This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አታግቢ
እድሜሽ ስለሄደ አታግቢ
እያረጀሽ ስለሆነ አታግቢ
ብቻሽ ስለሆንሽ አታግቢ
በገንዘብ የሚደግፍሽ ሰው ስለምትፈልጊ አታግቢ።
በስህተት ስላረገዘዝሽ አታግቢ።
ሰውየውን ማጣት ስለማትፈልጊ አታግቢ::
በቤተሰብ ግፊት ምክንያት አታግቢ።
ልጅ ስለምትወጂ አታግቢ
ያየሽውን የሠርግ ልብስ ስለምትወጂ አታግባ።
ግን
ሰውዬን ስለምታፈቅሪ አግቢ።
አብረሽው አላማሽን ስለምትኖሪ እግዚአብሔርን ስለምታገኚ አግቢ::

❤5❤🔥3
ለፈገግታ ብቻ ... (ሚስት ጠላሁ) 😂👐
ሰውዬው ጠዋት ወደ ስራ ሲሄድ ሚስቱ የረሳቸውን ነገሮች ሁሌም ታስታወሰዋለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ ሌላ ጊዜ መንጃ ፈቃድ መጣሉን ትነግረዋለች። ብዙ ጊዜ ግን ሞባይሉን ትቶ እየሄደ ጠርታ ትሰጠዋለች። «በቃ አረጀህ ማለት ነው !» እያለች ታፌዝበታለች።
«እንዲህ የሷ መቀለጃ ሆኜ መቀጠልማ አልችልም» ብሎ ለችግሩ መፍትሄ ለማበጀት ቆረጠ። ከዚህ በፊት የሚረሳቸውን ነገሮች አንድ በአንድ በዝርዝር ማስታወሻ ደብተር ላይ አሰፈረ። ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ማስታወሻ ደብተሩን ከፍቶ የጻፋቸውን ዕቃዎች መፈተሽ ጀመረ። ምንም የረሳው ነገር እንደሌለ ሲያረጋግጥ በፈገግታ ታጅቦ ቤቱን ለቆ ወጣ። የድል ስሜት ተሰማው። መኪናውን አስነስቶ ገና ከመንቀሳቀሱ ባለቤቱ እንደወትሮው ደወለችበት። «እባክሽን ዛሬ አንድም የረሳሁት ነገር ስለሌለ ሆን ብለሽ ከስራዬ እንዳታስተጓጉሊኝ» ሲላት ምን ብትለው ጥሩ ነው ?? ...
«ባክህ ዛሬ እሁድ ነው ስራ የለም ወደ ቤትህ ተመለስ» 😂
የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ ......

😁13
100ሺ ብር ባንክ ቤት ከምታስቀምጪ 10ሺ ብር አስቀምጠሽ በ90,000ሺው ስራ ብትሰሪበት ትርፋማ ነሽ! እውነቱን ለመናገር የብር የመግዛት አቅም እና ዋጋው በየቀኑ እየቀነሰ ስለሚሄድ ባንክ ቤት ከተቀመጠ በርካታ ገንዘብ ይልቅ ስራ ላይ የዋለ 10 ብር የተሻለ አቅም አለው፡፡ በጣም ፈሪ ሰዎች እና የቢዝነስ ጭንቅላት የሌላቸው ሰዎች ናቸው በብዛት ብራቸውን ባንክ ቤት የሚያስቀምጡት፡፡ ይህን ስልሽ ቁጠባ ጥሩ አይደለም እያልኩሽ አይደለም፤ ብርን ባንክ ከማስቀመጥ ማንቀሳቀስ በጣም የተሻለ ነው ለማለት ያክል ነው"
📓ርዕስ፦ሽርብትን
✍️ደራሲ፦አዘርግ
ከበእምነት ላይብረሪ
📓ርዕስ፦ሽርብትን
✍️ደራሲ፦አዘርግ
ከበእምነት ላይብረሪ
❤5
በእግሮች መካከል....
ፈጣሪ ሴትን ልጅ ድንግል አድርጎ የፈጠራት ለምንድን ነው? ምናልባት ከምታገባው ወንድ ውጭ ሄዳ እንዲህ መዘበራረቅ ውስጥ እንዳትገባ ልዩ የተፈጥሮ ማስጠንቀቂያ ይሆን!? ድንግልና ከልባችንና ከአዕምሯችን ጋር የተያያዘ የሴትነት ማዕከል ይሆን? ወይስ ዙሪያችንን እንደ መንፈስ የከበበን የማይታይ ስስ መስታወት? ለምን ሴቶች ብቻ ተለይተን እንደዚያ ተፈጠርን?
'ኦዲተር' ነበርኩና አንድ ነገር አውቃለሁ፤ የከበረ ነገር የተቀመጠበት ካዝና ምንጊዜም በጥብቅ ማኅተም የታሸገ ነው!!
✍️ፀሃፊ፦ አሌክስ አብረሃም
📚ርዕስ፦ አልተዘዋወረችም

👍3💯3
🕊Have you noticed a beautiful woman is a woman who knows her value?
She acknowledges her value and does not put price tags on herself. Not a woman who loses weight for a vacation, goes through random exhausting detox marathons on the Internet, but one that simply looks after herself. Always.
▫️A woman who does not torment herself with jealousy, midnight brainstorming, but simply ends her relationship forever with those who periodically disappear from her life without saying anything.
▫️A woman who always keeps calm because she knows that she is one of a kind.
▫️A woman who is always happy because she knows that she has only one life.

🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጭን🍑ቅላትን እንጂ ቅን😇🧠 ጭላትን መርጦ🧐የሚያይ ስለጠፋ ይኸው በኛ ዘመን⏳ እንዳለ መታደል ገላ እየነገሰ ዓዕምሮ ተገፋ🤷🏽♀😭።
❤5🔥1
I say "I'm a feminist" and you laugh
because "women have rights already"
and while you laugh at this movement
you're laughing at millions of girls who will become child brides this year alone
you are laughing at millions of young girls sold in to sex slavery and at the mothers who are victims of domestic violence
and at the one in five rape victims and at all of the people who are discriminated against due to something as simple as their gender
and in turn I laugh at you
for your lack of an understanding towards a movement that affects you and everyone that you know and love
but i do not laugh at your rape jokes
i don't feel flattered at your"እንደሌሎች ሴቶች አይደለሽም"
i do not laugh when you tell me "shut up and make a sandwich"
i do not laugh at your utter negligence
because basic human rights are not funny
The very real experiences of those victimized solely due to their sex is not laughable.
The suffering of my entire gender is not a fucking joke that you feel entitled to make.

🔥3👍1
በሰዎች መወደድን መፈለግሽ!!!
ጥፋት አይደለም ይህ የሁሉም ሰዉ ተፈጥሮ ነዉ ማንኛዉም ሰዉ በሰዉ መወደድን ይፈልጋል ግን ልብ ማለት አለብሽ የሰዎቹን ነፃነት መንፈግ የለብሽም ሚወዱሽም ይዉደዱሽ ሚጠሉሽም ይጥሉሽ Normal ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ሰዎች እንዲወዱን ማድረግ አንችልም ደጋፊ እንዳለ ነቃፊም አለ........
ሚወድሽም እንዳለ ሚጠላሽም አለ
በዚች ምድር ሰዎች በአንድ ድምፅ
ሊጠሉሽ ወይም ሊወዱሽ አይችሉም
የኔ እህት የአለማቱ ጌታ አይጥላሽ እንጂ
ሰዉ ባይወድሽ ቢጠላሽ ምንም አይደል።... @Meklite21
❤6🔥1
ተፅእኖ ፈጣሪ ኢትዮጵያዊ ሴቶች
1)ሉሲ/ድንቅነሽ ―የሰው ልጆች እናት
2)ንግስት ሳባ―የሰለሞናዊ ሥርዎ–መንግስት አስጀማሪ እና የአክሱም ስልጣኔ ንግስት
3)እቴጌ ጣይቱ ―የአድዋ ድል አዝማች፣ ጠንካራ እና ብልህ መሪ፣ የአዲስአበባን መጠሪያ ያወጡ
4)ሊያ ከበደ―አለምአቀፍ ሱፐርሞዴል
5)እሌኒ ገብረመድህን ―የኢኮኖሚክስ ምሁር ፣ የኢትዮጵያን የግብርና ምርት ሽያጭ ዘመናዊ በማድረግ በመሐል ያሉ ጅምላ ነጋዴዎችን አስቀርታ ገበሬዎችን ተጠቃሚ ያደረገች። ሻጭና ገዢ በቀላሉ እንዲገኙ በማድረግ እንደ አሜሪካ የአክሲዮን ሽያጭ ገበያ ያለ ስርአት የዘረጋች
6)ቤተልሔም ጥላሁን―የሶልሬብል መስራች፣ ከጎማ በእጅ የሚሰሩ ጫማዎችን በማምረት ፣ "የአፍሪካ ናይክ" የሚል ማእረግ ያገኘች
7)አበበች ጎበና―የድሀ ልጆች እናት ፣ ከ1·5 ሚሊየን ህፃናት በላይ ያሳደጉ
8)ብርቱካን ሚደቅሳ ―ወጣት የህግ እና የፖለቲካ ሴት
9)አምባሳደር ቆንጂት ስነግዮርጊስ ―ለ50 አመታት በዲፕሎማትነት የሰሩ ጠንካራ ሴት
10) መአዛ ብሩ―ድንቅ ጋዜጠኛ
11) አስቴር አወቀና እጅጋየሁ ሽባባው/ጂጂ―ሙዚቃችንን አለምአቀፍ ያደረጉ
12) ጥሩነሽ ዲባባ―የረዥም ርቀት ሩጫ ንግስት

❤6🔥1🤗1
ትላንትሽን ብዙ ሰዎች አበላሽተውት ይሆናል ጠንካራ ስለሆንሽ ግን ያ ትላንት አልፏል።
ዛሬ ግን የራስሽ ነው በዛሬሽ ላይ የማንንም ውሳኔ አትጠብቂ ወሳኟ አንቺ ነሽ የማንንም እርዳታ እንደማትሺ እና እንደሁሌው ለራስሽ እራስሽ እንደምትበቂ አሳዪ በፍፁም አንዲት ዘለላ እምባ ....እሱ ሽንፈት ነው ሃዘኑ በርትቶ መቋቋም ቢያቅትሽ እንኳን ተደብቀሽ እስኪወጣልሽ አልቅሺ ከዛ ግን ሰዎች ፊት ፈገግ በይ...
ደካማ ጎንሽን ካሳየሽ የሚሳለቅብሽ ብዙ ነው! ማንም ምንም ቢል ከመንገድሽ ላፍታ እንዳትቆሚ እየሄድሽ ስሚያቸው አደናቅፈው ቢጥሉሽ እን'ኳ ከነሱ ጋ ቆመሽ በመሟገት ጊዜሽን አታጥፊ አፈርሽን አራግፈሽ እርምጃሽን ቀጥይ ....
እንዲሰብሩሽ አትፍቀጂላቸው!!
ከእንማር..

🔥5❤1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢራን
ኢራን በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ ጥፋተኛ የተባለ ዜጋዋን በአደባባይ በስቅላት ገደለች።
ሞሀመድ አሊ የተባለው ይህ ኢራናዊ የ43 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን በርካታ ሴቶች እንደሚያገባቸው ቃል በመግባት አስገድዶ ደፍሯቸዋል ተብሏል፡፡
ግለሰቡ ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በፖሊስ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ከአንድ ወር በፊት በተከሰሰበት የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች ትፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።
መሀመድ አሊ ከ10 በላይ ሴቶችን አስገድዶ ደፍሯል የተባለ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ የተወሰኑት ከእሱ የጸነሱትን ልጅ እንዲያስወርዱ መድሃኒት ሰጥቷልም ተብሏል፡፡
ሰውየው ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ 200 ሴቶች ደፍሮናል የሚል ክስም ተመስርቶበታል።
በግለሰቡ ተደፍረናል ያሉ ሴቶች ቁጥር መጨመርን ተከትሎ በርካታ ኢራናዊያን ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍም ተደርጎበት ነበር፡፡
ሀገሪቱም ግለሰቡን በአደባባይ በስቅላት እንዲቀጣ አድርጋለች።
#አልአረቢያ #አልአይንኒውስ
@tikvahethiopia

💯2🙏1