Forwarded from እንማር
የቡናው ግብዣ ☕
ሃዊ ከቤቷ ከመውጣቷ በፊት ማንም ይየው ማንም የመጨረሻ ኑዛዜዋን ፣ብሶቷን በዲያሪዋ ላይ ችክችክ አድርጋ ጽፋ ነበር የወጣችው ። ወስናለች ። መ'ኖር በቅቷታል ። ፈራ ተባ ብትልም ሃሞቷ ግን ኮስተር ብሏል ።
ባለ ቡናዋን ስምረትን ጠራቻት :- ' ስምሩ ይሄን ወረቀት ማነው የጻፈው ? ' ስምረት ግራ ተጋባች ! እኔንጃ ሃዊዬ ግን አንድ ልጅ ያንቺን ቡና ሂሳብ ከፍሎልሽ ወቷል ።
ማን ይሆን ?
ህይወቷን ለመደምደም አሁንም እንደቆረጠች ነው ። ግን ደሞ የዚህን ሰው ማንነት ማወቅ ፈለገች ። እስከዛሬስ ኖሬ የለ ? ታግሼ የዚህን ሰው ማንነት ማወቅ ከቻልኩ እስኪ ልሞክር ። ለምን እየከነከነኝ ል'ሙት ?
መሸ 🌙 🌌 🌠 💤
ደግሞም ነጋ 🧡☀️🌄 🌞 🌅
ድጋሚ መሸ 🌙 ደግሞም ነጋ 🌞 ለውጥ የለም ። ሰውዬው የውሃ ሽታ ሆነ
።
ቀጣዪ ክፍለ ይቀጥላል አንብበው ከወደዱት ግን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Forwarded from ክንፎች🧚♂ (frehiwot)
A woman whose mood improved with a book , a poem, a song or acup of coffe is not defeated by anyone; even life loses with her.
Khalil Gibran
Khalil Gibran
💯3
Forwarded from ልባም ሴት 😍
የማይሆንሽ ቦታ ላይ ለመቆየት በመረጥሽ ቁጥር መለየት እየከበደሽ ይመጣል። ነገሮች በጊዜ ሂደት እንደምታስቢያቸው ስለሚስተካከሉ አይደለም .... ሸክሙን እየተለማመድሽው ስለምትመጪ ነው።
መላመድ ደህንነት የሚሰጥሽ አይነት የውሸት ስሜትን ይሰጥሻል። ከስንት አንዴ የሚደረጉልሽን ጥሩ ነገሮች እንደ ማስረጃ እየቆጠርሽ እራስሽን ታታያለሽ። እንደገና ከዜሮ ከመጀመር ይኼንኑ ማስቀጠል ይሻላል ትያለሽ።
ብዙ በቆየሽ ቁጥር መጀመሪያ አካባቢ ከግንኙነቱ ትፈልጊ የነበረውን ነገር እየተውሽ በየቀኑ ምቾትሽን እና ሰላምሽን እየቆረስሽ አሳልፈሽ መስጠት ትጀምሪያለሽ። ከዛም የሆነ ቀን እውነታውን ታያለሽ .... መለያየት ማለት ህይወትሽን ለሁለት መሰንጠቅ ማለት እንደሆነ .... ምክንያቱም መጀመሪያም ህይወትሽን የገነባሽው ቀስ በቀስ እያፈረሰሽ በሚሄድ ነገር ላይ ነውና።
ነገር ግን ወደራስሽም የምትመለሽው በዚህ አጋጣሚ ነው። ለመለያየት መወሰን ውድቀትን ማወጅ አይደለምና። በመጨረሻም ራስሽን ማድመጥ መጀመርሽን ማሳያ ነው።
ህመምሽን ከመለማመድ ብዛት "ፍቅር" እያልሽ መጥራትሽን የምታቆሚበት ነው። ህይወትሽ መተንፈሻ መጠነኛ ቦታ እንደሚፈልግ የተረዳሽበት፣ ልብሽ የተረጋጋ ነገር እንደሚፈልግ ያወቅሽበት እና ነገሽ ያንቺን መጎዳት መሰረት ማድረግ እንደማይገባው የወሰንሽበት ስለሚሆን።
መለያየቱ የሚያም ቢሆንም እንኳን ባለሽበት የመቆየትን ያህል ስቃይ አይኖረውም !!
ለማንኛውም በሰላም ዋሉ !!
~
... ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው !!
~
ለአንዱ ፆታ የተፃፈው ለሌላኛውም ይሰራል 🤞
~
✨ ባሻ ዘብሔረ ጠቅላይ ግምጃ ቤት ✨
★★★ ኦሮማይ ★★★
🧘♀️🧘🧘♂️
© Abby Junior

Forwarded from Ethiopian Law™ ⚖ የኢትዮጵያ ሕግ™ (Mesfin)
"ፍቅረኛውን የገደለው... በፍቅረኛው ተያዘ!"
ፊልም የሚመስል እውነተኛ የድሬዳዋ ፖሊስ ገድል!
ፍቅረኛውን ገድሎና አልጋ ዉስጥ ቀብሮ ለዓመታት ተሰውሮ የነበረውን አረመኔ ነፍሰ ገዳይ፤ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ እና የስነ-ልቦና ጥበብ ተጠቅማ በቁጥጥር ስር ያዋለችው ጀግናዋ ዋና ሳጅን ስንዱ ካሳሁን የመነጋገሪያ ርዕስ ሆናለች።
ይህች የድሬዳዋ ፖሊስ መርማሪ፤ ገዳዩን በሶሻል ሚዲያ ካገኘችው በኋላ ራሷን እንደ "ፍቅረኛ ፈላጊ ነጋዴ" በማስተዋወቅ ለወራት የፍቅር ቃላትን እየወረወረችና ፎቶዎችን እየላከች ልቡን አሸነፈችው።
ወንጀለኛው የፍቅር ጓደኛ አገኘሁ ብሎ ሲመጣ በህግ ካቴና አጠለቀችለት።
ይህ ታሪክ በቅርቡ በአባይ ቲቪ "ካቴና" ፕሮግራም ላይ የቀረበ ሲሆን፤ ፀሐፊው ዋና ሳጅን ማሙሽ አዳፍሬ፤ "ይህች ጀግና ልትሾምና ልትሸለም ይገባል" ሲሉ ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል።
የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን እና ከንቲባ ይህንን የሴቶችን ብቃት ያሳየ ድንቅ ስራ እውቅና እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል።
ጌጡ ተመስገን

❤2
Forwarded from ኖኅ Book Delivery (ኖኀ Book Delivery)
ገና ለገና እድሜ ሄደ ብዬ -:
ገና ለገና ሴት ልጅ ነኝ ግዜ አይራራልኝም ብዬ -:
ገና ለገና ቤተሰቦቼን ፍላጎት ለማሟላት -:
ገና ለገና ቆማ ቀረች ላለመባል -:
ገና ለገና ባል አለኝ ለማለት -:
ገና ለገና ባገባው አይቸግረኝም ብዬ ፦
ልቤ ያላረፈበትን ሰው፣ብዙ የማልወደውን ሰው ፣ ሳላገኘው ስቀር ናፍቆት የማይወዘውዘኝን ሰው.. መውደዱ ያልተጋባብኝን ሰው ሲጠፋ ቅር ቅር የማይለኝን ሰው
ለምን አገባለሁ ???
ዘገየሁ ብሎ በድፍረት መወሰን ለደስታ አልባ ቀናት ለዱካካም ቀኖች ይዳርጋል !!
አልፈራም የኔ ቀን ይመጣል !!!
© Adhanom Mitiku
🛥 🛥 🛥
"ማንበብ ፋሽን ነው።"🧐
Join us @noahbookdelivery

"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3
ክብርሽን ጠብቂ፡
ወንድ ልጅ በቀላሉ ያገኘውን ነገር በቀላሉ የመርሳት ዝንባሌ አለው
ዛሬ ስጦታ ፣ አበባና ቸኮሌት ሊኖር ይችላል። እነዚህ ሁሉ ያልፋሉ፤ አንቺ ግን ከራስሽ ጋር ለዘላለም ትኖሪያለሽ። ራስሽን ዝቅ አታድርጊ።
የካቲት 14 (Valentine's Day) እንደመሆኑ መጠን፣ ብዙ ሴቶች የፍቅር መግለጫ አድርገው "ክብራቸውን" (ድንግልናቸውን) ለወንዶች የመስጠት ዝንባሌ ሊኖራቸው ይችላል።
ይህ ውሳኔ ከስሜታዊነት በላይ የሆነና ነገ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ሊኖረው የሚችል በመሆኑ
🌹 ለራስሽ የምትሰጪው ስጦታ
ይህ ቀን የፍቅር ቀን ነው፤ ፍቅር ደግሞ ከራስ ይጀምራል። ለአንድ ሰው መስጠት የምትችዪው ትልቁ ስጦታ "አካልሽ" ሳይሆን "ክብርሽና ታማኝነትሽ" ነው።
ጊዜያዊ ስሜትና ዘላቂ ዋጋ፡
የአንድ ቀን የፍቅር ድባብና ስሜት እንዲያሸንፍሽ አትፍቀጂ። ስሜት እንደ ደመና ጠፊ ነው፤ ክብርሽ ግን የማንነትሽ መገለጫና አንዴ ከሄደ የማይመለስ ውድ ሀብትሽ ነው።
ፍቅር በስጦታ አይለካም፡
አንድ ወንድ በእውነት የሚያፈቅርሽ ከሆነ፣ ላንቺ ያለው ክብር አካልሽን ከመፈለግ በላይ መሆን አለበት። "ካላደረግሽው አታፈቅሪኝም" የሚል ግፊት ካለ፣ ያ ፍቅር ሳይሆን የፍላጎት መገበያያ ነው።
የነገዋ አንቺ፡ ዛሬ የምታደርጊው ነገር ነገ ስታስቢው ኩራት ወይስ ጸጸት እንደሚሰጥሽ ቆም ብለሽ አስቢ። ለትክክለኛው ሰው፣ በትክክለኛው ጊዜና ቦታ (በትዳር) የሚጠበቅ ስጦታ ሁልጊዜም የበለጠ ጣፋጭ ነው።
💡 ማስታወስ የሚገቡሽ ነጥቦች
"ሰውነታችሁ የፈጣሪ ቤተ መቅደስ ነው" እንደሚባለው፣ ይሄ መቅደስ ለማንም በሩን የሚከፍት ሳይሆን ልዩ ጥበቃ የሚደረግለት መሆን አለበት።
የግፊት ሰለባ አትሁኚ፡
ጓደኞቼ አደረጉት ወይም አለም እያደረገው ነው በሚል ውሳኔ አትሳሳቢ። አንቺ ልዩ ነሽ፣ ዋጋሽም ውድ ነው።
ክብርሽን ጠብቂ፡
ወንድ ልጅ በቀላሉ ያገኘውን ነገር በቀላሉ የመርሳት ዝንባሌ አለው። በብዙ ትግልና በክብር ያገኘሽን ሴት ግን ዕድሜ ልኩን ሲያከብርሽ ይኖራል።
ራስሽን ውደጂ
ዛሬ ስጦታ፣ አበባና ቸኮሌት ሊኖር ይችላል። እነዚህ ሁሉ ያልፋሉ፤ አንቺ ግን ከራስሽ ጋር ለዘላለም ትኖሪያለሽ። ራስሽን ዝቅ አታድርጊ።
ማጠቃለያ
ውድ እህቴ፣ የዛሬው ደስታ የነገው ቁስል እንዳይሆን ተጠንቀቂ። እውነተኛ ፍቅር "ትዕግስት" አለው። የሚወድሽ ሰው ክብርሽን ይጠብቃል እንጂ አይቀማሽም። ዛሬን በንጽህና እና በክብር በማሳለፍ ለራስሽ ትልቅ ዋጋ ስጪ።
ይህ ቀን ያልፋል፤ ማንነትሽ ግን ይቀጥላል።
ቆም ብለሽ አስቢ!

❤3🔥1
Forwarded from እንማር
<ታውቃለህ ወጣትነቴን ቢያንስ በፎቶ ባስቀምጠው ደስ ይለኛል>
<ታድያ ብዙ ፎቶዎች አሉሽ እኮ>
<ለሱ አታስቢ እኔ ጋር ... >
<አንተ ጋር ምን?... ንገረኝ... አንተ ጋር ምን?>
<እሺ ምን ላድርግልህ?>
<በቃ እያሰብኩሽ ልተኛ ቢያንስ ፎቶሽን ላኪልኝ>
<አላጠፋኸውም እንዴ? >
<አጥፍቼዋለሁ በእውነት... ማለቴ... ሃሳቤ ውስጥ አንቺ አለሽ ለማለት ነው>
በኋላ ላይ ግን ያ አሁን ሳይሆን ወደፊት... ካረጀሁ እና ከወለድኩ በኋላ ማየት የምፈልገው ገላዬ አሁን ላይ በየሶሻልሚዲያው ሲዘዋወር ተመለከትኩት። በእኔ እና በሱ መሃል ብቻ የነበረው የመሠለኝ ገላዬ የሁሉም ሆነ። ሁሉም አየው። በማመኔ ተፀፀትኩ። ስንቴ ነው የሚገለኝ? ስንቴ ነው የምሞተው? እስከመቼ ነው የሚያመኝ? የማመን ዋጋው እንዴት ነው? ምን ያስከፍለናል?
Fantu emu
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from እንማር
.. chachaሆቴሉ በጭብጨባ እና በሳቅ ተሞላ ከፊት ለፊቴ በቀይ በአበባ የተንቆጠቆጠው ልዩ ቦታ ላይ ነጭ የለበሰው ፍቅረኛዬ ቆሟል ልክ ወደሱ እንደተጠጋሁ ግን ተንበርክኮ የቀለበት ሳጥኑን እንደከፈተው ድንገት ከኋላ አንድ የሴት ድምፅ ተሰማ....
በጥፊ ልምታው?? ልርገጠው ???ልንከሰው??በኬኩ ቢላ ወጋግቼ ልግደለው??የቱ ቅጣት የዚህን ሰው ክፋት ይመልሳል??የቱ ፍርድ እቺን ምስኪን ቀና ያደርጋታል ??እንጃ!!
ለመሆኑ...."ታገቢኛለሽ ወይ?"ብሎ ፊትለፊትሽ የተንበረከከውን ወንድ ታቂዋለሽ ወይ??ሀላፊነት ሚሰማው ሚያከብርሽ እንደሴትነትሽ በወንድነቱ አክብሮሽ የሚያኖርሽ መሆኑን ታምኚበታለሽ ወይ??እሺ ብላለች ከመባሉ በፊት ጣትሽ ላይ ቀለበት ከመግባቱ በፊት አንቺ እና እሱ ተግባብታችኋል ወይ ታውቂዋለሽ ወይ????
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🔥2
ሴት በወንድ ሕይወት ውስጥ ሦስት መልክ አላት፦ እናት፣ እህትና ሚስት። እናት መጀመሪያው ናት፣ እህት መንገዱ ናት፣ ሚስት ደግሞ መድረሻው ናት። ሴት ማለት የሕይወት መዝሙር፣ የወንድ ልጅ የልብ ትርታና የነፍሱ መስታወት ናት።
መራራው እውነት የሰው ልጅ ሴትን እንደ "ዕቃ" ወይም እንደ "ንብረት" አድርጎ መመልከቱ ነው። ወንድ ሴትን ሊገዛትና ሊቆጣጠራት ይሞክራል፣ ነገር ግን ሴት ማለት እንደ ንፋስ ነጻ የሆነች ነፍስ ናት። ትልቁ ግጭት የሚፈጠረው ወንድ የሴትን "አካል" እንጂ "ነፍስ" መውደድ ሲያቅተው ነው። ሴት የአበባ ዘር ናት፤ በፍቅርና በክብር ካልተያዘች ትጠወልጋለች። ነገር ግን ስትፈካ ዓለምን በመዓዛዋ ትሞላለች። የሴት ስቃይ የዓለም ሁሉ ስቃይ ነው፤ ምክንያቱም ዓለም የምትኖረው በእሷ ትዕግስትና መስዋዕትነት ውስጥ ነውና።
📕 ርዕስ፦የጥበብ መንገድ
✍🏻 ደራሲ፦ካህሊል ጂብራን

🔥4❤2
Forwarded from Bemnet Library
አንዲት ሴት ለማትወደው ሰው በወርቅና በሀብት ስትሸጥ አየሁ፤ ቤተሰቦቿም "ይህ ለደስታሽ ነው" አሏት። እሷ ግን በመጋረጃው ውስጥ ሆና በዝምታ ታለቅስ ነበር።በዚህ መካከል ትልቁ ሐዘን የሰውን ልጅ ልብ በገንዘብ መመዘናቸው ነው። ፍቅር ነጻ መሆን ሲገባው፣ በወርቅ ሰንሰለት ታስሮ ወደ መኝታ ክፍል ይወሰዳል። ያንን ሰው ስታቅፈው፣ የምታቅፈው ስጋውን እንጂ ነፍሱን አይደለም።
ይህ "ሕጋዊ ግልሙትና" ይባላል፤ ስሙ ግን "ጋብቻ" ተብሎ ይከበራል። ነፍስህ ከሌላ ጋር ሆና፣ ስጋህ ግን ከሌላ ጋር እንዲሆን መገደድ ከገሃነም በላይ የሚያም ስቃይ ነው።ሕብረተሰቡ "ክብር ይለዋል፣ እኔ ግን "ሞት" እለዋለሁ። ስንት ንጹህ ልቦች በዚህ በወግና በልማድ ሰይፍ ተሰልበዋል? ስንት ህልሞችስ በሀብታሞች እግር ስር ተረግጠዋል? ይህ ግፍ በየቀኑ በቤቶቻችሁ ውስጥ ይፈጸማል፤ እናንተ ግን በዝምታ ትመለከታላችሁ። የሰው ልጅ ትልቁ ውድቀት፣ ፍቅርን ከመንፈስ አውጥቶ ወደ ንግድ የቀየረበት ዕለት ነው።
📕 ርዕስ፦የተሰበሩ ክንፎች
✍🏻 ደራሲ፦ካህሊል ጂብራን
📚 @Bemnet_Library

❤1🔥1
Forwarded from ካሊድ አቅሉ
ዐይን የሚሰማው ንግግር
(ካሊድ አቅሉ)
" ካላየነው በቀር የማንረዳው ብዙ ንግግር አለ ። "
----------------------------
ከአለቃዬ ጋር በመስሪያ ቤት Cafe ውስጥ ሻይ ቡና እያልን ነው በጫወታ መሀል ስላለፈው የአፍላ ወጣትነት ዘመንዋ በቁጭት አነሳች ፣ " እኔ እኮ ቃሊ ሚቆጨኝ ያኔ መንገድ ስስት ተመለሺ ብሎ ሚይዘኝ አንድ የቤተሰብ እንዴት አይኖርም ? ሁሉም እንደፈቀድሽ ብለው እሳት ውስጥ ስገባ ዳር ይዘው አዩኝ እናት ,አባት, ወንድም,እህት ጎረቤት .... አንድም አንቺ ልጅ ተመለሽ አይልም ? "
" እነሱን ወቀስሽ እንጂ ያኔ ቢመክሩሽስ ከጥፋት መንገድ እንደምትመለሺ እርግጠኛ አትሁኚ በወጣትነት ያውም ደሞ አፍላው ሰዓት ከምክር በላይ ዱላ ይቀለናል" አልኳት መብሰልሰልዋን ለመቀነስ በሚጥር ድምፅ . . . . " ልክ ነህ ደግሞም ካላየነው በቀር የማንረዳው ብዙ ንግግር አለ ፤ ወጣትነቴን ተጠቅሞ አንድ ልጅ አስታቅፎኝ ጥሎኝ ሄደ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለው ጥርሴን ነክሼ ልጄን አሳደግኩ በማታ ፕሮግራም ማስተርሴን ተማርኩ ግን አሁንም ከሱ ጋር ያባከንኩት የመሸነጋገል ዘመን እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል !" ጥርስዋን አሁንም በቁጭት ስትነክስ "አይ አሁንም እኮ አረፈደም አንቺ እንደው ገና ነሽ " አልኳት ስላሳዎቹን ወደ መጨረስ ያለችዋን ሰብሊን በሙሉ አይኔ እያየው . . . . . . " እሱስ አዎ ግን ቀትር ላይ ያለው ፀሐይና አመሻሽ ላይ ምትጠልቀው ፀሐይ እኩል ብርሃን አይሰጡም " አለችኝ ለዘብ ብላ " ያንቺ ግዴታ በነቃሽ ሰዓት ያገኘሻትን ብርሃን በአግባብ መጠቀም ነው ። " ብዬ ከአፎችዋ መልስ ጠበኩ ሁለታችንም አቀርቅረን በትዝታ በየፈርጃችን ነጎድን . . . . .
@kalidakelu

The Power of Hard Work 💪✨ From Poverty to Success #shorts
https://youtube.com/shorts/uyY7IxfLJ-U?si=fKHEzd6cqZL_uduZ

YouTube
The Power of Hard Work 💪✨ From Poverty to Success #shorts
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Forwarded from She beyond
📢 Help Us Understand Girls’ Health Needs! 💜🌍
She Shapes Africa is conducting an independent research study on women’s health awareness among girls and young women.
Your voice matters! By taking part in this short survey, you’ll help us understand: ✨ What girls want to learn about in health education
✨ How girls access health information
✨ Challenges in getting reliable information
✨ What kind of awareness activities are most helpful
🕒 Takes only 3–5 minutes
🔒 Anonymous responses
📊 Results will support a She Shapes Africa research report aimed at improving health education for girls.
🔗 Survey link: https://forms.gle/3dh9R4NUAZqLdeNv7�
Please feel free to share it with friends, classmates, and others who may want to participate 💜
#SheShapesAfrica #GirlsHealth #WomenHealth #YouthResearch #EducationForGirls@sheshapesafrica

Google Docs
🌸SheHealth Research Survey
Understanding Women's Health Awareness Among Girls
Introduction
Hello! We are conducting this survey as part of the SheHealth Initiative under She beyond. Our goal is to better understand girls' awareness, experiences, and challenges related to women's health.…

Forwarded from Strong girl's (Tsion Addisu)
* ቃቄ ውርድወት *
<ሴት ልጅ ተመርጣ ብቻ ሳይሆን መርጣም ማግባት አለባት>
'ከዘመኗ የቀደመች' ስለሚባልላትና፤ በ1840ዎቹ ከጉራጌ ማሕበረሰብ ስለተገኘችው ቃቄ ውርድወት(ቃቄ የአባቷ ስም ሲሆን ውርድወት የእርሷ ስም ነው። በሀገራችን ከልጅ በፊት የአባት ስም በቅድሚያ የሚጠራበት ባሕል እንዳለ ያውቋል?)ምን ያህል ታውቃላችሁ?
ይህች ሴት በዘመኗ በጉራጌ ማሕበረሰብ ዘንድ 'ኧጆካ' እስከሚባለው ከፍተኛው ሸንጎ ድረስ ለሴቶች መብት የተሟገተች ትንታግ ነበረች። ዛሬ ላይ ቀለም ቆጥረዋል ከምንላቸው ከብዙዎቹ እንስቶች በተሻለ ስለ ሴቶች ክብር የቆመች አብዮተኛ እንስት ነበረች።
ለማናቸውም ስለዚህች ጀግና ሴት ታሪክ አጠር ያለ ማብራሪያ ከፈለጋችሁ እነሆ ሊንኩ https://t.me/AdissAdmas/32080
በተጨማሪም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ለሚሻ የእንዳለ ጌታ ከበደን 'እምቢታ' መፅሀፍን እጋብዛለሁ።

Telegram
Addis Admass
ቃቄ ውርድወት ዛሬ ብታየን ምን ትል ይሆን?
ቃቄ ውርድወትን አወቃችኋት? ቃቄ የጉራጌዋ ሴት?
'ወንዶች እንደፈለጉ ሶስትም አራትም ያገባሉ' የሚለውን ባህል 'እምቢ' ብላ የቆመችው?
ከመቶ ዓመት በፊት?
'ወይ አንድ አግብቶ አርፎ ይኑር: ወይም እኔም እንደሱ የፈለግሁትን ያህል ባል ላግባ' ያለችው?
'ባህላችንን ልታበላሽ' ብለው ነበር የተቃወሟት::
'ሴቶቻችንን እንደሷ ልታሳስብብን' ብለው…

የchild wellbeing(CWB) አባል ያልሆናቹም ስለዚህ ስኮላርሽፕ ሂደት ማወቅ ከፈለጋቹ ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 online meeting ይጠብቁን!
meet.google.com/rym-etmk-etv
meet.google.com/rym-etmk-etv
🙏1
Forwarded from She beyond
📝 SHE BEYOND YOUTH WRITING COMPETITION 🌍💙
Theme: “Breaking Barriers: The Future I Want for African Girls”
Have an idea about the future of African girls? Share your voice, ideas, experiences, or solutions through writing!
📌 DETAILS
👥 Ages 14–18, across Africa
✍️ 300–500 words
🇬🇧 Written in English
📄 Original essay | PDF or DOCX
📝 One submission per participant
🗓️ August 21 – September 4, 2026
🎓 ALL PARTICIPANTS receive a Certificate of Participation.
🏆 PRIZES
🥇 1st Place — Gold Award Certificate
• Online Course
• Special Recognition from She Beyond
🥈 2nd Place — Silver Award Certificate
• Online Course
• Special Recognition from She Beyond
🥉 3rd Place — Bronze Award Certificate
• Online Course
• Special Recognition from She Beyond
📩 HOW TO ENTER
1. Write your 300–500 word essay.
2. Complete the submission form.
3. Upload your essay.
4. Submit before September 4, 2026.
🔗 Submit here:
Google Form
💙 Your voice can inspire change.
#SheBeyond@shebeyonds