የእንስቶቹ ገፅ👩‍🦰👩‍🦱👩‍🦳🧕
172 subscribers
246 photos
27 videos
2 files
28 links
ይህ ሴቶች ብቻ የሚሰባሰቡበት ቻናል ነው ስለ ራሳችን የምናወራበት ከሌሎች ጋር የምናውጋበት ልዮ የእንስቶች መድረክ ነው እንስቶችን በተመለከተ ፅሁፍ,ፎቶ,ቪድዬ,ሊንክ ካገኛችሁ ማጋራታቹሁን እንዳትረሱ
እኛው ለእኛው እንሁን👩👧
Download Telegram
ከ85% በላይ ሴቶች የግራና የቀኝ ጡቶቻቸው መጠን እኩል አይደለም። ከነዚህ ውስጥ ደግሞ የአብዛኞቹ የግራ ጡታቸው ነው ከቀኙ በመጠን የሚተልቀው

ይሄ ትንሽ የመጠን መለያየት የበሽታ ምልክት አይደለም ሴቶች!
👍4
🕊Have you noticed a beautiful woman is a woman who knows her value?

She acknowledges her value and does not put price tags on herself. Not a woman who loses weight for a vacation, goes through random exhausting detox marathons on the Internet, but one that simply looks after herself. Always.

▫️A woman who does not torment herself with jealousy, midnight brainstorming, but simply ends her relationship forever with those who periodically disappear from her life without saying anything.

▫️A woman who always keeps calm because she knows that she is one of a kind.

▫️A woman who is always happy because she knows that she has only one life.
🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጭን🍑ቅላትን እንጂ ቅን😇🧠 ጭላትን መርጦ🧐የሚያይ ስለጠፋ ይኸው በኛ ዘመን እንዳለ መታደል ገላ እየነገሰ ዓዕምሮ ተገፋ🤷🏽‍♀😭
5🔥1
ደስተኝነት የምትፈልገውን ሁሉ ማግኘት አይደለም ፥ያለህን  ማጣጣምና በ'ርሱ መርካት ነው።

እንጀራው እስኪጨመርልሽ ስጠብቂ ያለሽም እንዳይሻግት።በቃኝ ሆድ ባሰበው ሳይሆን አይምሮ በተቀበለው ነው!።
🔥7
<<አልተዘዋወረችም >>

አልተዘዋወረችም ስለተባለች ወደቀች ማለት አይደለም። የተባለ ሁሉ እውነት አይደለም !
የጣለ ሁሉ አላሸነፈም !
የተፈረደበት ሁሉ አላጠፋም !

አልተዘዋወረችም ስለተባለ፣ ስለተመሰከረባት ፣ ስለወደቀች ወደቀች ማለት አይደለም ።

አርፋ ነው !

የልቧ ራዕይ ሙሉ ነው ። መስናክል ጥሏት ልዘል ብላ አርፋ ነው ። ህልሟ ውስጥ ያለውን ተስፋ እዩት ሙሉ ነው

አልተዘዋወረችም ይላሉ ዛሬን ብቻ እያዩ !!


ከእንማር የተወሰደ..
6🔥2👌1
I say "I'm a feminist" and you laugh
because "women have rights already"
and while you laugh at this movement
you're laughing at millions of girls who will become child brides this year alone
you are laughing at millions of young girls sold in to sex slavery and at the mothers who are victims of domestic violence
and at the one in five rape victims and at all of the people who are discriminated against due to something as simple as their gender
and in turn I laugh at you
for your lack of an understanding towards a movement that affects you and everyone that you know and love
but i do not laugh at your rape jokes
i don't feel flattered  at your"እንደሌሎች ሴቶች አይደለሽም"
i do not laugh when you tell me "shut up and make a sandwich"
i do not laugh at your utter negligence
because basic human rights are not funny
The very real experiences of those victimized solely due to their sex is not laughable.
The suffering of my entire gender is not a fucking joke that you feel entitled to make.
🔥3👍1
በሰዎች መወደድን መፈለግሽ!!!

ጥፋት አይደለም ይህ የሁሉም ሰዉ ተፈጥሮ ነዉ ማንኛዉም ሰዉ በሰዉ መወደድን ይፈልጋል ግን ልብ ማለት አለብሽ የሰዎቹን ነፃነት መንፈግ የለብሽም ሚወዱሽም ይዉደዱሽ ሚጠሉሽም ይጥሉሽ Normal ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ሰዎች እንዲወዱን ማድረግ አንችልም ደጋፊ እንዳለ ነቃፊም አለ........

ሚወድሽም እንዳለ ሚጠላሽም አለ
በዚች ምድር ሰዎች በአንድ ድምፅ
ሊጠሉሽ ወይም ሊወዱሽ አይችሉም
የኔ እህት የአለማቱ ጌታ አይጥላሽ እንጂ
ሰዉ ባይወድሽ ቢጠላሽ ምንም አይደል።



... @Meklite21
6🔥1
አንዲት ሴት አንድ ጊዜ ትወድቃለች፤ግን ለዘላለም ጠንቃቃ ትሆናለች።
🔥9
ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊ ሴቶች

1)ሉሲ/ድንቅነሽ ―የሰው ልጆች እናት

2)ንግስት ሳባ―የሰለሞናዊ ሥርዎ–መንግስት አስጀማሪ እና የአክሱም ስልጣኔ ንግስት

3)እቴጌ ጣይቱ ―የአድዋ ድል አዝማች፣ ጠንካራ እና ብልህ መሪ፣ የአዲስአበባን መጠሪያ ያወጡ

4)ሊያ ከበደ―አለምአቀፍ ሱፐርሞዴል

5)እሌኒ ገብረመድህን ―የኢኮኖሚክስ ምሁር ፣ የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ሽያጭ ዘመናዊ በማድረግ በመሐል ያሉ ጅምላ ነጋዴዎችን አስቀርታ ገበሬዎችን ተጠቃሚ ያደረገች። ሻጭና ገዢ በቀላሉ እንዲገኙ በማድረግ እንደ አሜሪካ የአክሲዮን ሽያጭ ገበያ ያለ ስርአት የዘረጋች

6)ቤተልሔም ጥላሁን―የሶልሬብል መስራች፣ ከጎማ በእጅ የሚሰሩ ጫማዎችን በማምረት ፣ "የአፍሪካ ናይክ" የሚል ማእረግ ያገኘች

7)አበበች ጎበና―የድሀ ልጆች እናት ፣ ከ1·5 ሚሊየን ህፃናት በላይ ያሳደጉ

8)ብርቱካን ሚደቅሳ ―ወጣት የህግ እና የፖለቲካ ሴት

9)አምባሳደር ቆንጂት ስነግዮርጊስ ―ለ50 አመታት በዲፕሎማትነት የሰሩ ጠንካራ ሴት

10) መአዛ ብሩ―ድንቅ ጋዜጠኛ

11) አስቴር አወቀና እጅጋየሁ ሽባባው/ጂጂ―ሙዚቃችንን አለምአቀፍ ያደረጉ

12) ጥሩነሽ ዲባባ―የረዥም ርቀት ሩጫ ንግስት
6🔥1🤗1
"ሴቶች ወንዶች የሚደብቁትን ብዙ ነገር ያውቃሉ።ነገር ግን አላዋቂዎች መስለው ይታያሉ።"

📝አድሀም ሻርቃዊ
8👍4
ትላንትሽን ብዙ ሰዎች አበላሽተውት ይሆናል ጠንካራ ስለሆንሽ ግን ያ ትላንት አልፏል።

ዛሬ ግን የራስሽ ነው በዛሬሽ ላይ የማንንም ውሳኔ አትጠብቂ ወሳኟ አንቺ ነሽ የማንንም እርዳታ እንደማትሺ እና እንደሁሌው ለራስሽ እራስሽ እንደምትበቂ አሳዪ በፍፁም አንዲት ዘለላ እምባ ....እሱ ሽንፈት ነው ሃዘኑ በርትቶ መቋቋም ቢያቅትሽ እንኳን ተደብቀሽ እስኪወጣልሽ አልቅሺ ከዛ ግን ሰዎች ፊት ፈገግ በይ...

ደካማ ጎንሽን ካሳየሽ የሚሳለቅብሽ ብዙ ነው! ማንም ምንም ቢል ከመንገድሽ ላፍታ እንዳትቆሚ እየሄድሽ ስሚያቸው አደናቅፈው ቢጥሉሽ እን'ኳ ከነሱ ጋ ቆመሽ በመሟገት ጊዜሽን አታጥፊ አፈርሽን አራግፈሽ እርምጃሽን ቀጥይ ....
እንዲሰብሩሽ አትፍቀጂላቸው
!!

ከእንማር..
🔥51
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢራን

ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ በስቅላት ገደለች።

ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ሴቶች እንደሚያገባቸው ቃል በመግባት አስገድዶ ደፍሯቸዋል ተብሏል፡፡

ግለሰቡ ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከአንድ ወር በፊት በተከሰሰበት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች ትፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።

መሀመድ አሊ ከ10 በላይ ሴቶችን አስገድዶ ደፍሯል የተባለ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑት ከእሱ የጸነሱትን ልጅ እንዲያስወርዱ መድሃኒት ሰጥቷልም ተብሏል፡፡

ሰውየው ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ 200 ሴቶች ደፍሮናል የሚል ክስም ተመስርቶበታል።

በግለሰቡ ተደፍረናል ያሉ ሴቶች ቁጥር መጨመርን ተከትሎ በርካታ ኢራናዊያን ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍም ተደርጎበት ነበር፡፡

ሀገሪቱም ግለሰቡን በአደባባይ በስቅላት እንዲቀጣ አድርጋለች።

#አልአረቢያ #አልአይንኒውስ

@tikvahethiopia
💯2🙏1
"ነገሮት ከቁጥጥርሽ ውጪ ሲሆን ማተኮር ያለብሽ መቆጣጠር ምትችይው ነገር ላይ ነው"
-
Buruk
4
ሴቶች ቀልባቸው ከወደዳችሁ ስታስነጥሱ ሁሉ ፍርፍር ብለው እንባቸው እስኪፈስ ይስቁላችኋል።ሴቶች ለቀልዱ ሳይሆን ለቀላጁ ማንነት የሚመፀውቱት ሳቅ የሆነ የነፍሳቸው ኪስ ውስጥ ሳይኖር አይቀርም።

📓ርዕስ፦ዙቤይዳ
✍️ደራሲ፦አሌክስ አብርሃም
🥰62
"አለመስማት ደግሞ ክፉ ነው፤ ተናጋሪ ያደርጋል።

ተናጋሪ ከሆንሽ ደግሞ አድራጊ መሆን ይቸግራል።
🔥1
...እሺ በቃ እወድሻለሁ "አላት የሞት ሞቱን።ቃላቱ አልወጣ ብለው ተናንቀውት ነበር። "እወድሻለሁ ማለት መሸነፍ የሚመስላችሁ ለምንድን ነው?'' አለች ሰብለ።
ደስታ የሰማውን አላመነም ''አልሰማሽም እንዴ፤እወድሻለሁ ነው እኮ ያልኩት ''አለ። 'እሱንማ ሰምቼዋለሁ።

የጠየቁህ ግን ያንን ለማለት የፈጀብህን ጊዜ እና ሂደት ከግምት ውስጥ በማስገባት "እወድሻለሁ"ብሎ ደፍሮ ፊት ለፊት መናገር ለምን ይከብዳቸዋል ብዬ ነው አለች።''ትልቅ መሸነፍ ነው የሚሆንባችሁ"አለችው ከሱ መልስ ሳትጠብቅ። "መሸነፍማ ነው አላት። "ምን?ምን አልክ?"አለች እሷም በተራዋ የሰማችውን ባለማመን።

"አዎን መሸነፍ ነው ።ፍቅር መሸነፍ ነው።ፍቅር መያዝ ነው።ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው።ፍቅር ከምክንያት ውጪ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው።ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጪ መሆን ነው" ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው።ያስፈራል ፍቅር ፣የማይታከሙት ህመም፣የማይጠገን ቁስል፣የማያባራ እንባና ሰቆቃ :: ሊሆን ይችላል።

የሚያስፈራው ያፈቀርሽው ሰው ሳይሆን ፤ማፍቀር ራሱ ነው"ካፈቀርሽ በኋላ"እኔ የምትይው ሁሉ ይጠፋል።ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ።በፈቃደኝነት ከራስሽ የምታስቀድሚውና የምታስበልጪው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።"
ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው፣እጅ መስጠት፣ወዶ

መግባት ፣ከራስ መነጠል፣መጥፋት ፣በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ ።አያስፈራም አትበይኝ ያስፈራል ::''

ወንድ ወይንም ሴት ስለሆንን ግን አይደለም ፍቅርን የምንፈራው።ሰው ስለሆንን ነው።

ማናችንም ብንሆን የህይወታችንን መንገድ መቆጣጠር ባንችል እንኳን ማቀድና መምራት እንፈልጋለን ።አንቺን ወደድኩሽ ስል ይህን ሁሉ መተው ማለት ነው።አንቺን በመውደዴ ከዚህ ቀደም የኖርኩት፣ ያቀድኩትና እያሰብኩት ሁሉ ተጠራርጎ ገደል ይገባል። ምን እንደሚሆን፣ምን እንደሚመጣ፣ምን እንደሚፈጠር አላውቅም፡፡ምክንያቱም ከኔ ቁጥጥር ውጪ ነው"
አለማወቅ ደግሞ ያስፈራል።

ራሴን እንኳን እየተቆጣጠርኩ ባለሁበት ሁኔታ፣ስለ ህይወቴ አካሄድ የማውቀው ጥቂት ነው።ግን የማውቅ ስለሚመስለኝ በሰላም እኖራለሁ "ፍቅር ግን መምሰልን ያጠፋል።ከፊት ለፊቴ የተቀመጠው ስራዬ፣ዕውቀቴ፣ ጓደኞቼ ወዘተ የምላቸው የኑሮ ማስመስያዎች በሙሉ ትርጉም ያጣሉ።ከዚህ ሁሉ በላይ ግን ምን እንደሚያስፈራ ታውቂያለሽ ?አላት። ምን ? አለችው።

አፏን ከፍታ ስታዳምጠው ስለነበር ጥያቄውን ያነሳችው እሷ ራሷ መሆኗ ሁሉ ጠፍቶባት ነበር::
"ፍቅር መተወን አይችልም

በመሆኑም ከልቡ የወደደና ያፈቀረ ሰው ማፍቀሩን ማወጅ ቢያስፈራው አይደንቅም።በቀላሉ እወድሻለሁ የሚል ሰው መውደዱን ገና ያላወቀ ወይንም አስመሳይ ነው" አላት።

አለመኖር 📚
👍2❤‍🔥1🥰1
እሱ፤ አንድ ሚልዮን ብር ብሰጥሽ ከኔ ጋር ትተኛለሽ?

እሷ፤ አንድ ሚልዮን ብር? ዋው! ይመስለኛል አዎ፡፡

እሱ፤ በመቶ ብርስ?

እሷ ፤ ጥፋ ከዚህ፡፡ ምን መስዬህ ነው? ሴተኛ አዳሪ?

እሱ፤ ሴት አዳሪነትሽን መጀመሪያውኑ ተስማምተናል፡፡ አሁን በገንዘቡ ላይ እንደራደር።

ልክነት መቼ እና እንዴት ነው
የሚኖረው? መቼ ነው ይህቺን ሴት ሴተኛ አዳሪ የምንላት? መቼ ነው ይህቺን ሴት ክብሯን የጠበቀችው? መቶ ብር ወይስ መቶ ሺ ብር ላይ? ወይስ አንድ ሚሊዮን ላይ? መቼ ነው ክብሯን ያጣችው?

የገነባነው ክብር እና ፅድቅ  በየትኛው የብር መጠን ላይ እንሽረዋለን? ከሻርነውስ የእውነት መልካም ሰው ነን ማለት እንችላለን?
ምናልባት ምግባራችን እንደ ሴቷ በገንዘብ ስላልተፈተነ ይሁን ጥሩ ሰው የመሰልነው ?
6
ፅጌረዳዋ ለአፍታ ዝም አለች፡፡ ከዛም በኩራትና በስኬት በተሞላ የተዳከመ ድምፅ፣«ለአንድ ሰአት እንደ ፅጌረዳ አበባ በኩራት ኖሬአለሁ፤ ለጥቂት ጊዜም እንደ ንግስት ኖሬአለሁ፤
በፅጌረዳ አበባ አይኖችም ዓለምን ተመልክቻለሁ፤ የሰማዩን ድምፅ በፅጌረዳ አበባ ጆሮዎች አድምጫለሁ ፤የብርሀን ልብስንም በፅጌረዳ (ቅጠሎች) ዳስሻለሁ፡፡ ከእናንተ መሀል ይህን ክብር ያገኘ አለ?»

ካህሊል ጂብራን
🔥1