግሞ መምረጥ. ..መጥፎ ስሜቶች ልትቋቋሚያቸው ስትሞክሪ ይጨምራሉ. . የትኛውንም ነገር ልትቋቋሚው በፈለግሽ መጠን ወዳንቺ የበለጠ ይመጣል። ስለዚህ መጥፎ ስሜቶች ሲገጥሙሽ ፍፁም ትኩረት አትስጫቸው።በፍፁም ልትቋቋሚያቸው አሞክሪ። ያኔ ጉልበታቸውን ትነጥቂቸዋለሽ. . . እናም 'የኔ ውድ እኔ 'ሳቂልኝ እሺ!! የሆነው መሆን ስላለበት ነው. . በሚችለው አምላክ ስር ነሽ!. . "
ከዛሬ ሶስት አመት በፊት ለመውደቅ ስንገዳገድ ለራሴ ፃፍኩት . . . ስሜቴ በተደበላለቀ ቁጥር አነበዋለው . . . ያለፍኩትን ወይም ማይታለፈውን ያለፉትን ወይም ማይታለፉ የሚመስሉትን ያሳለፈውን አምላክ ነፍሴ ውስጥ ያበራልኛል ያኔ በሃዘን ሳይሆን በትህትና ና በምስጋና ጎንበስ እላለው !!
/ትዝታ/
@BetsinaD

በአንድ ወቅት አንድ ጋዜጠኛ ሄለን ኬለርን ስለ ግል ተሞክሮዋ ቃለ መጠይቅ እያደረገላት እንዲህ ሲል በብሬይል ላይ በመፃፍና እንድታነበዉ በማድረግ ጥያቄዉን አቀረበላት....
"ሚስ ኬይለር ለመሆኑ አይነ ስዉር ከመሆን በላይ ምን የከፋ ነገር አለ?"ሲል ጠየቃት።እጅግ በእርጋታ ለአፍታ በማሰብ አለምን ያስደመመና ዘመን ተሻጋሪ የሆነ መልስን መለሰችለት።
"አዎ፣ማየት የተሳነዉ ከመሆን በላይ የከፋዉ ነገር፣ ያለ ራዕይ የማየት ችሎታን ይዞ መቀመጥ ነዉ።"በማለት ነበር የመለሰችለት።
ሄለን ኬለር ምንም እንኳ የ18ወር ህፃን እያለች የማየት፣ የመስማትና የመናገር ችሎታዋን በአንድ ጊዜ ያጣች ቢሆንም፣በአካባቢዋ ከነበሩት የማየት ችሎታ ካላቸዉ ሰዎች የተሻለ የመመልከትና አርቆ የማሰብ ችሎታ ነበራት፤ ለዚህም መፀሀፎቿ በቂ ምስክሮች ናቸዉ።ሄለን ኬይለር እግዚአብሔርን 'ለምን እንዲህ አደረግከኝ' የሚል የማይረባ ወቀሳ ወስጥ ከመግባት ይልቅ በልቧ ራዕይ የሰነቀች ሴት በመሆኗ በደስታና በእርካታ ነበር የኖረችዉ።

❤2🔥1
▶️ታናሽ እህቴ ናት ፦
በአስራ ሶስት አመት እበልጣታለሁ። እሷ ላይ ያለኝ ስልጣን የአለቃ ነው።'exercise' የማደርገው ስልጣን ብዙ ነው።
የአፍሪካ መሪዎች ዜጎቻቸው ላይ ካላቸው ስልጣን አያንስም
እሷም ስልጣኔ ነው ብየ 'exercise' የማደርገውን በፀጋ
ተቀብላለች።
ልጄ ትመስለኛለች ምግብ በጋራ ስንበላ ቀድሜ ነው በቃኝ የምለው። ከርሷ ጋር እንዳልሻማ ፍቅሬ እና ሃላፊነቴ ይገታኛል
ሁኔታዋን አየዋለሁ ሲድክካት፣ስትደሰት እንቅስቃሴዋን አስተውላለሁ። ከጓደኛዋ እንዳታንስ′Invest′አደርግባታለሁ።
የሆነ ፊልም እያየን መጥፎ ገጸ -ባህሪ ስታይ''ኤፍሬም ፊልም
ስለሆነ ነውጂ። እንደዚህ አይነት ሰው በትክክለኛ ህይወት
የለም አይደል? ''ትላለች
ሰው የፈጣሪን ስም ጠርቶ የሚዋሽ አይመስላትም፣
ለገንዘብ ብሎ ሰው ጓደኛውን የሚክድ አይመስላትም፣
የውሸት ለቅሶ ያለ አይመስላትም።ንፁህነቷ ያስደነግጠኛል።
ብስለት የሚባለውን እውቀት ማጥመቅ ፈልጌ
አጠማመቁ ግራ ይገባኛል።
'Fiminist' አደረገችኝ።ትሁቴን እያሰብኩ መደፈር፤ድብደባ
ጭቆና ፣እቃወማለሁ። ትሁቴን ስለማስብ ሴት አታልሎ
ወደ አልጋ መውሰድ አልችልም።ትሁትን እያሰብኩ ገራገር
እንስቶች ላይ ′Advantage ′ ለመውሰድ አልሞክርም።
ትሁቴ የመጀመሪያ ልጄ ነች። በሷ ጉዳይ አልራቀቅም፣
በሷ ምክንያት ሴቶች ላይ በደል አልሰራም።
ትሁቴ እንዳትኮርጀኝ ሰክሬ አላገላውጅም፣ የማይረባ ጓደኛየን እቤታችን አላመጣም፣ ትልቅ ለመሆን እባትላለሁ።
የአንዳንድ ታናሽ አሻራ እደ መምህር አይነት ነው!!!
Ⓒ Adhanom Mitiku
ለታናሾቻችን ለሴት ልጆቻችን ስንል ንፅህናን እንላበስ

❤3👍1🔥1
የቀጠለ ምንሆኛለሁ Book.Review
✔️
✅ ነገር ግን በሕይወቷ ደስተኛ
አይደለችም፡፡ የምረቃዋ ዕለት እናት፣ አባት፣ ወንድም፣ እህት ሁሉም በደስታ ሲስክሩ እሷ ግን ደስተኛ አይደለችም፡፡ በተለይ ማህበራዊ ሕይወት ደስተኛ አይደለችም፡፡
✅የምታወራው ከእናቷ ጋር ብቻ ነው፡፡ ከሥራ ውስጥ እናቷን በስራ ማገዝ ነው ደስታዋ፡፡ እናቷ ያለችው ነገር ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ ‹‹ሥራሽን ልቀቂ›› ብትላትም ለመልቀቅ አታመነታም፡፡ በዚህ ባህሪዋ ሁሉም የቤተሰብ አባላትና ጓደኞቿ ይገረሙባታል፡፡
✅ይህቺ ደንበኛዬ ልጅ በነበረች ጊዜ እናቷ ሲበዛ አኩራፊ ነበረች፡፡ ደንበኛዬ እንደነገረቺኝ እናት ቤት ውስጥ የሆነ ጥፋት ካየች ያጠፋውን ሰው ወርና ሁለት ወር ልታኮርፈው ትችላለች፡፡
✅ ልጅ ሆና እናቷ በምክንያት ስታኮርፋት እሷን ለማስደሰትና የእናቷን ኩርፊያ ለማስቀረት የማታደርገው ነገር የለም፡፡ ለዚህ ስትል ከአቅሟ በላይ ትሰራለች፡፡ የታዘዘችውን ታደርጋለች፡፡ ሳትታዘዝም ትሰራለች፡፡ እናቷ ከዚያ ኩርፊያ እንድትወጣ ማድረግ ያለባትን ብቻ ሳይሆን የሌለባትንም ታደርጋለች፡፡
✅
✅ ችግር ሲፈጠር መነሻና ግዙ አይታወቅም፡፡ ለሁኔታዎች ማን ኃላፊነት እንደሚወስድ አይታወቅም። ከኃላፊነት አለመውሰድ ውጭም ከተፈጠረው ጭማር ትምህርት መውሰድ የሚባል ነገር የለም፡፡ ስለዚህ ደግሞ ደጋግሞ የማጥፋት እድል ነው ያላቸው፡፡ ካደጉ በኋላም ያንኑ ስህተትየማረምና የማስተካከል እድል የለም፡፡
✅ይህቺ ደንበኛዬ ዛሬም እንደ ልጅነቷ ግንኙነቷ ከእናቷ ጋር ብቻ ነው፡፡ አሁንም እናቷ ያለችውን ፈጥና ታደርጋለች። ሌላው ማህበራዊ ግንኙነቷ ጠቦ የእናቷ ታዛዥና አድራጊ የሆነችው አሁንም አስተሳሰቧ የልጅነቷ በመሆነ ነው፡፡ በዩኒቨርሲቲ የማዕረግ ተመራቂና በመ/ቤቱ ብርቱ ሠራተኛነቷ ቢመሰከርላትም ቤት ስትገባ ግን ያቺ የልጅነቷን ነች፡፡
✅በስነልቦና የተደመደመ አውነት የለም። የመሆን ዕድል ነው ያለው፡፡ ይህች ደንበኛዬ ወይም በእሷ አይነት አስተዳደግ ውስጥ የመጣ ወንድ የአንድ መ/ቤት ስራ አስኪያጅ ቢሆኑም የበታች ሠራተኞችና መምሪያ ኃላፊዎች ያዘዟቸውን ሳይሰሩ ቢቀሩ ቢሯቸው ጠርተው ችግሩን (በመነጋገርከመፍታት ይልቅ ማኩረፍ ነው የሚቀናቸው፡፡
✅በስሜታዊነት ነው ምላሽ የሚሰጡት፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን ግን በልጅነታቸው የተፈጠረባቸው የአዕምሮ ቁስለት አሁን በጉርምስናቸውና በጉልምስናቸው ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን አያውቁም፡፡ ለምን ይህን እንደሚያደርጉም አያውቁም፡፡
✅ግን መቆጣጠር በማይችሉበት መንገድ ያደርጉታል። ብዙ ሰዎች የስነልቦና ባለሙያዎች ጋ ሲመጡ ነው መነሻ ምክንያቱን የሚያውቁት፡፡ ሰው ከወላጆቹ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ችግርንም፣ ባህሪንም ይወርሳል፡፡
✅የታመመ ቤተሰብ ውስጥ ቁጭ ብሎ፣ በስርዓት መነጋገር የለም፡፡ ቀደምቶቹ ወላጆች ሁሉንም እንደሚቆጣጠሩት ሁሉ እነዚህ ደግሞ ዝም በማለት ወይም በማኩረፍ ነው ምላሽ የሚሰጡት፡፡ ማኩረፋቸውን ያምነብታል፡፡ አንዳንዴም በኩራት ያወሩታል፡፡ “ዝግት ሳደርጋት ልክትገባለች›› ይላሉ፡፡ ቤቱን በዝምታ ነው የሚያስጨንቁት፡፡
✈️@Enmare1988
✈️@Enmare1988
✔️
አንዲት ደንበኛዬ(ስነ ልቦና ምክር ፈልጋ የመጣች) ሴት አለች፡፡
✅ከዩኒቨርሲቲ ሁሉንም ትምህርት "A›› አምጥታ ነው በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀችው፡፡ እንደተመረቀችም ሥራ ተቀጥራ ጥሩ ደመወዝ ታገኛለች፡፡ ✅ ነገር ግን በሕይወቷ ደስተኛ
አይደለችም፡፡ የምረቃዋ ዕለት እናት፣ አባት፣ ወንድም፣ እህት ሁሉም በደስታ ሲስክሩ እሷ ግን ደስተኛ አይደለችም፡፡ በተለይ ማህበራዊ ሕይወት ደስተኛ አይደለችም፡፡
✅የምታወራው ከእናቷ ጋር ብቻ ነው፡፡ ከሥራ ውስጥ እናቷን በስራ ማገዝ ነው ደስታዋ፡፡ እናቷ ያለችው ነገር ተፈጻሚ ይሆናል፡፡ ‹‹ሥራሽን ልቀቂ›› ብትላትም ለመልቀቅ አታመነታም፡፡ በዚህ ባህሪዋ ሁሉም የቤተሰብ አባላትና ጓደኞቿ ይገረሙባታል፡፡
✅ይህቺ ደንበኛዬ ልጅ በነበረች ጊዜ እናቷ ሲበዛ አኩራፊ ነበረች፡፡ ደንበኛዬ እንደነገረቺኝ እናት ቤት ውስጥ የሆነ ጥፋት ካየች ያጠፋውን ሰው ወርና ሁለት ወር ልታኮርፈው ትችላለች፡፡
✅ ልጅ ሆና እናቷ በምክንያት ስታኮርፋት እሷን ለማስደሰትና የእናቷን ኩርፊያ ለማስቀረት የማታደርገው ነገር የለም፡፡ ለዚህ ስትል ከአቅሟ በላይ ትሰራለች፡፡ የታዘዘችውን ታደርጋለች፡፡ ሳትታዘዝም ትሰራለች፡፡ እናቷ ከዚያ ኩርፊያ እንድትወጣ ማድረግ ያለባትን ብቻ ሳይሆን የሌለባትንም ታደርጋለች፡፡
✅
እንግዲህ ደንበኛዬም አድጋ ያንኑ ነው የቀጠለችው፡፡ አሁንም አድጋ የልጅነት አስተሳሰቧ ውስጥ ናት ማለት ነው፡፡ በትምህርታ: በጣም ጎበዝ ናት፡፡ በሌላው አስተሳሰቧ ግን ገና ልጅነቷ ላይ ነው ያለችው፡፡ በታመመ ቤተሰብ ውስጥ በጠረጴዛ ዙሪያ መነጋገር እንግዳ ጉዳይ ነው፡፡ ድርጊቶች በኃይል ነው የሚፈፀሙት፡፡
✅ ችግር ሲፈጠር መነሻና ግዙ አይታወቅም፡፡ ለሁኔታዎች ማን ኃላፊነት እንደሚወስድ አይታወቅም። ከኃላፊነት አለመውሰድ ውጭም ከተፈጠረው ጭማር ትምህርት መውሰድ የሚባል ነገር የለም፡፡ ስለዚህ ደግሞ ደጋግሞ የማጥፋት እድል ነው ያላቸው፡፡ ካደጉ በኋላም ያንኑ ስህተትየማረምና የማስተካከል እድል የለም፡፡
✅ይህቺ ደንበኛዬ ዛሬም እንደ ልጅነቷ ግንኙነቷ ከእናቷ ጋር ብቻ ነው፡፡ አሁንም እናቷ ያለችውን ፈጥና ታደርጋለች። ሌላው ማህበራዊ ግንኙነቷ ጠቦ የእናቷ ታዛዥና አድራጊ የሆነችው አሁንም አስተሳሰቧ የልጅነቷ በመሆነ ነው፡፡ በዩኒቨርሲቲ የማዕረግ ተመራቂና በመ/ቤቱ ብርቱ ሠራተኛነቷ ቢመሰከርላትም ቤት ስትገባ ግን ያቺ የልጅነቷን ነች፡፡
✅በስነልቦና የተደመደመ አውነት የለም። የመሆን ዕድል ነው ያለው፡፡ ይህች ደንበኛዬ ወይም በእሷ አይነት አስተዳደግ ውስጥ የመጣ ወንድ የአንድ መ/ቤት ስራ አስኪያጅ ቢሆኑም የበታች ሠራተኞችና መምሪያ ኃላፊዎች ያዘዟቸውን ሳይሰሩ ቢቀሩ ቢሯቸው ጠርተው ችግሩን (በመነጋገርከመፍታት ይልቅ ማኩረፍ ነው የሚቀናቸው፡፡
✅በስሜታዊነት ነው ምላሽ የሚሰጡት፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን ግን በልጅነታቸው የተፈጠረባቸው የአዕምሮ ቁስለት አሁን በጉርምስናቸውና በጉልምስናቸው ችግር እየፈጠረባቸው መሆኑን አያውቁም፡፡ ለምን ይህን እንደሚያደርጉም አያውቁም፡፡
✅ግን መቆጣጠር በማይችሉበት መንገድ ያደርጉታል። ብዙ ሰዎች የስነልቦና ባለሙያዎች ጋ ሲመጡ ነው መነሻ ምክንያቱን የሚያውቁት፡፡ ሰው ከወላጆቹ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ችግርንም፣ ባህሪንም ይወርሳል፡፡
✅የታመመ ቤተሰብ ውስጥ ቁጭ ብሎ፣ በስርዓት መነጋገር የለም፡፡ ቀደምቶቹ ወላጆች ሁሉንም እንደሚቆጣጠሩት ሁሉ እነዚህ ደግሞ ዝም በማለት ወይም በማኩረፍ ነው ምላሽ የሚሰጡት፡፡ ማኩረፋቸውን ያምነብታል፡፡ አንዳንዴም በኩራት ያወሩታል፡፡ “ዝግት ሳደርጋት ልክትገባለች›› ይላሉ፡፡ ቤቱን በዝምታ ነው የሚያስጨንቁት፡፡
✈️@Enmare1988
✈️@Enmare1988
🔥3
ሃሎሎሎሎሎ የኔ ወለላ... ሃሎሎሎሎ የኔ ቀይ አበባ... እንኳን አደረሰሽ የኔ ቸኮላታ
እሺሺ የጠፋ ሰው... ከየት ተገኘህ ባክህ??(አይማ..ርታ፡፡ድምጿን ሞዘዝ ማድረግ አልተወችም
ያው የደወልኩበትን ጉዳዩ ገብቷቷል Valentine ስለሆነ አብረን እንደር ምናምን....እሷም ነቄ ናት፡፡አይማርታ.....እስካሁን ባልለያት በዚህ ነገርኝነቷ ጨጓራዬን ጠብሳ ታበላኝ ነበር፡፡ አልያም ኩላሊቴን አሽጣኝ ምላስ ሰንበር ትበላበት ነው፡፡አቤት ምላስ አቤት አቤት አቤት ምላሷ አፏ ውስጥ ሲላወስ እራሱ እኔን የሚያቃጥለኝ ነገርግርምምምም ይለኛል፡፡ከተለያየን አመት ቢሆንም ያውውው ፍቅርን ለማደስ አንዳንድ መሠረታዊ ነገሮችን በአልጋ ዙርያ እንድናወራ ነበር አደዋወሌ...ታድያ ጓደኞቼ አቅፈው ሲያድሩ እኔ ለምን!!!እኮ....
ባክህ ዛሬ በጠዋቱ ቀይይይይ በቀይ ሆኛለሁ ታድያ ልምጣ??(ተሸኮረመመች፡፡እምቢ እንደማትለኝ አቃለሁ፡፡ ያ ለአመታት የለፋሁበት ብቃቴን ዛሬ....!
መሸትሸት ሲል ያለቺኝን የክፉ ቀን ገንዘብ ከባንክ መዥረጥ አድርጌ ወደተቃጠርንበት ሆቴል ስክለበለብ ሔድኩ፡፡ማርታ ከድሮዋ የወሲብ እሳት ለብሳ፤ትንቡክ ብላ በስላ ፤እምርብላ ተኳኩላ ቁጭ ብላለች፡፡ያጣላን ነገረኝነቷ እንጂ ውበትስ ሚደርስባት የለም፡፡እመቤቴን!!
ገና እንደደረስኩ ለቀብድ ማስያዥ ምትሆን ለጉንጭየራቀ ለከንፈር የቀረበ አማካኝ ስፍራ ላይ ስሜያት ተቀመጥን።የቆጥ የባጡን አወራን፡፡ወይን ተቻለስን፡፡እንደገና ምግብ በላይ።እንደገና ጨፈርንና የአልጋ ብር ብቻ ኪሴ መቅረቱን ሳረጋግጥ ግን....
የኔ ፍቅር አልኳት ለስለስስ ባለ ድምፅ (አቤት ድፍረት!! የምን ፍቅር ብትለኝስ አሁን?
ወዬዬ አባ... ( ተመስገን!!እንደውም እንግባ አይነት የወሲብ ድምፅ አለው፡፡ደሞ ትንሽ ሞቅ ብሏታል
በቃ እንግዲ ገብተን ደሞ እ?ያቺን...(አይኔና ከንፈሬ እኩል ብልጥጥ አርጌ በብልጣብልጥ ፊት አየኋት
ወዴት???ወዴት ነው ምንገባው??(አይ ማ..ርቲ ስትሰክርኮ ትዘባርቃለች፡፡ምለው ጠፍቷትኮ አደለም
ያውው.. አልጋ ይዣለኋ ማርቲዬ እ... ማለቴ....
ያምካል ናቲ???ጠዋት ምን ብዬክ ነበር ቆይ???
እንዴ ምን አልሺኝ!!(ሳላቀው ቁጣ አመለጠኝ
ቀይ በቀይ ሆኛለሁሁሁ አልኩህ አደል እንዴ!??
እና ቫላንታይን አደል እንዴ?የሆንሽ እንደሆንስ!!??(አረ ጉድ ፈላ...ላብድ ቃጣኝ፡፡ደሜ ትክትክትክትክክክክ አለ!!
ዝም በል ወደዛ... ድሮ ፍቅረኛ እያለን እኔ ፔሬድ ላይስሆን የምንግባባበት የሚስጥር አማርኛ ''ቀይ በቀይሆኛለሁ"የሚለው አደል ያ ማለት ፔሬዴ መ...
በቃሽ ወደዛ!!!አትጃጃይብኝ!!እና ያኔ ነዋ አሁን ምን ይሁን ብለሽ ነው ምታስታውሺው ያኔ ቀረ ቀረ ነው አሁን ፔ...ፔ("ስሙን ቄስ ይጥራው!!ያኔ የተባባልነው ትዝ ሲለኝ በቆምኩበት እንባ እንባ እያለኝ የበተንኩት ገንዘቤ እያሰብኩ ያልበኝ ያዞረኝ ጀመረ
አየህ የረሳከው የምንባባለውን ቃል ሳይሆን ሴትነቴን እና ክብሬን ነው!!ትላንት በቃኝ ብለህ የናቅከውን ገላ ዛሬ የዝሙት በአል ደርሶ ስትክለፈለፍ አልጋ ላይልትጥለኝ ስታስብ መጀመርያ ሴትነት ዘንግተከው
ነበር፡፡እኔም የመጣሁት ሆነ ብዬ ልፈትንህ ነው!! ወደህ
ማታገባት፤ወልደህ ማታከብራትን ሴት ፈረንጅ በሰጠህ የዝሙት ቀጠሮ ለማዋረድ ብዙ አትልፋ፡፡እዚህ ምሽት ላይእንዳንተ አይነት ክብረ ቢስ ወንዶች የንፁህ ሴቶችን እንባ እና ደም ያፈሳሉ ቀይ ለብሰው ለክፋት ይሰለፋሉ "ቫላንታይን ዴይ (day) ብለው ቫላንታይን ዴዝ (death) ይሆናሉ"
ትሰማለህ..''ፍቅረኝነት በልዩነት አንድ ቀን ሳይሆን በልዩነት ዘላለም የሚከበር በአል ነው እሺ"ለግብዣው በጣም አመሠግናለሁ በል ደህና እደር....
በቆምኩበት ታኮ ጫማዋን ቋ....ቋ....ቋ እያረገች ጥላኝ እብስ!!!
ከየታሪክ የተወሰደ

🔥4👍1
ራስን ለመሆን ራስን ማወቅ መቻል ቁልፍ ነው፡፡ራሱን ያላወቀ ሰው ሌላውን እንዲመስል ይገደዳል፡፡ «የተለየ» የመሆን መብቱንም ያጣል።ከዚህም ባሻገር ማንነቱን ማጐልበት ይሳነዋል፡፡
📓ራስህን የማወቅ ሳይኮሎጂ
✍️ቃልኪዳን አምባቸው
📖@Bemnet_Library
📓ራስህን የማወቅ ሳይኮሎጂ
✍️ቃልኪዳን አምባቸው
📖@Bemnet_Library
👍3
ያለቦታሽ ከቆምሽ ና ቦታውን ፊት ከሰጠሽው የጎትትሻል ፣ያሳንስሻል
ቀሚስሽን ይዞ አያራምድሽም
በፍቅር ታውሬ ላባብለው ካልሽ ዝርክርክ ነው አይፅናናም. .
አይጠራም ያጨማልቅሻል
ነገሽን ፣ ህልምሽን ፣ ሳቅሽን ያንገራግጨዋል
ያንቺን ትልቅነት በተራ አስተሳሰቡ ያጠለሸዋል
ይበርዝሻል፣ ያበልዝሻል
ዛሬሽን ያደክምብሻል
. .. ውበትና እድሜሽ .. ከሚያራክሱት ውስጥ ዋንኛው ነው. .
ካለው ነገሮቹ ሁሉ መጨረሻ መሰለፍሽን የምትቀበይው ለምንድነው ?
የስሜቱ አሻንጉሊት እንደሆንሽ አርጎ የሚያስብ ሰው ጋር ምን ትሰርያለሽ ?
አማራጭ ሲያጣ የመጣ እየመሰለሽ እስከመች ትደሰቻለሽ ?
#የሚፈልግሽ ከሆነ እንደሚገባሽ ሆኖ ያግኝሽ !!
@plasmaa23

ይሄ መንገድ የግል ነው።ምንአልባት ጥቂት አጋዥ ታገኙ ይሆናል። ግን ብዙ አይሸኛችሁም። ያመላክታችዃል።መሄድ ግን የእናንተ ሀላፊነት ነው።የምትመኙት ቦታ ላይ ለመድረስ የሚወስደው ጊዜ ሊለያይ ይችላል።ዋናው ቁምነገር የምትፈልጉትን ነገር(ምንም ይሁን ምን) ለይቶ ማወቅና እያንዳንዷን እርምጃ ልክ እንደ አዲስና እንደመዳረሻ መራመድ ነው። ያኔ የ "መድረስን" ትርጉም ትቀይሩታላችሁ።ሌሎች አጃቢ ፍላጎቶች እየጠሩ ሲመጡ ፣ ወደ እራሳችሁ መመለስ ትችላላችሁ። እዚህ ለመድረስ ግን፣በየመንገዱ የምትጠይቁት እና የምትወስዱት ብዙ ነው። ሀይል ፣ስልጣን ፣እውቀት ፣ውበት፣ገንዘብ፣ፍቅር፣ጭብጨባ........👍2
Forwarded from የጥበብ - መንገድ ™
የሴት ልብ... በፍቅር ሰፊ ሰማይ ላይ እንደሚበር ወፍ የሚወዛወዝ ልብ ... ለዘመናት ወይን ጠጅ እንደ ተሞላ የአበባ ማስቀመጫ ነው ፡፡ ነፍሳት ለሚጠጡት… እንዲሁም አንድ በገጹ ላይ እንዳለ መጽሐፍ ነው ። የደስታና የመከራ ፣ የሳቅና የሀዘን ምዕራፎች ያነባል ። ከአለም መጀመሪያ ጀምሮ ፤ ለእርሷ ከተፈጠረው የሴቷ ግማሽ የሆነ እውነተኛ ጓደኛ ካልሆነ በስተቀር ማንም ይህን መጽሐፍ ማንበብ አይችልም ፡ የሴት ልብ በጊዜ ይለወጣል ፡ ለዘለዓለም ቢሞት እንኳ ፡ ፈጽሞ አይጠፋም ደራሲያንና ገጠሚያን የሴትን እውነታ የተረዱ ቢመስላቸውም፣ ልባዊ ምስጢሯን ፈፅሞ ሊያዩት አልቻሉም፣ ምክንያቱም ሴትን የሚያዩበት አይናቸው በወሲባዊ ብዥታ የተጋረደ ነው ፡፡
ሴቷን ጥላ ካልተተገንህ በስተቀር የመለኮቱን ዕውነተኛ ገጽ በሕያው መዳፍ ልትዳስሰው አትችልም። ሴቷ ግን እየረገፈች የምትፈካ፣ እየጠወለገች የምታብብ ፡ ወትሮ አምላክ አከል ፍጡር ነች፡፡
©ቅዱስ - ጅብራን ❤️
ሴቶችየ እንኳን አደረሳችሁ ፡፡

🔥2👍1
Forwarded from የጥበብ - መንገድ ™
የውበቷ እስረኛ ነች። ደረቷ ላይ ማጎጥጎጥ ስትጀምር ጀምሮ የሚያንዣብቡባት ወንዶች ብዙ ናቸው። ሕይወትን የምትሰጥ እንደመሆኗ መጠን ተፈጥሮ ሕይወትን የማስቀጠል አላማዋን ልታሳካ ሴትን ደረቷን ቀልብን የሚሰልብ፣ መቀመጫዋን ጉዳይን የሚያስረሳ፣ ከንፈሮቿን ሆድን የሚያባቡ አድርጋ እየቀረጸች ታሳድጋታለች። እንደ ልብ ወጥታ እንዳትገባ ትሆናለች። እንደ ውሻ የሚለክፋት ብዙ፤ እንደ ወንድ ሰው ፈገግ ብሎላት የሚሄደው ጥቂት ነው።
በወግ አጥባቂ ማህበረሰብ ውስጥ የደርባባነት እስረኛ ነች። በ‛ጨዋ ነው ቀሚሷ’ ሙገሳ ተሸብባ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚፈልጓትን ነው የምታገኘው። ቤተሰቦቿ የሚፈልጉትን።
ተፈጥሮስ ውበትን ሰጥታ ብቻ መች ተፋታቻት። ማርገዝ አለ። መውለድ አለ። ማጥባት አለ። እነዚህ ሦስቱ ከሌሉ በየወሩ ቀይ አበባ እየተቀበለች ትሸኛለች። ቢያንስ በነዚህ በነዚህ ከወንዶች የበለጠ ተፈጥሯዊ ጫና አለባት። የሚገርመው ሕይወትን ስለተቀበለቻት አንድም ቀን ሕይወት አንተን ከከበደችህ በላይ ከበደችኝ ብላው አታውቅም ወንዱን።
ሴት ውበት ነች፤ ስትኖርበት ቤት ይደምቃል። ቅመም ነች፤ የትኛውንም ስብስብ ታጣፍጣለች። መድኃኒት ነች፤ አብሮነቷ የዚህን ዓለም ህመም ያስረሳል። Delicate ነች እንደ አበባ። ፍቅር ያለመልማታል። ግሩምና ድንቅ ነች። መከበር ይገባታል።
በድጋሜ መልካም የሴቶች ቀን ❤️
የጥበብ መንገድ አባላት!

🙏2
Forwarded from አርምሞ🧘🏽♂
“ሴቶች በርግጥ ብልህዎች ናቸው። ወንድ ሁለት እግር ስላለው ብቻ ጭንቅላቷን ስለምታጣ ሴት ሰምታችሁ ታውቃላችሁ?።”
(የሩሲያ/ሶቪየት ተዋናይት)
🫤
―ቪና ራንቭስካያ (የሩሲያ/ሶቪየት ተዋናይት)
🤔5
Forwarded from 🫳🏿ካሲና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በተራ እንደሆነ የሁሉም ጅገና"🤝🤷♀
Forwarded from እንማር (🅺🅸🆈🅰88)
.......
...
ቴክሳስ ኦብሬይ ውስጥ የምትኖረው የ32 አመቷ ቲፋኒ ፡ ወደነዚህ የቆሻሻ መጣያ ገንዳዎች እየሄደች የምታገኛቸውን የተለያዩ ነገሮች በመሸጥ ፡ በሳምንት እስከ አንድ ሺህ ዶላር የምትሰራ ሲሆን ፡ ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ ከ80 ሺህ ዶላር በላይ አግኝታለች ።
.....
አሻንጉሊቶች ፡ የተለያዩ የወንድና ሴት ጫማዎች ፡ የኤሌትሮኒክስ ቁሳቁሶችና ፡ በርካታ ነገሮችን እንደምታገኝ የምትናገረው ቲፋኒ ፡ በዚህ ስራዋ ደስተኛ ከመሆኗም በላይ ፡ ስራዋን ስትሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ በቲክቶክና ኢንስታ እንዲሁም በዩቲዩብ አካውንቷ ፖስት ታደርጋለች ።
አሁን ላይ ለስራዋ ባላት ክብር ፡ የሚያደንቋትና እነዚህን ስራዎቿን የሚከታተሉ አድናቂዎቿ ፡ በቲክቶክ ብቻ ፡ ከሁለት ሚሊየን በላይ ፎሎወር አልፈዋል ። DUMPSTER diving mom በሚለው የዩቲዪብ አካውንቷም ከ90 ሺህ በላይ ሰብስክራይበሮች አሏት ።
..........
ቲፋኒ ፡ በዚህ በየቀኑ ፡ ከአምስት እስከ ስድስት ሰአት እየሰራች በምታገኘው ገንዘብ ዘመናዊ መኪና ትነዳለች ፡ ኤሌክትሪሽያን የሆነው ባለቤቷና እሷ በምታገኘው ገንዘብ እየተጋገዙ አራት ልጆቻቸውን በጥሩ ሁኔታ ያኖራሉ ።
........
እዚህ ላይ የስራ ክቡርነት ጉዳይ እንዳለ ሆኖ. . ተሽጠው ዋጋ የሚያወጡ እቃዎችን , ከቆሻሻ መጣያ ገንዳ ውስጥ ፡ እያገኘች ለአመታት በዚህ ስራ ለመቀጠልና ፡ በሺህ የሚቆጠር ገቢ ለማግኘት ፡ ባደገ ሀገር ላይ መኖሯ ጠቅሟታል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯1
Forwarded from እንማር (🅺🅸🆈🅰88)
በድምፄ ውስጥ የመከራዬን ክብደት አሳየሁት..
በትእግስት አድምጦኝ ከጨረሰ በሁዋላ ዛሬም ድረስ የማረሳውን አንድ ጥያቄ ጠየቀኝ።
ካለ ጠባሳዎቼ ምንም አልነበርኩም። ጠባሳዎቼ ቢጠፉ የምናገረው ታሪክ የሌለኝ ሰው ነኝ።
ምን አልባት እያንዳንዳችን በየ እርምጃዎቻችን እና በየውሳኔዎቻችን ልክ እየተፃፉ እንዳሉ ጅምር መፅሀፎች ነን።
እያዘጋጀነው ላለነው ግለ ታሪክ ፀሀፊውም ገፀ ባህርይውም እኛ ነን። በምን መልኩ ታሪካችንን መዝጋት እንፈልጋለን? እPlease open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2
Forwarded from 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች (🅺🅸🆈🅰88)
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁6👍1