Etcare Official®️
15K subscribers
3.05K photos
30 videos
1 file
320 links
This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that produces and sells beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com
+251904467777
Download Telegram
#etcarelifeskill
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና በዛሬው እለት በኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ ተካሂዷል። ስልጠናው በአሸብር ጉልላት የኢቲኬር ሊድቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኝ ተሰጥተዋል።
The weekly etcare life skill training today at etcare torhailoch branche with Ashebir gulilat etcare expert trainer and lead team member
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
#ሸጬዋለሁ
#ተጠቀምኩት
ኢቲኬር ቲሸርት
ኢቲኬር በሁሉም ዝግጅቶች ላይ ሊለበሱ የሚችሉ ጥራታቸውን የጠበቁ ቲሸርቶችን አዘጋጅቷል።
እነዚህን ቲሸርቶች በነገው ኢቲኬር ፕላስ ዝግጅት ላይ ያገኛሉ።
ቲሸርቶቹን ለማግኘት ከኢቲኬር ፕላስ ዝግጅት በተጨማሪ በኢቲኬር 22 እና ጦርሀይሎች እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የኢቲኬር ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ

#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
#EtcarePlus
ነገ በኢቲኬር ፕላስ

ፎዚያ አባገሮ : የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል


መስፍን ደስታ:  የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል

መድረክ አጋፋሪ: አቤል ንጉስ


🗓 Date: ቅዳሜ ሚያዚያ 19 :
Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በአቤል ሲኒማ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 100 ETB

#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial
#EtcarePlus
ዛሬ በኢቲኬር ፕላስ

ፎዚያ አባገሮ : የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል


መስፍን ደስታ:  የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል

መድረክ አጋፋሪ: አቤል ንጉስ


🗓 Date: ቅዳሜ ሚያዚያ 19 :
Time: ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ:
📍 Location: በአቤል ሲኒማ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 100 ETB

#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
@etcareofficial
#Happeningnow
The weekly etcare Grand BOP is now happening at etcare 22 with Henos maru
ሳምንታዊው የኢቲኬር ግራንድ ቢኦፒ  በኢቲኬር 22 በሄኖስ ማሩበመሰጠት ላይ ይገኛል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial
#Etcareplus
ሳምንታዊው የኢቲኬር ፕላስ የስልጠና መድረክ በዛሬው እለት ተከናውኗል::

በዛሬው የስልጠና መድረክ ስልጠናዎች የ ኢቲኬር የሊድ ቲም አባል እና ኤክስፐርት አሰልጣኝ በሆኑት በ መስፍን ደስታ እና ፎዚያ አባገሮ ተሰጥተዋል

ኢቲኬር ፕላስ በሚቀጥለው ሳምንት ከሌሎች አሰልጣኞች ጋር ይመለሳል
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial